Selam nachi yhun behlm hadis biet qeyerkut ena adis bietu yegadenay biet new ena biet u qoncho adeley merietu Hamed new na yebalebietu suq wsti bietey new yalew endezi kohone biet ey mazgat aychlm bye yehasebkut neber wst sigeba gn wend gadenay eju be mlach qortso dem sifesow ayehut ene mn alalkum bewstey gn keniegar mahder felgonew bye asebkum ena biet meqyern beta koftoni neber
Selam set lije yedfrese hyke west gebta keruk seterragni semche lawtat sel leloch 2 keswa kef yalu set ljoch ayalew lijen becha awtatlw lelichun gn motew selmslegni tewkwachew keza gn sw hulu yetazbgnu yemslgni ena etsetalew mindenew
ሠላም ቤቲ እዴት ነሽ ህልም የምትፈችው በትክክል ነው ህልም ስፈች ጎበዝ ነሽ አሁንም እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እኔ በህልሜ ዘንዶ አይቼ አንቺ ደግሞ እንኳንም ዘንዶው ተያዘልሽ አልሽኝ እና ዘንዶው እስከሚያያዝ ድረስ በፀሎት ብደክምም መጨረሻ ላይ ተያዘልኝ ብዙ ደክሜ ደብተራውንም ጠንቋዩንም ጌታ ያዘልኝ ዛሬ ጌታ ይመስጌን ግን በህልም ዘንዶ ማየት የዘንዶው አላማ መግደል መግደል ነው
ሰላም ቤቲ ህልሙን ያየው ባለቤቴ ነው እናቱ ሞታ እህቱ እናትየው ላይ ተደፋታ ታለቅሳለች እሱም አብረው ያለቅሳሉ በጣም በተደጋጋሚ ነው የሚያየው፡፡እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በህይወት አሉ ፡፡
ሰላም ቤትዬ ላስቸግርሽ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ
የአጎቴ ሚስት የወር አባባው ልብሷን አበስብሱት እና ቀሚሷን ከፍት ተቀምጣ ሸፍኚ ስላት እንቢ አለች ።
እኔም ቲኒሽ ከዋላ ልብሴ ተበላሽቶ አየሁ ጠዋት ስነሰ ደስ የማይል ስሜት ተሰማኝ ምን ይሆን
ቤቲዬ❤❤ ሃኑ ጆ ኑር ነኝ በሁለት ዩቲብ ነው የምከተልሽ
Selam Betiii seletehetenashe Geta Eyesus Yebarekeshe ehete. Ene tseguren beheleme tsegur seriye kiretogne lemn asatereh koretekewu eyaleku alllekeseku ena kenkelefe dengeche senesa yemewodat enate almost helemun bayehu be seatat wuset yemewodat enate bestrok temetache keza hospital wosedenat hamus strok metat ehud kedame motechebegne ehud tekebereche enem betam dengeche hulet amet hakim yemayakewu besheta tameme betam tesebabere neber. Ahun gin Geta EYESUSn tekebeye eref beye eyenoreku new Ehete. Egeziabeher Yemesgen!!!! Abezahubeshe yekerta?
ወደ.በተ.ፀገወነ.የበዘለሸ.ኡነ.የየወተ.ሐለመ.መነመሰለሸ.በለ.በወነተወ.ወተደረ.ነወ.ሁለተ.ለጇቸቸ.አሏነ.ገነ.ተለየዩተነለ.የኀጀመረ.ለጀነ.ለመሸጠ.ሰነገገረ.በሰለከ.ነወ.ሰወረ.ሰመወኞ.የሞወረወ.ወነደ.ነወ.ሰወየወ.በተከረሰተየነ.ንና.ዘጠነሰአተ.መጠቸ.ወሰደታለወ.የለለ.ሰመቸ.በጠመ.ተነዳድኲወነ.ሰለሰ.በተከሠሰትየነ.ገበቸ.ሰሰለመ.ነቀወ.መነ.የሁነወደ
እደገና ደግሞ በህልሜ ደጋግሜ ባህር ውስጥ ገብቸ ውስጥ ለውስጥ ስሄድ አደርኩ
ቤቲ ሠላም ና ፀጋ ይብዛልሺ ሁለም እከታትለሻለሁ። በህልም በአንድ ቦታ ላይ በተለያዩ ሚሺት 3 ጊዜ ብዙ መቃብር ባለበት ቦታ ወሲጥ ሲመላለሲ አየሁት ደግሞ አንድ ባለኤራይ ልጂ ሞቶባት እያለቀሰ ትልበትል የሆነዉን ኤረሳ ይዞ በዛ ቦታ ላይ ኤረሳን ለመቀብር ሲሄድ የተቆፈረ አድሲ ጉርጋድና ደግሞ ኤረሳ የወጣበት ጉርጋድ አለ እኔ ቀርበ እያየሁ ሰልከ በዛ ጉርጋድ ገባ ደንግጨ ወደ ላይ ሳየሁ መሰላል አለ ወሲጀ ሲልከን ከጉርጋድ አወጣሁ እባክሺ በቲ ከመንፈሳዊ ፊቺ እፈልጋለሁ! ወንድላጥ ነይኝ ደግሞ ህልም የማየዉ በተወለድኩበት ሰፈር ነዉ ግን በሳዉ ሀገር ሆይኘ ነዉ ያየሁ።
ሰላም ቤቲዬ ይህ ሁለተኛ መልክቴ ነው ባለቤቴ በፌስታል ሙሉ እንቁላል ተሸክሜ እየሄድኩኝ ከፌስታሉ ውስጥ አንድ በአንድ እየወደቀ ጦሽ እያለ ይፈነዳብኛል አለኝ እባክሽ ፍቺልኝ
ሀይ ደህናናችሀሐ በህልሜ የጠላ ቄጣ በልቸ ፍችልኝ እስኪ
ሰላም ቤቲዬ በሕልሜ ባሌ ሌላ ሀገር ለስራ ሄዶ ይመስለኛል እርሱን ላገኝ ሄጄ በባጃጅ ነው የምሄድ የሚመስለኝ እና የሄድኩበት ሀገር ዝናብ ዘንቧል የሆነ ቦታ ስንደርስ መሻገር የማልችለው በጣም ትልቅ በጣም ሰፊ የዝናቡ ውሀ ያለ ይመስለኛል እኔም ወርጄ እያየሁት ሹፌሩም እያየው ሳልሻገረው ነቃሁ እባክሽ ፍችልኝ🙏🙏🙏
ሠላም እዴት ነሽ በህልሜ ወልጄ ይመስለኛል እና የሆኑ ሠወች የአገት ብር እና የጆሮ ይሠጡኛል የጀሮው ግን ለአንዱ ብቻ ነበር እናም እረጅም ስለነበር ቆርጨ በአዱም አደርጋለሁ የጀሮውን ቆርጨ ለሁለቱም አደረኩት
ልጅ መውለድ ጥሩነው የምኞት መሳካት ከጭንቀት መገላገል
Selam nachi yhun behlm hadis biet qeyerkut ena adis bietu yegadenay biet new ena biet u qoncho adeley merietu Hamed new na yebalebietu suq wsti bietey new yalew endezi kohone biet
ey mazgat aychlm bye yehasebkut neber wst sigeba gn wend gadenay eju be mlach qortso dem sifesow ayehut ene mn alalkum bewstey gn keniegar mahder felgonew bye asebkum ena biet meqyern beta koftoni neber
Selam set lije yedfrese hyke west gebta keruk seterragni semche lawtat sel leloch 2 keswa kef yalu set ljoch ayalew lijen becha awtatlw lelichun gn motew selmslegni tewkwachew keza gn sw hulu yetazbgnu yemslgni ena etsetalew mindenew
ቤቲዬ ምነው ግን ስሜን ጠርተሽ ቀጣይ ብለሽ ጠፋሽ ጠበኩ ታድያ ምነው ነው የምፅፈው አይደርስም ተደጋጋሚ እያስታወስኩሽ ነበር እኮ ውዴ
simishn keterahu yidersshal
@@AddisViewmedia እሺ አመሰግናለው በባለፈው የተወሰነ ግዜ ከመጥፋትሽ በፊት መጨረሻ የሰራሽው ቪድዬ ነበር ቀጣይ ያልሽኝ እጠብቃለው ይቅርታ
ሠለም ❤ከተጣላሁት ባሌ ጋር
1ዴ በእርሻ ውሥጥ ሥንሔድ አየዋለሁ
1.ዴ ሲያገባ እና ሙሽሪትና አጃቢ አጠገቡ ገን ጥቁር እረጅም ሥወዬ አጠገቡ ቆሙአል
እኔ ግን ፌትለፊት ባለው ቤት ወሥጥ ምግብ ቀርቦልኝ ቁጭ ተቀመጥኩ
1ዴ ሙሉ ሠውነቱ ቆሥሎ እራቁቱን ወደቤቴ አሥገባሁት
1ዴ ሲወቅሠኝ አቺ ነሽ አንቺ ይለኛል እንዲ ባተረጊ ኖሮ እያለ
❤❤❤
እሥኪ አሥደሥቺኝ
በሕልም ሰው ፊት ከወገብ በላይ እያዩኝ ልብስ መቀየር ምንድነው???🙏
gemenashin le saw ategeltsi