ክፍል 10 - ነገረ ድኅነት - የእንስሳት መሥዋዕት ማቅረብ ለምን አስፈለገ? Negere Dehnet Deacon Betremariam Dinke

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • ነገረ ድኅነት
    #deaconabebe #የእንስሳትመሥዋዕት #finotewongel
    ኦሪት ዘሌዋውያን 1 እግዚአብሔርም ከመገናኛው ድንኳን ውስጥ ሙሴን ጠርቶ እንዲህ ሲል ተናገረው፦
    2 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራችው፦ ከእናንተ ማናቸውም ሰው ለእግዚአብሔር መባ ሲያቀርብ መባችሁን ከእንስሳ ወገን ከላሞች ወይም ከበጎች ታቀርባላችሁ። 3 መባውም የሚቃጠል መሥዋዕት ከላሞች መንጋ ቢሆን፥ ነውር የሌለበትን ተባቱን ያቀርባል፤ በእግዚአብሔር ፊት እንዲሠምር በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ፊት ያቀርበዋል። 4 እጁንም በሚቃጠለው መሥዋዕት ራስ ላይ ይጭናል፤ ያስተሰርይለትም ዘንድ የሠመረ ይሆንለታል።
    አዳዲስ ቪዲዮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ የምትለዋን ይጫኑ
    www.youtube.co...

Комментарии • 2

  • @አልማዝሐብታሙ
    @አልማዝሐብታሙ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን አባታችን

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 года назад

    እውነት ነገረ ድህነት የሆነ ነገር እየገባኝ ነው ደስ ሲል እየተከታተልኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የሕይወት ቃል ያሰማልን ሲያስተምሩ የሆነ ግልፅ የሚሆን ነገር አለው መምህራችን እንደ እርሶ ያሉትን ያብዛልን ሲጀምሩ ሲጨርሱም ፀልየው ስለሆነ ደሞ ልዩ ነው