የጨረቃ ቤቶችና ቦታ ህጋዊ እንዲሆኑ ተጠየቀ ! በሊትር 10 ሺህ ዶላር የሚሸጠው ውሃ -ታህሳስ 07/2017 | business news |dollar exchange

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 10

  • @AlemayehuManetura
    @AlemayehuManetura 12 часов назад +6

    ዶ/ር ጨኔ ለብዙሃን መፍቴ የምሆን ጉደይ ለይ ስላቀረብከው ማሻሻያ እናመሰግናለን ሁለም ጨረቃ ቤት ህጋዊ ይሁን ።

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe 14 часов назад +6

    ተግባራዊ ካደረጉት ጨረቃ ቤት የሰሩ ሰዎችን ህጋዊ ቢደርጉ ጥሩ ነው። እናመሰግናለን ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ።

  • @lubabamohamed4672
    @lubabamohamed4672 14 часов назад +6

    ትክክል ጨረቃቤት ነው የበዛው ህጋዊ ቢደረጉጥሩነው እናመሠግናለን

  • @salha0911
    @salha0911 3 часа назад +2

    ጨረቃ ቤቶች ህጋዊ ይደረግልን
    የስደት ልፈታችን ነው
    ጊዜያችን ጉልበታችን
    እድሜችን እየበላ ስደት
    እየታመምን እየስራን ነው እንደ አቅማችን የገዛ ነው
    ድምፀችን ይስማ

  • @MekyaSaeed
    @MekyaSaeed 11 часов назад +2

    አወ ይሁን የአረብ አገር ልፋታችን ነዉ😢

  • @AndileXengana
    @AndileXengana 9 часов назад +2

    ጨራቃ ቤቶች ህጋዊ ይደራጉ

  • @SaadaSaada-i6o
    @SaadaSaada-i6o 9 часов назад

    Allah tegbarawui yadrigew besewu hager tekeraten yeseranewu bet 😢

  • @MAHAMohammed-s4i
    @MAHAMohammed-s4i 10 часов назад

  • @AndileXengana
    @AndileXengana 9 часов назад +1

    ጨራቃ ቤቶች ህጋዊ ይደራጉ