‼️ ታመናል ‼️ Zemari Alemayehu Urge

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025
  • ይህ የዘማሪ አለማየሁ ኡርጌ የዩቲብ ቻናል ነው በዚ ቻናል የተለያዩ የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ መዝሙር፣ ህይወት አስተምህሮቶች ፣ ኦርቶዶክሳዊ ምግባሮችን ያስተምራል፡፡
    Zemari Alemayehu Urge
    ዘማሪ አለማየሁ ኡርጌ
    Zemari Alemayehu Urge ዘማሪ አለማየሁ ኡርጌ
    Zemari Alemayehu Urgeዘማሪ አለማየሁ ኡርጌ
    ZEMARI ALEMAYEHU URGE

Комментарии • 15

  • @freshgashe6841
    @freshgashe6841 2 года назад +1

    አዎ በኛ ዘመን ወንድሜ በጣም አዝነናል

  • @omarfhafd4282
    @omarfhafd4282 2 года назад +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን💒💒💔💔😭😭😭😭🙏🙏

  • @pelatosrume45
    @pelatosrume45 2 года назад

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል መፀናት
    ነው

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 года назад

    አይዞን ወድም አለም እግዚአብሔር ከኛጋር ይሆናል በቸርነቱ ይማረን የምህረት አይኑን ይመልስልን እንፀልይ ይህም ያልፋል

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 2 года назад

    እኔ ካቶሊክ ነኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ስትነካ ያመኛል። በፀሎት ከእናንተ ጋር ነን አይዞን ፈጣሪያችን ሀጥያታችንን ይቅር ብሎ ሁሉን ለበጎ ያርግልን

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 2 года назад

    አይዞህ ወንድሜ ይህም ያልፋል እንባችን ፈሶ አይቀርም እኔ አላለቅስም ብዬ ነበር ግን አንተን ሳይ ደሞ አለቀስኩኝ የዋሁን የኦሮሞን ህዝብ ሊያስጠምዱት ዕኛ ግን አንድ ነን

  • @እንዳወቅይርሳው
    @እንዳወቅይርሳው 2 года назад

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ይድረሥልን

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 года назад

    Medhanialem Kirstos kibru yesfa yemesgin lizih litebareke litekede kin beselam laderesean misgana yegebaw Fetareachin Mingezem Kegna gar Newena Ayezohe Wendemae Hulum yalefal KeGetachin KiMedhanetachin bekir !Medhanialem Kirstos Ethiopian Orthodox Tewahido Kinelijocha Tebekilin Barkilin!!Orthodox Tewahido 's Sick!We're all Sick !!Keep praying for Ethiopia, EOTC, Love, Peace, Justice, Unity, Accountability, Responsibility and Security...God help Ethiopia and It's people 🙏 🙏 🙏

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 года назад

    😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @tsedayayehu5106
    @tsedayayehu5106 2 года назад

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @Mg54686
    @Mg54686 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 года назад

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @mideksa-c7f
    @mideksa-c7f 2 года назад

    እግዚአብሔር መልስ ይመልስልናል እናልፈዋለን ወንድሜ ለነነዌ ሰዎች የተለመነ እግዚአብሔር ይራራልን

    • @zenazen6497
      @zenazen6497 2 года назад

      😭😭😭😭😭☝☝☝