#ፓስተር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • Thank You For Visiting Our You tube Channel and Please subscribe bit.ly/35bE2kI To get New Videos. contact us 0909-563434 or 0909-563435
    Facebook: HolySpiritTVShow
    Telegram: t.me/holyspirittv
    Telegram group t.me/prophet_t...
    የዘውትር ፕሮግራሞቻችን አርብ ጠዋት ከ12፡00 አስከ 8፡00 እና እሁድ ከ12፡00 እስከ 7፡30 አዲስ አበባ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት የቃል ነፃ
    የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው -አዲስ አበባ መሪ የባቡር ትኬት መቁረጫው አጠገብ
    አዳማ ዘወትር እሁድ ከ9፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 እና ሰኞ ከ12፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት አዳማ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት
    የቃል ነፃ የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው አዳማ 09 ቀበሌ ኪዳነ ምህረት ስጋ ቤት 50 ሜትር ገባ ብሎ
    #ProphetTamratDemsis
    #HolySpiritTV
    #HolySpiritChurch
    #BethelTv
    #CJTV
    #ApostelYedidia
    #ProphetIsraelDansa
    #JWTV
    #ProphetYonatanAklilu
    #ProphetBirhanuDana
    #ProphetHenokGirma
    #ProphetEskinder
    #ProphetMessay
    #ApostleJAPI
    #ProphetNatnaelMolalegn
    #Prophet Belay
    #ProphetYesiakChuko
    #FanaTelevision
    #NahooTV
    #KanaTV
    #Kanadrama
    #KanaTelevision
    #EBSTVWorldWide
    #JTVEthiopia
    #LTVEthiopia
    #ENNTelevision
    #NewEthiopianMezemur
    #NewEthiopianMovie
    #HopeMezemurEthiopia
    #GurshaTube
    #EntewawekalenWey
    #ZemenDrama
    #Danadrama
    #Welafendrama
    #BetochComedy
    #MinewShewaTube
    #SodereTV
    #Aradamovies1
    #EthioAddis
    #OfficialTeddyAfro
    #ESATTV
    #Ethiopia
    #AddisNeger
    #EthioTimes
    #AddisInfo
    #AddisOut
    #AddisTimes
    #CNN
    #BBC
    #Ethiopia
    #Senseletdrama
    #Helenbodilytube
    #NewAmharicDrama
    #VOAAmharic
    #DWAmharic
    #Tenaadam
    #EthioTimes
    #EthioNow
    #Zehabesha
    #HiberRadio
    #BBNRadio
    #AdmasRadio
    #YoniMagna
    #DireTube
    #Mogachoch
    #EthioTube
    #DanaDrama
    #DersoMelsDrama
    #AyerBayerDrama
    #AmenDrama
    #MeleketDrama
    #HabeshaMovies
    #HabeshaComedy
    #AradaCinema
    #GuragegnaMezemur
    #OromignaMezemur
    #TigrignaMezemur
    #AmharicMezemur
    #EthiopianMezemur
    #DireTube
    #MinLitazez
    #EthiopianComedy
    #EthiopianDrama
    #EthiopianMovies
    #EthiopianMezemur
    #BBNRadio
    #AdmasRadio
    #YoniMagna
    #DireTube
    #Mogachoch
    #EthioTube
    #DanaDrama
    #DersoMelsDrama
    #AyerBayerDrama
    #AmenDrama
    #MeleketDrama
    #HabeshaMovies
    #HabeshaComedy
    #AradaCinema
    #GuragegnaMezemur
    #OromignaMezemur
    #TigrignaMezemur
    #AmharicMezemur
    #EthiopianMezemur
    #DireTube
    #MinLitazez
    #EthiopianComedy
    #JossyInTheHouseShow
    #WongelTube

Комментарии • 155

  • @mebtuabebe8428
    @mebtuabebe8428 Год назад +111

    ርዕስ ሰጭዎች እባካችሁ ቁጥብና ቀጥተኛ ቋንቋ ተጠቀሙ። ኢመደበኛ ቋንቋ የወንጌልን መንገድ ይዘጋል። ግሩም ዝማሬ፥ ጌታ ይባርክህ ዘማሪ ፓስተር ወርቅነህ።

    • @mekidesegebru4894
      @mekidesegebru4894 Год назад +5

      እውነት ነው እነሱም ሲያጋንኑ እኞም ስናጋንን ልዩነቱ የት ነው?

    • @abigyagirma
      @abigyagirma Год назад +2

      1111

    • @0911347938
      @0911347938 Год назад

      እውነትህን ነው

    • @DelalaAddis
      @DelalaAddis Год назад

      Ewenet new bistekakel resu melkam new Geta yebarkachehu Yekeber negus yehonew Egeziyabeher yemesgen

    • @kidistkebede9357
      @kidistkebede9357 Год назад +7

      ሃሃሃሃ ነጋዴዎች እኮ ናቸው በምን ዩ ቲዩብ ይልቀሙ😅

  • @amanuelwotera6321
    @amanuelwotera6321 Год назад +2

    አላስፈላጊ ርዕሶች የወንጌል ፀር ናቸዉ! Pls በተቻለ መጠን ለአማኙም ለሌዉም የሚሆን የሚያንጽ ቃላቶቹን ተጠቀሙ!
    ፓ/ር ወረቄ ብሩክ ነህ!

  • @AstuAstu-sw6tu
    @AstuAstu-sw6tu 6 месяцев назад +1

    Amen Amen🙏🙏 zemenh yelmlem

  • @fetanzgaw5828
    @fetanzgaw5828 Год назад +1

    ኢየሱስን እንናፋቅ የሚያደርግ መዝሙር ዘመንኸ ይለምልም

  • @burtukanalemayo4124
    @burtukanalemayo4124 Год назад +1

    በጣም የምዎዳው የማከብራው ሳው ፓስተር ዛማትይ ዎርቂነህ አላሮ በጣም ተባረኪልኝ የኔ ቂን የኔ የዋ እራስክን ዝቅ አድርገህ በእግዚአብሔር ፊት በተጠራክበት ሁሉ የስጋን ተድላ አትሻም በጣም ናው ምዎድክ ትዝ ካለክ በሻሸማኔ የዛሬ 2 አመታት አከባቢ ፓስተር አስራት ጋብዞክ ባንተ ተገልግለናል በነዛ በምያሳዝኑ እምባዎቺህ እና በተባረክ ድምፅክ እና በግታር ስታመልክ ከዚያም በላይ እስከዛሬ ትዝ የምላኝ እኔ መድረክ ስዎጣ እንዳታቸበጭቡ ያልካን ትእዛዝ እስከዛሬ የኛ ኩዋሮች አገልጋይ መድረክ ስዎጣ አያቸበጭቡም ተባረክ ❤️❤️❤️እናም ምሳ ብላ ስትባል ያልካው ቃል በእኔ ዘመን ማንም አገልጋይ አይልም በእውነት ለስጋ ተድላ ቦታ አትሰጥም በኔ ዘመን እንዳንተ አይነቶቺን ያብዛልኝ እግዚአብሔር ተባረክልኝ

  • @user-wz4gt5km7p
    @user-wz4gt5km7p Год назад +1

    ነብሰም ኣልቀረልኝ በአምባ ነዉ አየደጋገምኩ የተባረክኩበት በዚ ኣምልኮ ዘመንህ ይልምልም

  • @kukushag3386
    @kukushag3386 Год назад +4

    ጌታ እየሱስን በእዚህ ዘማሪ ውስጥ አየዋለው፣
    ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ!!!!

  • @heruteherato6217
    @heruteherato6217 10 месяцев назад

    Ameeeeeeeen Tabaraki🍇

  • @user-xg3dt4dx7n
    @user-xg3dt4dx7n Год назад

    ur blessed pastor workinehi

  • @tadeleelroy3277
    @tadeleelroy3277 Год назад +3

    ፓስተር ወርቅነህ እጅግ ተባረክ በአገልግሎትህ ብዙ ተባርከናል ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ይጨምርልህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @HawryawhabtamuEysusi
    @HawryawhabtamuEysusi Год назад

    Abzito yibrkih geta pastore

  • @user-td6tr1jh4n
    @user-td6tr1jh4n 11 месяцев назад +1

    ወንድም ወርቅነህ እንደምን አለህ ።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ። በርታ በርታ እግዚአብሔር ሁሌ ካንተ ጋር ነውና በርታ መዝሙርህ ያለፈውን ግዜ እንዳስታውስ አድርጎኛል ። ተባረክ ከቀድሞ ባልደረባህ

  • @Cabiti508
    @Cabiti508 11 месяцев назад

    Egziyabher ybarkh bewnet tebarek

  • @senayitsenayit4985
    @senayitsenayit4985 Год назад +1

    አሜንንን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @lisaneworkwolde4280
    @lisaneworkwolde4280 Год назад +5

    በእውነት በጣም ተባርኬበታለሁ፡፡ፀጋህ አይወሰድብህ፡፡ያገለገልከውና የምታገለግለው ጌታ ዘመንህን ይባርክ፡፡የፀጋው ባለቤት ለዘላለም ክብሩን ይውሰድ፡፡

  • @user-kv9wn7tz8x
    @user-kv9wn7tz8x Год назад +1

    Amen amen tabrke🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-od1go3xo9c
    @user-od1go3xo9c Год назад +1

    ክብር አለ አምልኮ ዉስጥ አስገባኝ እኔንም የማከብርህ ዘማርያቺን ወርክነህ ዘመንክ ይባረክ ድንቅ ነው 🙏🏾🎤🎤✝️🙇‍♀️

  • @evanelsayematiyos8045
    @evanelsayematiyos8045 Год назад +1

    Libin yemiyareseris menses Yallew amliko uufff

  • @user-xx2mx8cu1q
    @user-xx2mx8cu1q Год назад +1

    Geta Eyesus berk yargek lemlem kefitk yekdem bakatek nger eyesus yedreselk kezim belay esun bemawek bemefrat yebarkek

  • @barackbebey9848
    @barackbebey9848 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለሉኡል እግዝአብሔር ይሁን🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙌

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle4901 Год назад +2

    ጌታ እየሱስ የክብር ንጉስ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይመስገን ይክበር አሜን!!!

  • @GetaEndale-ji5vk
    @GetaEndale-ji5vk Год назад +3

    ርዕስ አወጣጡ ብዙ ሰዉ እንዲያየው እና ገንዘብ ለመሰብሰብ ይመስላል🤔 መንፈሳዊን ነገር በምድራዊ አጉል በሆነ ጥበብ ለማስኬድ መሞከር ጥበብ አይመስለኝም

  • @ghinahamdan5702
    @ghinahamdan5702 Год назад +1

    የተደረገልን ኬት እንደጠራን ከማልቀስም በላይ እንዳበደ ሰዉ ያረጋል ለአማኙ የተሰጠዉ ፀጋ ተመዝሮ አያልቅም በዚ ደስ ይለናል

    • @yewoinshetyosef752
      @yewoinshetyosef752 11 месяцев назад

      ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ወርቅነህ !

  • @bayushtafa4898
    @bayushtafa4898 Год назад +6

    አሜንንንንን እውነት ነው ክብር ለአምላክ ይሁን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @helina5990
    @helina5990 Год назад +1

    በምዕራባዊያን ኢየሱስ ያበደ ትውልድ !

    • @boob4728
      @boob4728 Год назад

      አትሳቱ ኢየሱስ የድንግል ልጅ ነው አይሁዳዊ ነው እግዚአብሔር ለሰው ልጅየሀጢአት መድሀኒት የሰጠው መድሀኒአለም

    • @helina5990
      @helina5990 Год назад

      @@boob4728 የኛውም የድንግል ልጅ ነኝ ይላል የትኛውን እንከተል ?

    • @boob4728
      @boob4728 Год назад

      እናንተ እነማንናችሁ

    • @helina5990
      @helina5990 Год назад

      @@boob4728 እናንተ ስትል ወደ ሁዋላ አየሁ ምንም ሰው የለም

    • @helina5990
      @helina5990 Год назад

      @@boob4728 እኔ ምስራቃዊው ድንግል ያሳደገችው ብቸኛ ልጅዋ ተከታይ ነኝ

  • @sisaywondimageno6874
    @sisaywondimageno6874 Год назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
    Greta zamanehn tabarek pastor

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yesusey KRSTOS AMEN Temesgen Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yesusey KRSTOS AMEN

  • @asnakech-zj3ub
    @asnakech-zj3ub 11 месяцев назад

    ወገኖቼ መዘመር እስኪያቅተው እሺ ያ እኮ የመንፈስ ቅዱስ ስራ ነው ይህን የሰራውን እግዚአብሔር ይክበር አታዛቡ የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር የቄሳርን ለቄሳር መንፈሳዊውን ፓርት ወደሰው አትውሰዱ እባካችሁ አስተውሉ።

  • @lordsdisciple3817
    @lordsdisciple3817 Год назад +9

    ወደ ሰማይ የሚወስድ ወደጌታ የሚያስጠጋ መዝሙር ብርክ በል ወንድሜ ጌታ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ!!!

  • @Aster-os8ow9wm7d
    @Aster-os8ow9wm7d Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤ tebareki❤❤😢😢😢😢😢

  • @FirehiwotDemeke
    @FirehiwotDemeke Год назад +1

    Oh i am blessed amen.....amen

  • @frayg6560
    @frayg6560 Год назад +7

    Jesus is my everything Amen 🙏🏾 🙌🏾🙌🏾

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 Год назад

    Awo. Ene. Aleu. Yedegefegn. Yakomegn. Yasmeletegn. ABA. Keberekegn. Bebezu. Be ezu. Tebarek. Yemegerm. Amleko🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-wt2zr7oy9r
    @user-wt2zr7oy9r Год назад

    ወርቅዬ ደህና ነህ ጸጋ ይብዛልክ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Год назад +11

    የተባረክ ፓስተር ለምልም ❤

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yesusey KRSTOS AMEN Temesgen Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen

  • @A01Core-hg1kv
    @A01Core-hg1kv Год назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አልልልልልልል አልልልልልልል

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Год назад +2

    Ameeeeen taberk tsagawun yabizalik 😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @saralema9859yourhandle
    @saralema9859yourhandle Год назад +3

    Amenn Amennn tebark❤❤

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 Год назад +2

    Amen amen

  • @beyesusm
    @beyesusm 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ameeeeeeeeeen betam desi bilognal

  • @hanitamratyoutube5402
    @hanitamratyoutube5402 Год назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @alemayehuabreham4536
    @alemayehuabreham4536 Год назад +2

    አርዕስት ስትሰጡ በጣም ተጠንቀቁ ።እንደአለማውያን እይታ ን ለማግኘት የማይገባ አርዕስት አትስጡ። ''ደገመው'' የሚለው ቃል መንፈሳዊ ሰው የሚናገረው አይደለም ምክንያቱም ስራው የወርቅነህ ሳይሆን የመንፈስ ቅዱስ ሰለሆነ ነው !

  • @tunewalde6899
    @tunewalde6899 Год назад +2

    Eeleleelelelele🙏🙏👏🏼👏🏼👏🏼🤷‍♀️❤ Ameeen

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад

    ፓስተር ዘመንህ ይባረክ 🙏🥰

  • @degudegudebebe1194
    @degudegudebebe1194 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Yesusey KRSTOS AMEN Temesgen Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen

  • @rohobotrobel4781
    @rohobotrobel4781 Год назад

    Bro Ewunet yaniten zimare sisema hulem getan yseyag geta yibarekik

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Год назад +1

    Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Год назад

    ❤❤😢😢WooW Ameeen Ameeen Geta Yebarki Zamani Yebarkii❤❤

  • @tadessebushu1388
    @tadessebushu1388 Год назад

    መልከም ዝማሬ ከድምፅ ጋር

  • @mahiaba1287
    @mahiaba1287 Год назад +3

    የወርቅነህን በጣም የሚወደድ ዘማሪ ነው እንዲህ አይነት ርዕስ ባትሰጡትስ አይታይም? እንደገንዘብ ሰብሳቢ ዮቱበር

  • @genet3063
    @genet3063 Год назад

    አሜንዘመንህይባረክፀጋዉያብዛልህ

  • @FirehiwotDemeke
    @FirehiwotDemeke Год назад

    God bless pastor workineh

  • @edelawittsegaye4308
    @edelawittsegaye4308 10 месяцев назад

    Ammmmmen❤ God bless you 😇💖

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 Год назад +1

    A men Amen Amen Amen 💕💕💕🙏🙏🙏

  • @masara7252
    @masara7252 Год назад +1

    Ameen Ameeen elelelelelelel

  • @mebratuwonjala664
    @mebratuwonjala664 Год назад

    God bless you pastor workinehe

  • @mestiberhanu3808
    @mestiberhanu3808 Год назад +1

    አሜን ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለናል🙏🙏🙏🙏ተባረክልን!!!!!

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ AMEN AMEN AMEN AMEN Jesus Kristus Amen Temesge Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Год назад +3

    AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @bezawit8950
    @bezawit8950 Год назад

    ❤❤❤❤🎉🎉አሜንአሜን

  • @gudgudgud2667
    @gudgudgud2667 Год назад +3

    Pleaseeee, do not make the title as if I am seeing any RUclips. Pleaseeee, any kind of unecessary title take away from the messages

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ AMEN AMEN AMEN AMEN Jesus Kristus Amen Temesge Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen

  • @Emmanuel-yy2hh
    @Emmanuel-yy2hh Год назад

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ሀሌሉያ እልልልልልልልልል ሀሌሉያ እልልልልልልልልል ሀሌሉያ እልልልልልልልልል ሀሌሉያ እልልልልልልልልል ሀሌሉያ እልልልልልልልልል ሀሌሉያ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Год назад +2

    God bless you

  • @etsegenetdesta7517
    @etsegenetdesta7517 Год назад

    አሜን ተባረክ በመዝሙርህ በጣም ተባርኬለህ

  • @hannademissie98
    @hannademissie98 Год назад +4

    True worship 😢❤

  • @GraceGrace_7
    @GraceGrace_7 Год назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 Год назад +3

    Wow pasture werkneh God bless you I was watching this video when I was at honda dealer to fix my car I start crying people watching me like I am crazy but I am not crazy the holy spirit got me hallelujah Jesus 🙌 amen 🙏 🙌

    • @mebtuabebe8428
      @mebtuabebe8428 Год назад

      Honda Dealer!!! Okay, well. Where is it please? I want to fix my car also there.

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 Год назад

    Amen, E/R ayleweteme tebareke wendeme Werknehe

  • @derejeyirgacheffe9742
    @derejeyirgacheffe9742 Год назад

    አምልኮ እዚህ ብቻ የምናመልከዉ ሳይሆን ይቀጥላል። ደገመዉ ምናምን አትበሉ። የሴዉን አተንሽን ለመስረቅ

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 Год назад +1

    Aylewetim.amen

  • @senaithaile1943
    @senaithaile1943 Год назад +1

    God bless you brother ❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Год назад +3

    Tebareku gate yebarkh brother and sister jesus is love you all people jesus coming back week up pray every day 💕🙏

  • @eliaskebede273
    @eliaskebede273 Год назад +2

    You are blessed

  • @wendwosenmamo6379
    @wendwosenmamo6379 Год назад +1

    Pastor Workiye, I love you so much brother. Praise God for His wonderful gift over your life!

  • @lordsdisciple3817
    @lordsdisciple3817 Год назад

    ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ ሁሌ ከፌቱ አትታጣ

  • @Itshafeii
    @Itshafeii 8 месяцев назад

  • @temesgenkebede7333
    @temesgenkebede7333 Год назад +1

    Bemzimuruna amliko yetebarekin behonim yesetehewe reise gin tegeby aydelem??? Workineh degemewu malet min malet new?? eyalekesu mamilek yezewotir sirachin aydelemin???

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 Год назад

    Ye egz/r sew zemenih yilemlim❤❤

  • @fyfpro1897
    @fyfpro1897 Год назад +1

    Amen

  • @mekidesegebru4894
    @mekidesegebru4894 Год назад

    እውነት ነው እነሱም ሲያጋንኑ እኞም ስናጋንን በአርዕስት ተሙልካች ለማግኘት ልዩነቱ የት ነው?

  • @fretagebregziabher384
    @fretagebregziabher384 Год назад

    amen amen amen amen tebareki

  • @efratafisseha-8052
    @efratafisseha-8052 Год назад

    Eyesus Ybarkihi .Aman Amane

  • @aberashdagne1171
    @aberashdagne1171 Год назад

    Amen zemenik yiberek

  • @kiziyahailemariam9324
    @kiziyahailemariam9324 Год назад +2

    Waw

  • @addisbaki3094
    @addisbaki3094 Год назад

    Amen Jesus is coming soon

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 Год назад +1

    Amen.Amen.💔💔🔥🔥

  • @selamawitmakonnen2823
    @selamawitmakonnen2823 Год назад

    Amen amen amen amen haleluya🙏👏🙌
    Tebarek bebezu

  • @elsabetyohanis1946
    @elsabetyohanis1946 Год назад

    ወርቅህ ደገመው ከዛስ ምን ይሁን

  • @jesusislord2698
    @jesusislord2698 Год назад

    ተባረክ 🥰🥰🥰

  • @wedibekele4929
    @wedibekele4929 Год назад

    ተባረክ፣ፀጋይቢዛልህክቢሩንጌታይዉሰድአሜንአሜን

  • @abiotmillion6610
    @abiotmillion6610 Год назад +1

    እባካችሁ ርዕስእናንተ አትስጡ እግዚአብሔር ይባርክህወንድሜ

  • @rahwijhon179
    @rahwijhon179 Год назад

    Amen 😭❤️😭❤️

  • @rahelsuard758
    @rahelsuard758 Год назад

    Geta Abzto Yebarkhe

  • @user-iy1dn8di1b
    @user-iy1dn8di1b 11 месяцев назад

    እናንተም ደገማቹት እርሱን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад

    Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @user-iq1zo5xj5l
    @user-iq1zo5xj5l Год назад

    Taberk🙏🙏🙏