የአርሶ አደር ወግ በለጋምቦ ወረዳ ከዘማች ቤተሰቦች ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 47

  • @عليالحبشي-د1ض
    @عليالحبشي-د1ض 3 года назад +4

    ለጋንቦ ( አቀስታ። ።ከላላ፣ ለገሂዳ፣ ልጓማ። ወግደ፣ ገነቴ። እየሄዳችሁ ዘይሩልን እባካችሁ

  • @alukonjo.3905
    @alukonjo.3905 3 года назад +3

    አማራየ ቅን የዋህ ፍቅር የሆነ ህዝብ ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥💎💎👑👑👑💪🏻🙏🏻💪🏻💪🏻💪🏻🙏🏻

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 года назад +6

    የወሎ አማራው ጀግናው አምርሯል ጁንታውን እስከ ወዲያኛው ሊሸኘው ቆርጧል ጀግኖቼ በርቱልን 💚💛❤

  • @عليالحبشي-د1ض
    @عليالحبشي-د1ض 3 года назад +3

    የከላላ የልጓማ ልጆች የትናችሁ? ላይክ ኮሜት ቁጭአርጉ

  • @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ

    አማራ ትንትጉ ልጆች እስካሉ ተከበሬያለሽ ሀገሬ
    ሰላም ለሀገር ወዳዱ አማራ

  • @feizaseid1473
    @feizaseid1473 3 года назад

    ማሻ አላህ የሀገሬ ሰወች ስላየኾችሁ ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቃችሁ የሄዱትንም አላህ በሰላም ይመልሳቸው

  • @ጀማልአሊቲዩብ
    @ጀማልአሊቲዩብ 3 года назад +4

    ገራሚ ነው ሸህ አሊ ምርጥ የኔ አባት አላህ ይጠብቅልኝ
    ግን ውዱ አባቴ ጁንታው እንዳይዝህ አይለቅህም
    ደስ ብላችሁኛል ግን ካዜጦኞችን ሳላደንቅ አላልፍም አላስፈላጊ ነገሩን እና ከባህላችን ጋር የማይገናኘውን ደህና ቆርጣችሁታል በተለይ ቀረርቶውን
    ግን ይቅርታ እንጠይቃለን ቆሎ እንኳ ሳንሰጣችሁ መሄዳችሁ

  • @hn8084
    @hn8084 3 года назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @የጭሮዋፓናዱል-በ4ኸ
    @የጭሮዋፓናዱል-በ4ኸ 3 года назад +3

    መገን ውሎ የኔ አጉቴ ዋዋዋዋዋ ብየለሁኝ

  • @የሀሩንዮቱብአድናቂ
    @የሀሩንዮቱብአድናቂ 3 года назад +1

    ደሥሥሥሥሦሦ የሚል ሀገራችን የአላህ አንተው ጠብቀልን

  • @teddyhaile1991
    @teddyhaile1991 3 года назад

    አውቃቸዋለሁ ሁሉንም ስላየሁችሁ ደስ ብሎኛል ዱዓው ምርቃቱ እንደት ደስ ይላል

  • @taebataeba2590
    @taebataeba2590 3 года назад +1

    አንድ አማራ።

  • @seadamohammed5477
    @seadamohammed5477 3 года назад

    ወይኔ መሬማ ጫኔ የእኔ እህት ስላየሁችሁ ደስስ ብሎኛል

  • @taebasaed4418
    @taebasaed4418 3 года назад +1

    ጀበናሽን ሳይሆን አላህን ያዢ ኢንሻአላ

  • @youtube6660
    @youtube6660 3 года назад

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂህወበረከቱሁ ወድየሀገሬሰዎችጀግኖችየጀግናመፊላቂያ ጀንቲው አይቀረባትአሉ ጀግና አሉ እናምአብሺሩ ወድወንደሜጀግንነትቢካራኝ ከልጂህ ከቤተሰብ ከኝ መለየት ክፊኝ የአንተውናፊቂእህትነኝወንደም(A)ልዪወንደምእህት(S)ነኝሰላምተመለሰ

  • @zayinabhusen9464
    @zayinabhusen9464 3 года назад +1

    wallahi jeganoch

  • @ZizoZizo-ig4kr
    @ZizoZizo-ig4kr 3 года назад

    አማራዩ የኔ የዋህ

  • @asiyamusa4683
    @asiyamusa4683 3 года назад

    የኔአጎትአረጀህሸበትአወጣህ ማሻአላህአሊለጋሥ

    • @ጀማልአሊቲዩብ
      @ጀማልአሊቲዩብ 3 года назад

      በጣም በጣም ሸበተ ግን ገና ወጣት ነው የሚመስለው
      ድንገት ሲፈለግ ጠፍቶ ቆይቶ ነው የመጣው ማለቴ ቀረፃው የገባው
      አላህ ይጠብቀው እድሜውን ያስረዝምልኝ ስወደውኮ አትጠይቁኝ ግን አይገርምም አባቴ አደለዴ

  • @seadamohammed5477
    @seadamohammed5477 3 года назад

    አላህ በሠላም ይመልስላቸሁ እህቶች አውቃቸዋልሁ ሁሉንም የአላህ

  • @ፋፊኡሙኢምራንሠለፊያሂወቴ

    መሻአሏህ ተባረከሏህ እሚምር አገር ነው መሻአሏህ እስኪ እኔንም ወዴናተ አገር አሥጎብኙኝ

    • @ጀማልአሊቲዩብ
      @ጀማልአሊቲዩብ 3 года назад

      ኢንሻአላህ
      ቅዝቃዜው ግን ከባድ ነውለመጎብኘት ሲመጡ ሀላፍትናውን ይውሰዱ

    • @ፋፊኡሙኢምራንሠለፊያሂወቴ
      @ፋፊኡሙኢምራንሠለፊያሂወቴ 3 года назад

      @@ጀማልአሊቲዩብ ችግር የለም እናተ ብቻ ለማሥጎብኘት ፍቃዴኛ ሁኑ ኢንሻአላህ

  • @asiyamusa4683
    @asiyamusa4683 3 года назад

    አሠላሙአለይኩምማሻአላህበደብአድርገህአሣየኝ

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 года назад +2

    አማራ ቲቭ አሁን እየጎበዛችሁ ነው ያልተደረሰበት ቦታ እየሄዳችሁ ነው

  • @MameMam3e
    @MameMam3e 2 месяца назад

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت

    الله يسعدك ويوفقك ويحفظك

  • @s.8681
    @s.8681 3 года назад +1

    😭😭💚💛❤️🤲🤲🙏🙏

  • @yeshetu9210
    @yeshetu9210 3 года назад

    Amhara save your life!!!Ethiopian will not get anywhere

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت

    Etopiya live 💪💪🌹🇪🇹🤲

  • @MameMam3e
    @MameMam3e 2 месяца назад

    mame

  • @ZizoZizo-ig4kr
    @ZizoZizo-ig4kr 3 года назад

    ደሞዎቺ ኅበዞች

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 3 года назад

    Weyen yechen yamselche Hager betuoernte teskaychebge

  • @zoodezozoo4989
    @zoodezozoo4989 2 года назад

    እረ አማራ ይታጠቅ አላለም እህት

  • @zoodezozoo4989
    @zoodezozoo4989 2 года назад

    ምነው ፋኖን እረሳህው ሸሁ አብይን አሁንም ታቀማጥላላችሁ እረ በቃን አብይ ነው ገዳያችን

  • @genetmamo7236
    @genetmamo7236 2 года назад

    Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 года назад +3

    ይሄ የሊጥ ሌባ ጁንታ ሁሉም ተነስቶብካል አለቀልህ ።