Le allah blesh ketelashiw belebesh teyew terf sedb ena terf kalat atenageri kelbsh le allah kehone allah endiyastekaklew dua adergilet allahm miwedew endza sihon new
Good news፤ Ethiopia is exporting electricity to 4 East African countries (Tanzenia, Kenya, Djibouti, Sudan), and on the way to South Sudan, Somaliland, Uganda, Rwanda.
ሁለተኛ ሃገሬ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
ሁሌም ከፍ በይልን
የስንት ድሃ ሂወት የቀየረች ትባረክ
ሳውዲ የረሱል ሰ ዐ ወ ሀገር❤ ሁሌ ከፍ በይ
አላህ ይጠብቃት ከፈሳዶችም አላህ ይጠብቃት ሳኡዲ ሁለተኛ ሀገሬ
የምወዳትሀገርሳዉድየ❤❤❤❤❤
አለህ ያስተካክለዉ የበላይነት የሚገኛዉ በፈሳድ አይደለም የሴት መዉጣት ኸምር ሙዚቃ አይጠቅማትም የስከዘሬዉ ይሻላተል የበፊት ግርማ ሞገሷ ይሻላል አላህ ይጠብቅልን የአይናችን ማረፊያ ናትት
ነዳጁን የሰጣቸው አሏህ እሰከሆነ ድረስ በነዳጅ የሚያገኙትን በረከት ይቋረጣል ብለው ማመን ዬለባቸውም !
ማራምን ሳዉዲ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ሰርቸ የተቀየርኩት ሀገር❤❤❤❤
እንዳች ያሉትን ያብዛልን
@AninyimanYimam አሜን
ሰላም ላገራቺን ❤ፎቅፎቅ ሳኢዲ🇸🇦💚💚🇸🇦
የአለም እዉነተኛዋ ሀገር አላህ ይጠብቃት
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምን አፍህን ትከፍታለህ እውነት ነው @@abikassa1664
??????@@abikassa1664
Ameen Ameen
አሜን✅✅✅✅✅✅📖📖📖📖🌻🖋🖋🖋📚📚📚
May Allah bless Saudi Arabia 🇸🇦 my second country 🙏 i miss Medina and Mecca
ሁለተኛ ሀገሬ ሁልጊዜ ከፍ በይ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
ለሃገሩ ያለው ትጋት ደስ ይላል አላህ ይጠብቀዉ
ቲንሽ የሙዚቃ ኮንሰርቶች ይደብራሉ
እሰይ እሰይ እሰይ
አዎ አሮፖዎች የሚመኙት አገሪቱ የረከሰች ለማድረግ ጭፈራ ቤቶች ዝሙት እንዲሰፋፋ መኞታቸው ነው
እማማ ሳኡዲ ሁሌም ከፋበይልኝ ሁለተኛ ሀገሪ
ኢትዮጲያ እናት ሀገሬና ሳወድያ ሁለተኛ ሀገሬ ፎቅ ፎቅ (ከፍ ከፍ) በሉልን።
እንኳን ደስ አላቹህ ሳኡዲ ሁለተኛ ሀገሬ ነበር ሪያድ የኖሩኩበት ህዝቡ ሀራምና ህምር ቢቀር ጥሩ ነው በተረፈ ደስ ይላል ❤❤❤
ሚሲን ሳይሆን ክርስቲያኖን ብትል😂😂😂😂😂
ጀግናመንግስት ፡፡፡፡፡፡፡
ሳውዲ የሁሉም ሀይማኖት ሰርቶ የሚቀየርብሽ የበረከት ሀገር።
Saudi kef beyileng 🇸🇦🇸🇦💚💪
ሳውድ ከፍ ከፍ በይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bravo MBS keep the good work
ዘጋባውን አንተ ብቻ ዘግብ ፈታ የለለ ትመቸኛለህ❤❤❤❤
Mechereshachewin Allah yasayen
MBS🥰
MBS❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳውዲ ሁልታኛ አገር🇸🇦❤❤❤
ፈታችን እጅግ እናመሰግናለን።
ሳውዲ ተራሮቿ ሁሉ ወርቅ አላቸው
Mesi aydelem bro yekatarut R7 new
Melka berta ❤❤❤❤❤❤
May Allah look after it ❤❤
The power off CR7💪💪💪💪❤❤🔥
Who is that person ❓
@temsgendagnachew6234 CR7 ወደ Soudi ስሄድ አለም ፍቷን ወደ አረብ አዞረች ከዘ Mane, Neymar, Benzema, ,,,,,,,,,,,,,,,,, የመሳሳሉ የአለማችን ኮከቦች ወደ አረብ ጎረፋ ከዛ አለም ለ አረብ እግ ኳስ ትኩረት መስጠት ጀመረች Soudi Arabia world cup የማዘጋጀት እድል አገኘች በ Ronaldo የተነሳ። ❤❤💪
አላህከፍያደርጋትሁሌም❤❤❤❤
የኳስ ከፍታ የመቦዘን የመዘናጋት ከፍታ
🇸🇦🇸🇦🇸🇦❤❤alh ☝️☝️akibar
ሙዜቃው እና ፌልሙ የአላህን ቁጣ ያመጣባቸዋል
❤🎉❤🎉❤🎉❤
እና ይህንን ነዉ አለም ለሳዉድ እጂ ሰጠ ያልከዉ፡
ፖርቹጋላዊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሚለው ይታረም
ሳውዲ ባለ ውለታችን
ጎበዝ ነህ ግን ስህተትህ ያናዳል ሮናልዶ እንጂ ሜሲ ከሳኡዲ ጋር ሠርቶ አያውቅም
*ልዩ የሆነች በትህትና በፍቅር ወደፊት የምትጓዝ ሐገር ❤😅አንተ ሸምሪ፣ዶስሪ፣ሀርቢ፣ጄዛኒ፣ቃልጣኒ ፣ምሪ(ከ90 በላይ ጎሳዎች) ተባብለው እንደኛ በጎሳ የማይጋደሉ ህዝቦች❤ከእኛ ከሀበሾች በኋላ አገር መስርተው(ሳውድ ከተባለች 100 አመት አይሞላትም)ብዙ እርቀውን በሀብትም በስልጣኔም በደስተኛነትም ተተኩሰዋል*
Viva MBS💚🤍
ማስተካከያ፡ አርጀንቲናዊውን ሊዮኔል ሜሲ ሳይሆን ፖርቹጋላዊውን ክርስቲያኖ ሮናልዶን ወደ ሊጋቸው በማምጣት ...
ሰውየው የእስራሌ ልጅ ነው ዲቃላ ማለት ነው እኔ ለአላህ ብዬ ነው ምጠላው አይሳካለት አላህ ያዋርደው እሱ ና መሰሎቹ እነዚ የእብሊስ ጓዶች
Le allah blesh ketelashiw belebesh teyew terf sedb ena terf kalat atenageri kelbsh le allah kehone allah endiyastekaklew dua adergilet allahm miwedew endza sihon new
ሳህ ወላሂ ስንት ኡስታዞችን ነው ያሰረው አላህ የስራውን ይስጠው
ሮናልዶ ነው ብዙ ጊዜ ትሳሳተለ አስተውለ ተቀደድ
feta family ❤
Please ጀማሪ ነኝ😢
ሚን ሚሴ no ሮናልዱ
በፍጥነት አስተካክል ፖርችጋላዊው ክ ሮናልዶ ነው
መሲን በሮናልዶ አስተካክለዉ
መሲን ሳይሆን ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነዉ
Good news፤ Ethiopia is exporting electricity to 4 East African countries (Tanzenia, Kenya, Djibouti, Sudan), and on the way to South Sudan, Somaliland, Uganda, Rwanda.
ሳውዲ አረቢያ የእስራኤል ሺንት ጨርቅ 😂😂😂
እስራኤል እኮ የአሜሪካ ጥገኛ አሸንጉሊት ናት
ጠቅላላ አረቦች እንጂ የእስራኤል ሽንት ጨርቆች 😂😂😂😂😂 ምናለበት ከእስራኤል ጋር ጦርነት በገጠመች😂😂😂
ለምኖ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል
@@HubelAl-UZZAሳውዲ የመን ሀገር ብቻ ነው የምድሰው😂
@@Asia-y5q እስራኤል ዋክበር
😭😭😭😭
የምን ሜሲ ነው ሚያወራው???
ርእሱ አይቼ ምን ተገኘ ብዬ ነበረ ወደ ሓራም እየተጓዘች ነው አትልም😮😮😮
ሳኡዲ ይጨምርላት ሁል ጊዜ ከፋ ትበል ነገር ግን ያሁኑ መንግስት ጥሩ አይደለም የምእራባዉያን ቆሻሻ ተግባር ሳኡዲ ላይ እዲተገበር አድርጓል
🎉
ብለህ ነው ብትሆን ደስ ይለኛል ግን አይመስለኝም ከአሜሪካ እጅ ለመውጣት 😂😂😂ተው እስኪ ምናለበት ኒኩለር ለመስራት ብትሞክር ምን አለ በቴክኖለጂ አለምን ብትመራ ምንም የቀፈደዳት ነገር የለም ያኔ የፈረመቺው ከአሜሪካ ጋር ነው ቂጥ ያስገባት
ሰኡዲ ከእሥፖርቱ መሥክ በተጨማሪ ከአለም አንደኛ የሚያደርጋትን ከአባይ ወንዝ ብዙ እጥፍ የሚበልጥ መላ ሱኡዲ ምድርን የሚያለማና እስከ አውሮፓ፥አሜርካ የሚዘረጋ ወንዝ የንፁ ውሃ ባለቤት ለመሆን ጫፍደርሳለች ነገር ግን ከነበራት ታሪካዊ ክብርና ልቅና ሥፍራ እየወረደች ነው ያሳዝናል
ሜሲን መች ቀጠረች 😂😂😂😂😂
በዚህ ዘመን ተፋለጊ የሆነው የሴቶች ረቁት መሄዴን አፅድቋል
መሲ or ክርታኖ ንው
ሜሲን ከየት አመጣሀው በ CR7 ተካው
አድምቄ አለም እጅ ሰጠች አታፍርም ይደመጥልኝ ብለህ ትጠላለህ
Rabbiin ittiin hin gahin namichaa
የኛዎቹ እስራኤል አይናቼው ደም ለበሰ ማሻአላህ በሉ 😂
ገና ከ10 አመት ቦሀለነው እንዴ
ኧረ እባክህ መሲ ሳይሆን ሮናልዶ ነው ሳውዲ የሚጫወተው ሜሲ እየተጫወተ ያለው አሜሪካ ነው
እንግዲ የድራፍት ላስቲኮችን አብራ ታምርት 😂 እረ ምን እሱብቻ የጭፈራ ቤቶችና የምሽት ቤቶችም አብረው ይዘጋጁ 😜
በሳዑዲ የለው ሀብት ለዓም ይብቅ ነበር
እና ታዳ ህዝቦቾ ለምን ድሀ ሆኑ
ገንዘብ ካለህ የአርጀንቲናን ብሄራውይ ቡድን ማሸነፍ በፈለከው ሰው ላይ በጂተህ መጨዋቻ ታደርጋለህ ።
Lewdiketiwa menderderiya lay nat asregiche new minegrik!!!!
እረ ተው C.Ronaledo new
ከየት አምጥተሕ ነው ሜሢ ምትለው Cr 7 ሮናልዶ በማለት አሥተካክለው😂😂
They are not hiring Messi. He is CR 7
💚🤍😊
Kkkkk CR 7 new biro
i don't like him at all mbs 😭😭😭😭😭😭 he doing bad things to do
ገና ምን ኣይታችሁ ሓቅ ኣላቸው አለምን ይገዛሉ
መሀይማን ሆኑዋ
Mehayeb ante neh. Lelegochachew Hager eyseru nw. Legochachew lelawn yeseralu
ማለት?
Ronaldo bemil yistekakel
What can they produce by themselves? What you are reporting nothing. Is Saudi Arabia technologies an advanced country?