Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ልኡል እ/ር ይባርካቹ🙏🙏💞💞ሴት ልጅ እዉነተኛና ታማኝ ስትሆን እ/ር ደግሞ የተባረከ መልካም ባል ይሰጣታል🙏🙏🙏💖💖💖
👍💞💝ilveu
Mesha alah
❤❤
!!!
@@hadiyafentaw4284 !!!p!pP P pha
አቤት ሴት ልጅ ፅናት ትዕግስት ታማኝነት ሲታይባት የሚያከብራት ወንድ ስታገኝ በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርከው
😍😍😘🤩💍👌
🙏🙏🙏🙏✅✅💝🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰💝💝💝🌷🌷🌷🌷🌷💍💍💍💍💍💍💍👑👑👑👑👑👑👑👑
አሜን
@@abebechurageabebech219 ደምሪኝ
@@wubalemtadese2293 ደምሪኝ
እንኳን ደስ ያለህ እሼ እግዚአብሔር ፍጫሜው ያሳምርላች ምርጥ ኢትዮጵያ ወድማችን
Demerige yeni wud❤
በል ከቲክቶክ ውጣ እንደ እሼ ሁን
አተ
እግዚአብሔር ለአዘኑት መፅናናትን ተስፋ ላጡት ተስፋንለታሰሩት መፈታትንለታመሙትን ፈውስን ለደካሞች ብርታትን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
በጣም ነው የማከብርህ ከነአንድግልማርያም ትጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜንአሜን አሜን
በጣም ደስ የሚል ውሳኔ ነው ውድ ወንድማችን። ፍቅር ካለ እንኳን ገጠር ዋሻም ውስጥም ይመቻል። እግዚአብሔር አምላክ መልካም የሆነውን የልብህ መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ። ለወገ እንደበቃል አይንህን በአይንህ ለማየት ያብቃህ።
የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ እግዚአብሔር በልጆች ይባርካችሁ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷
AmenAmenAmen🙏🙏🙏
Amen ❤
እንኳን ደስ አሐህ የአብረሐም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አንተ ጥሩ ሰው
Egziyabher yemesegen yabereham yesara yaderegelachu belejoche tebareku
እሼ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርከው ከሕፃናቱ ጥያቄም ተገላገልክ
አንተን ምታገባ ሴት በጣም እድለኛ ናት ::መልካሙን ሁሉ ላንተ አሼ ምርጡ ኢትዮጵያዊው ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ😍
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው አሼ ምርጥ ወሳኝ ሰው ✅💚💛❤
እኔ
Eneeee
ዋውዋው አሼ የተባረከ ትዳር ይሁንልህ
Awo
አቤት የቀረፃ እና ቅንብር ባለሙያዎቹ ብቃት እና ችሎታ ሁሌም እንዳስገረመኝ ነው👍 ስወዳችሁ!!!!!
2015 የሸቃላነት የመጨረሻ ዘመን ያርግልኝ 2016 የንስሃ የትዳር ዘመን ያርግልኝ ምኞቴ ነው ለናተም ይሁንላቹ 🙏 እሼ እንኳን ደስ ያለክ
እኔም
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን
የአብራሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ እግዚአብሄር በልጅ ይባርካቹ 🇪🇷🇪🇷
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህእንኳን ለዚህ አበቃህ እሼ
አሚንንንን
@@genetdebele7702 u
የአብረሀም እና የሳራ ትዳር እኮ ጥሩ ትዳር አልነበረም 🤣!
@@betelhemmulugeta5827 እና ምን ነበር
እንዴት እድለኛ ናት አንተን የምታገባ እንኳን ደስ ያለህ ደስ ያለን ለመላው ኢትዮጵያን
በጣም
እድለኞች ናቸው የምትረዳው ሴት ባያገኝ አይጋቡም ነበር።
ያለም ያድርግልክ
በጣም ነው ደስ የሚለው በቀልድ አዋዝተ ቁምነገር ስለምትናገርና ስለምትሠራ በጣም በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ እሼ ተባረክልኝ ከክፉ ነገር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ።መልካም የትዳር ዘመን ወደፊት እደኔ ወደ አባቶች ማህበር ለመምጣት ያብቃህ ቻው ቻው
አሼ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ እመቤታችን የናትነት ፍቅሯ ምልጃዋ አይለይህ ትዳርህ ይባረክ
😍
Amen🙏😍
የምንግዜም የኢትዮጵያ ባለውለታ ነህ። ምንም ነገር ይገባሃል። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ...👏👏👏
ደምሩኝ ማረ
_እሼቱን በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ማነው እንደ እኔ?? እስክ ፍቅራችሁን ለእሼቱ በላይክ ግለፁለት ደግሞ መርቁት እኔ ስጠብ ስጠብ ስጠባብቅ ነበር ማስታወቂያው ከተለቀቀ ቀን ጀምሬ እስከዛሬ ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ስለ መጣ ደስ ብሎኛል እሼቱዬ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድምዬ_
እኔ አለሁልሽ ማማዬ
ማሻ አላህ🌹🌹🌹🌹
እሼ መልካም ትደር ዬሁንልክ ዬኛ ጀግነ 👍💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
በጠም ደስ ይላሌ 🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍
Ere mashkabettt
እሸቱ ሕይዎት እንዲህ ነዉ ብያለዉ አካሀድሕን ወድጀዋለዉ እግዚአብሔር በበረከት የሙላሕ ተባረክ እንዲሕ ነዉ ኢትዮጰያዊነት በገዳሞች እየሔድክ የምታደርገዉን አሰተዋጽኦ አይቻለሑ ከልጆች ጋርያለሕፕሮግራም ደስ ይላል ልጆች እንወዳችኇለን❤❤❤😍😍😍😍
እሸ ምርጤ እንኳን ደሥ አለህ አላህ ዘመናችሁን ድባርክ በልጂ ቤታችሁ ይሙላ አንተ ምርጥ ሠው ኑርልን እንወድሃለን
ደምሪኝ እሀት
@@anuyoutube5454 እሺ ሀቢቢ
እሽዬ የኔ አንበሳ የእምዬ ኢትዮጲያ ትሁት ልጇ ❤️ ይቺን ቀን ስላየሁ ደስስስ ብሎኛል የአባቶቻችን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏 🙏🙏
የገዳም አባቶች ፀሎት ጠብ አይልም ያሰብከዉን ያሳካልህ በቴዲአፍሮ ማግባት እንደተደሰትን ያህል ያንተንም ደስታ ማየት እንፈልጋለን የኢትዮጵያ ወዳጆቿን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን
ደምሪኝ ዉዴ
እሽ ምረጥ ሰው እንኳን ደስ አለህ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንአሜን
ዋውኮሜድያነ ነህ በጣም ፈኒ ነህ በጣም ደግ ሥራ ትሰረለህ ከዘም በላይ ቁም ነገረኛ ነህ ደሰታ የበዛበት የተባረከ የትደር ኑሮ ይሁንልህ Bro ! i am happy for you Congratulations
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ጅማሪ ሳይሆን ፍፃሚያቹን ያሳምርላቹ መልካም ሰው የስብከው ሁሉ ይሳካልክ 🙏😍
ወይኔ እሼ!!!! በመጨረሻም በጉጉት ስንጠብቅ የነበረውን ነገርከን!! ካገላለፅህ ባለቤትህ መልካም ጠንካራ እና ታጋሽ ሴት ናት! ለአንተ ድግሞ ቃላት የለኝም!! እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ! ህልማችሁን ይሳካላችሁ!! ለወጣቱ ተምሳሌት የሆንክ ኢትዮጵያዊ!! ልዩ ነህ!!
እግዚያብሔር የሰጣት ለኢትዮጲያ ስጦታ እኮነህ አንተ መልካም ሰው ሁሌም ደስታህ ደስታችን ነው በሁሉም ነገር ይባርካችሁ 🌻🌻🌻
Amen
ሰ ዉ ሁሉ ሲራጨዉ እየፈነጠዘር ሃዋን ሲያደግ አየጎዘጎዘግ ርግር ይወዳልአ ሳይቶኛል ማለፍ ተራዬ ነዉ ይላልታ ዲያ ለምን ብዬ ለታይታ ላድርገዉስ ንት ነገር ሳለ ቀዳሚ የሚሆን ቡ ና እየጠጡ ማክበር አርሶ አደሩን ት ሁት ልብ ይፈጥራል ይሰራል ሀገሩን ለእሸቱ መለሰ አድርሱልኝ ሲሳይ ተሻለ (ሞዛርት)
እንኳን ደስ አላችሁ አንተ መልካም ሰዉ🙏 አንተንማ እራስህን መዳር የለብህም ያለምንም ወጪ በእስፖንሰር አንተን የዳረ ሰዉ እድለኛ ነዉ ታሪኩ ይፃፋል ብዙ ያተርፋል የብዙዎችን እንባ አብሰሀል ተባብረን እንድርሀለን 🙏🙏🙏
በጉጉት ሲጠብቅ የነበር እንደኔ ማነው?
Me too I couldn't wait
እኔ ግን ቀደማችሁኝ
እኔ በጣም ነው በጉጉት ስጠብቀው የነበረው
ማርያምን ማነው እንደኔ ደስስስ ያለው እሼ ያብራሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ ወልዳቹሁ ለመሳም ያብቃቹ💗💗💗💗💗
እሼ መልካም ሰው እስተዋይቱን ለአንተ ዘውድ የምትሆነውን እግዚአብሔርን የምትፈራውን ጊዜ የማይቀይራት ሚስት ያርግልህ ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
ዋዉዉዉ የምር ድንቅ ሠዉ ነህ አምላክ ይባርካቹ ትዳራቹንም የአብርሃም እና የሳራ ያደርግላቹ የልብህን መሻት አምላክ ይፈፅምልህ መልካም ሠዉ
ወላሒ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ያንተን መልካም የዴስታ ዜና ለመስማት እሼዬ ማነው በጉጉት ሲጠባበቅ የነበር♥️እሼዬ አንተኮ የእውነት ከልብ ሠው ነክ የተባረከ ሒወት ይውንላችው ለአንተ ደስ ብሎኛል ከምር እምባ መጣ ባባዬ
እሸዋ ወንድማችን እመብርሃን በተባረኩ ልጆች ትባርካችሁ እግዚአብሔር ከሀፂያት በስተቀር የተመኝህውን ሁሉ ይፈፅምልህ መልካም የትዳር የስኬት ዘመን ይሁንልህ❤
ማሻ አላህ እሼ ወንድማችን እንኳን ደስ አለክ ደስ ብሎናል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እንወድሃለን አላህ ፍቅራችሁን እሰከ መጨረሻ ያድርግላችሁ አሚን
አሏህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ውንድማችን ነህ እሸ
እኔም ላገባነዉ ሰሞኑን ሁሉቹሁም በምታምኑበት ዱአ አድርጉለኝ መልካም ትዳሬ በሉኝ🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌
Melkam tedar 🌹🌹
መልካም ትዳር ማማየ😍😍😍
መልካም ትዳር እህት
አሏህ መልካም ትዳር ያርግልሽ ሀዩቲ
መልካም ትዳር ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ
ማሻአላህ እሸቱ እንኳን ደሰ አላችሁ ወላሂ በጉጉጉት ሰጠብቅህ የነበር እንደኔ ማነው መልካም ልጅ ነህ አላህ መልካም ልጅ ይሰጠችሁ ያረብ
እንኳን ደስ አለህ እሼ❤️❤️ ለልጅ ይታየዎል ይባላል እነሱም ታይቶቸው ነው በተደጋጋሚ የጠየቁህ እሰይ እሰይ እእእእልልልልልል መልካም የትዳር ዘመን ውለዱ ክበዱ እንቅልፍ አትውደዱ ❤️❤️❤️🌷🌷
እውነት እሼ እኔ ያሳስበኝ ነበር ያለማግባትህ ምክንያቱም አንተ ጥሩ ሰው ነህ ካንተ ሚወለደው ልጅ ለትውልዱ ያስፈልገዋል አላህ ልጅ ይስጣቹ መልካም የትዳር ዘመን አላህ ሂዲያ ይስጥህ እሼ
በትዳር በልጆችህ ይባርክህ ዘመናችሁ ይቃና የደስታ የፍቅር ዘመናት ይሁንላችሁ ዉለዱ ክበዱ ተባረኩ አሜን ❤❤❤
@@comedianeshetu በጣም ደስ ይላል የተባረከ ትዳር ይስጥህ
ይሄ ደስታህን ማየት ናፍቆኝ ነበር እሽየ ጋብቻቹ የአብራሃምና ሳራ ያርግላቹ❤️🙏
AMAN AMAN AMAN
እግዚአብሔር ይመስገን!ዋናው ትእግስት ነው እግዚአብሔር ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሊሰራ የታመነ አምላክ ነው! ተባረኩ!
ውድ እሸቱ መቸም ሰው በጠፋበት ጊዜ አንተ ምርጥ ሰው youtube ተገኝተሃል። አድናቂህ ነኝ እና ሰርግህን የአብረሃምና የሳራ ሰርግ ያርግልህ። በልጆች ይባርክህ!!!!
ያብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ በልጆች ይባርካችሁ በጣም ደስ ብሎኛል👏
እግዚአብሔር ይመሰገን ያሰብከው ይሳካ ወንድሜ እሸ
የኔዋ እ እዚ ሰፈር
@@ekrutube5357 አዎ የኔ ውድ እሼ ጋር ከሌለሁማ በቃ ዩቱብ ላይ እንደሌለሁ ቁጠሪኝ
በጣም የሚገርም ምኞት ነው እግዚአብሔር ያሳካልህ።በተረፈ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ መልካም ጋብቻ
ዋው የ2015 ለኔ የመጀመሪያ መልካም ዜናነው ደስስስስስ ብሎኛል እሼ መልካም ትዳር በፍቅርና በልጆች የሚደምቅ ይሁንላችሁ
እሸዋ ዋእንኳን ለዚህ አበቃህ ኑሮን ሁሉአላህ ያማረ የሰመረ ያርግልህ አንተ ቅን ሰዉ ነህ ምርጥ ሰዉ
ኮሜዲያን እሼቱ የዘመናችን ድንቅ ወጣት👌😍ዋው ጥሩ የፍቅር ተሞክሮ ነው የአብርሃም የሳራ የይስሐቅ የርብቃ ጋብቻያድርግላችሁ እሼ ደስታህ ደስታችን ነው በጣም ደስ ብሎኛል እመቤቴ ማርያም ሞጎሳችሁ ትሁን🌻😍
ወንድ ልጂ ለሴት ሲጠነቀ ቅ ደስ የሚል ፍቅር ነው አውነት💞💞💞💞💞
ማነው እንደኔ ስራውን ትቶ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ እሼ ካንተ ብዙ እንማራለን ገና መጨረሻችሁን ያሳምረው አባቴ 💝💝💝
የምወድህ ወንድሜ እሸቱ አንተ ብሩክ ነህ። እሰይ እንኳን ሥላሴ ረዳህ! ፍጻሜው ይመር አቦ። በጣም የገረመኝ እኔም ከድሮ ጀምሮ ገጠር መኖር ነበር የምመኘው(ራሴን አንተን ውስጥ አየሁት) እግዚአብሔር ይኑር በመሃላችሁ ወንድሜ።
አሽዬ የኔ ጌታ እንኳን ደስ አለህ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ የአብረሃሙ ቅድስት ሥላሴ በልጅ በሃብት ይባርካችው 🙏🙏🙏 💙
እሼ ሙሉ ሀበሻ አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ አንተ መልካም ሰው ነህ መልካም ነገር ሁሉ ይገበሃል ትደርህ ይበረክ እድሜ እና ጤና ይስጣችው ውለዱ ክበዱ የአብርሀም የሰራ ይሁን ገብቻቹ🥰🙏
አላህ ይጠብቃችሁ።መጥፎ ነገርን ሁሉ ያርቅላችው ፍቅራችው ለዘላለም ይቆይላችው።
ምርጥ አላማ ያለህ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ትዳርህን እና ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏
እሽየ እንኳን ደስ ኣለህ የኣብራሃምና የሳራ ያርግላቹ በንስሃ ታጥባቹ በቅዱስ ቁርባን ቢሆን ጋበቻቹ በጣም ደስ ይላል ዉለዱ ክበዱ ብዙ ተባዙ እግዚአብሔር በልጆች ይባርካቹ❤❤
እመብርሃን በዘር ትባርካችሁ ደስ ብሎኛል መልካም ሰው ዘሩ ይብዛ !!
አሜን አሜን አሜን 😘🙏
🙏🙏
አሜን አሜን
ልጅቱን ለማየት ጣርኩ ስልኬን ዘቀዘቅኩ አቃነሁ ማየት አልቻልኩም አሹ በጣም ጥሩ እቅድ ነው ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈጽማል የልብህን መሻት ድንግል ማሪያም ትፈጽምልህ 🥰🙏
እኔም ግብ ባለፈው እራትየጋበዛትልጂ ትመስለኛለች
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
🤣🤣🤣🤣🤣
እኔም ውድ ❤️❤️
አሜን እሼ ያንተንም ልጆች ድንቅ ልጆች ላይ ለማቅረብ ያብቃን እሽዬ በጣም ደስ ብሎናል መልካም ጋብቻ
አሼ እንኳን ደስ ያለህ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ።
እንኩአን ለዚ አበቃክ ውዱ ወንድማችን❤️❤️ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያርግላቹ በብዙ ልጆች ይባርካቹ እስከ እርጅና ድረስ በፍቅር ያኑራቹ 🙏🙏
እሼ ለዚህ ክብር ስለበቃ ማነው እደኔ ደስስስ ያለው❤❤❤🙏
እንኳን ደስ አለህ 🎉እደምታቀርባቸው ድንቅ ልጆች አንደበት ፍቅራቹ ይጣፍጥ እመብረሃን ቤትህን ትዳርህን ሂወትህን ታብራልህ 😍
በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጣም ደስብሎኛል እሺ ወድማችን እንኳን ደስ አለህ አብርሃም የሳራ ጋቻ ይውንላችሁ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ 🙏🙏😍😍😍❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹👈
አሼ ምርጥ ሰው መጨረሻው አላህ ያሳምርልህ ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላቹ እስኪ ደስታችሁን በላይክ ግለፁለት
አሁን ልተኛነው
ኣስታወስከኝ እሸቱየ ያንቺ ያለውን እንጀራ ይሻግታል እንጂ ማንም አይወስደውም ስትል !!!! እንኳን ደስ አለህ የእግዚአብሔር ሰው
በጣም ደስ ብሎናል እሼ መጨረሻችው ያማረ የሰመረ ይሁን እግዚያብሔር በልጆች ይባርክ
የአብርሃም እና የሳራ የርግላችሁ❤❤❤❤አትራቀን እኛንም ተስፈልገናለህ
ወይ ታድላ❤❤❤ አንተን ያገኘች 🥰መልካም ጋብቻ 💚💛❤በልጅ ይባርካችሁ🙏🙏🙏
ውይ እሶንስ መቼ አያችሁት ሁለቱም ታድለዋል
@@metasbiyaayele3739 ስለማውቀው ብቻ ነው የምመሰክረው ደሞ የመረኳቸው ሁለቱንም ነው። ለመውቀስ አትሩጪ 🥴
@@Mita460 haha eshi
በህይወቴ የተማርኩት ነገር ትዳር በስልት በኳልኩሌት በፎርሙላ የሚሆን አይደለም:: እግዚአብሔር የሚያገናኝበት ጥበብ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሚያችሁን ያሳምርልን በእውነት ::
እሸዬ የኢትዮጵያ ጀግና እና አስተዋይ ልጅ ፈጣሪ ትዳራቹህን የአብርሃምና የሳራ ያድርግላቹህ ወንድሜ !!! ግን አደራ ትዳር ወደኋላ እንዳይጎትትህ ምክኒያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ካንተ ብዙ ሚጠብቀው ነገር አለ ! መልካም የትዳር ዘመን እሸዬ ... Congratulations 🎉🎆 👰🤵
በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወንድሜ አላህ በመልካም ልጆች ቤትክን ያስውበው ስላም ደስታ ሁሉ ላንተ ይሁን እንኳን ደስ አለህ
ደምሩኝማሪ
እሼ መልካም ሰው !እንኳን ደስ አለህ እግዚያብሔር አምላክ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ! እንደ አንተ ያለውን መልካም ፍሬ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ !!
እንኳን ደስ አለህ እሼ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን ይባርክልህ እመብርሃን እንደ ዶኪማስ ቤት በጎደለው ትሙላላችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል፡፡
እሼ ምንም ወሬ አያስፈልግም ! እንኳን ደስ አለህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ወንድሜ 😉
ደቂቃ እየቆጠርኩ ነበር እሸ 🥀7🥀ሺማግሌ ስሉስ ቅዱስ በበረከት የተትረፈረፈ ኑሮ ይስጡክ ወንድሜ ደስታህ ደስታችን ነው የሰው መውደድ, ተደማጭነት ,ቁምነገር, ቁጥብነት, አድማጭ ,አንደበተርቱ, ትእግስት ,ቁጥብ ,ጨዋ,ሀይማኖተኛ, ፍቅር, ይህ ሁሉ ባንተውስጥ አለ ፍጻሜህን ጸባኦት ያሳምርልህ ካህን ውለዱ🥀🥀
😆😆😆👍👍👍
Kahin dakon yekedmal eshi abezakewu ewedehalewu kena
ተባረክ አንተም አንደበተ ብሩክ ጋደኛም ወድም ነህ
ክክክ እኔ ራሱ እንደዚህ የጠበኩት የጓጓሁለት ለገር የለም
Eshuuu Antee kalbi sew.nek
እግዚአብሔር የሚወደውን የትዳር ህይወት እንድትኖሩ ፀጋው ይብዛላችሁ!🙏
Eshe #1 hilmehin eyenoreki nw role modela nehi
በእውነት እንኳን ደስስ አለህ ውንድምይ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን፫
ሠላም እሸ በጣም ምርጥ ሠዉ ነሕ ለሙሥሊም ለክርሥቲኑ ክብር ያለሕ ልጂ ነሕ በጣም ምርጥ ሠዉ ነሕ ትዳርሕ ይሥመርልሕ ብዝ ጊዜ ተከታታይ ነኝ ግን ኮሜት አዲርጌ አላቅም ልብ የሚሠብረዉ የዲሮ ታሪክሕ ቢሣዝነንም ግን አሑን ደሥ ብሎናል እሸ ትዳርሕ ያማረ ያዲርግልሕ
እንኳን ደስ አላ መልካም ነገር ሁሉ ያድርግልህ🥰🙏🇪🇹 ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ሰላም ለህዝባችን 🥰 የአገሬ ልጆች በየትኛውም አለም ያላችሁ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ🥰🙏🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ere taw maaloo dhisadhan adara kottu TikTok dhan sole
Amane amane amane 🙏
አሜን አሜን 🤲🇪🇹🙏🍒
🙏🙏🙏🤲
ማነው እንደ እኔ በጉጉት የጠበቀው???እግዚአብሄር እንኳን እረዳህ....የእኔ መልካም
እሼ በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክልህ ፍፃሜህን ያሳምረው
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 የድንግል ልጅ ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ!ዘመናችሁ ይባረክ።
እልልልልልልልልልልልልልልል ለሰዎች ደስታ የሚስጥ ሰው ደስታ ሲገኝ እንዴት ደስ ይላል አቦ እሼዬ 🥰🥰
እንኳን ደስስስስስ አለክ በእውነት መልካም ቅን የዋህ ወንድማችን እሼ የአባቶች የእናቶች ምርቃታቸው ይርዳክ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ 🙏
አቤት ለወሬ እሩጫ🤣🤣🤣🤣ከምኔው አይታችሁ ኮመታችሁ🇪🇹😍😍😍እሼ እንኳን ደስ አለህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ የ🇪🇹እንቁ ልጅ💞
እሸ እኮነው ሰውየው
እረ መቸ አገባ እቅድ ነው ገና እዳትሠበሪ ቀስ በይ
ክክክክክክክክክክክክክኮኮ
@@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 🇪🇹😍😍😍ትክክል እሼ ምርጥ ልጅ ነው ወሳኝ ሰው የሰው መውደድ ያደለው ልጅ ነው
@@زمزماندرس 😍🤣🤣🤣እኮ ሲያገባማ ስልካችንን ሰብረን እንግባ ውስጡ ማለታችን አይቀርም🤣
እሸቱ በእውነት ከማከብርህ በላይ ትልቅ ሰው መሆንህን አየሁ !!!!!!እግዚአብሄር ህልምህን እውን ያርግልህ
አሹ ሰዉ ነህ ካንጀትህ ገጠር ልታስተምራቸዉ ያቀድክላቸዉ ልጆች እድለኞች ናቸዉ 💚💛❤
💜💕እመብረሃን💞💞 የተባረከና የተረጋጋ ትዳር ታድርግልህ 💜💞💞🙏🙏❤ከምንም በላይ የተረጋጋ ትዳር ይስጠን ለሁላችንም
አሼ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ በጣም ደስ አለኝ አምብርሃን በፍሬ ትባርካችሁ 💞💞💞👍👍👍
እግዛብሄር የልብህን ያሳካልህ ወንድሜዋ በጣም ነዉ እምትሰራቸዉ ሁሉ ያስደስቱኛል ፈጣር ይጠብቅህ❤
የኔ ባለ ማህተብ ✝እሼ እንኳን ለዚህ አበቃህ *_ምንኛ እድለኛ ነች እንዴት ብትመርቅ ነው ግን እግዚአብሔር አምላክ ጥሩ ነክና ተመርቀሀልና ምሩቅ ሁን ዘርህ ይባርክ አሜን ፫💚💚💛💛❤️✝_*
ደምሪኝ
እልልልልልልልል
የልብህን መሽት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የልብህን መሽት ሁሉ ይፈፀምልክ እሼ ውንድሜ ❤️❤️❤️🙏🙏
ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ እሸ ምርጥ ስዉ እንኳን ለዚች ቀን አበቃህ ዉለዱ ክበዱ አላህ ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልህ ያረብ
እልልልልልልልልልልልልል...እሰይ እሼ እጅግ እጅግ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ለዚህ ስላበቃህ ይመስገን አሜን
በጣም ደስ ይላል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ዉልዳችሁ ከብዳችሁ በፍቅር በደስታ በጤና ያኑራችሁ ፈጣሪ
የዘመናችን ምርጡ ኢትዮጵያዊ እሽቱ መለስ ለዚህ ክብር በቅተህ ስናየንህ ደስ ብሎናል 😍 ዉለድ ክበድ አንተ መልካም ልጅ ነህ እንወድሃለን ፍቅር ስላም በረከት ከቤታችሁ ይግባ 🙏
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል አንተን ያገባች የእውነት እድለኛነች ያብርአም የሳራ ይሁንላቹ በልጅ ይባርካቹ ምኞትህን ሁሉ ያሳካላቹ 💖
እሼ አንተ መልካም ሰውነህ አላህ ጡሩ ትዳር ያድርግልህ ድንቅ ልጆችላይ ልጆችህን ለማየት ያብቃን🙏
ፈጣሪ ያለም ያርገዉ የሳራ ና ያአብረሀም ያርግላቹ እሼ much love respecet💝💝💝💖ድንግል ማርያም ፍቅሮን ታብዛላቹ
እሸ ወንድማችን እንኳን ደስ ያለህ !!!!!!! በሁሉም ነገር ደግ ነህና ፈጣሪ የተቀደሰ እና የተባረከ ትዳር ያድርግልህ !!!!! መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ !!!!!!!!!!!
I am Eritrea 🇪🇷 I am happy for you Eshetu we love you I wish happy health life ……
እሼ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 🙏 እንኳን ደስ አላችሁ 😍😍😍
ልኡል እ/ር ይባርካቹ🙏🙏💞💞
ሴት ልጅ እዉነተኛና ታማኝ ስትሆን እ/ር ደግሞ የተባረከ መልካም ባል ይሰጣታል🙏🙏🙏💖💖💖
👍💞💝ilveu
Mesha alah
❤❤
!!!
@@hadiyafentaw4284 !!!p!pP P pha
አቤት ሴት ልጅ ፅናት ትዕግስት ታማኝነት ሲታይባት የሚያከብራት ወንድ ስታገኝ በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርከው
😍😍😘🤩💍👌
🙏🙏🙏🙏✅✅💝🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰💝💝💝🌷🌷🌷🌷🌷💍💍💍💍💍💍💍👑👑👑👑👑👑👑👑
አሜን
@@abebechurageabebech219 ደምሪኝ
@@wubalemtadese2293 ደምሪኝ
እንኳን ደስ ያለህ እሼ እግዚአብሔር ፍጫሜው ያሳምርላች ምርጥ ኢትዮጵያ ወድማችን
Demerige yeni wud❤
በል ከቲክቶክ ውጣ እንደ እሼ ሁን
አተ
እግዚአብሔር ለአዘኑት መፅናናትን
ተስፋ ላጡት ተስፋን
ለታሰሩት መፈታትን
ለታመሙትን ፈውስን
ለደካሞች ብርታትን
ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
በጣም ነው የማከብርህ ከነአንድግልማርያም ትጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን
አሜንአሜን አሜን
በጣም ደስ የሚል ውሳኔ ነው ውድ ወንድማችን። ፍቅር ካለ እንኳን ገጠር ዋሻም ውስጥም ይመቻል። እግዚአብሔር አምላክ መልካም የሆነውን የልብህ መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ። ለወገ እንደበቃል አይንህን በአይንህ ለማየት ያብቃህ።
የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ እግዚአብሔር በልጆች ይባርካችሁ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Amen
Amen
Amen
🙏🙏🙏
Amen ❤
እንኳን ደስ አሐህ የአብረሐም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አንተ ጥሩ ሰው
Egziyabher yemesegen yabereham yesara yaderegelachu belejoche tebareku
እሼ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርከው ከሕፃናቱ ጥያቄም ተገላገልክ
አንተን ምታገባ ሴት በጣም እድለኛ ናት ::
መልካሙን ሁሉ ላንተ አሼ ምርጡ ኢትዮጵያዊው ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ😍
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው
አሼ ምርጥ ወሳኝ ሰው ✅💚💛❤
እኔ
Eneeee
እኔ
ዋውዋው አሼ የተባረከ ትዳር ይሁንልህ
Awo
አቤት የቀረፃ እና ቅንብር ባለሙያዎቹ ብቃት እና ችሎታ ሁሌም እንዳስገረመኝ ነው👍 ስወዳችሁ!!!!!
2015 የሸቃላነት የመጨረሻ ዘመን ያርግልኝ 2016 የንስሃ የትዳር ዘመን ያርግልኝ ምኞቴ ነው ለናተም ይሁንላቹ 🙏 እሼ እንኳን ደስ ያለክ
አሜን
እኔም
Amen 🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን
የአብራሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ እግዚአብሄር በልጅ ይባርካቹ 🇪🇷🇪🇷
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ
እንኳን ለዚህ አበቃህ እሼ
አሚንንንን
@@genetdebele7702 u
የአብረሀም እና የሳራ ትዳር እኮ ጥሩ ትዳር አልነበረም 🤣!
@@betelhemmulugeta5827 እና ምን ነበር
እንዴት እድለኛ ናት አንተን የምታገባ እንኳን ደስ ያለህ ደስ ያለን ለመላው ኢትዮጵያን
በጣም
በጣም
እድለኞች ናቸው የምትረዳው ሴት ባያገኝ አይጋቡም ነበር።
ያለም ያድርግልክ
በጣም ነው ደስ የሚለው በቀልድ አዋዝተ ቁምነገር ስለምትናገርና ስለምትሠራ በጣም በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ እሼ ተባረክልኝ ከክፉ ነገር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ።
መልካም የትዳር ዘመን ወደፊት እደኔ ወደ አባቶች ማህበር ለመምጣት ያብቃህ ቻው ቻው
አሼ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ
እመቤታችን የናትነት ፍቅሯ ምልጃዋ አይለይህ ትዳርህ ይባረክ
😍
Amen🙏😍
የምንግዜም የኢትዮጵያ ባለውለታ ነህ። ምንም ነገር ይገባሃል። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ...👏👏👏
ደምሩኝ ማረ
_እሼቱን በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ማነው እንደ እኔ?? እስክ ፍቅራችሁን ለእሼቱ በላይክ ግለፁለት ደግሞ መርቁት እኔ ስጠብ ስጠብ ስጠባብቅ ነበር ማስታወቂያው ከተለቀቀ ቀን ጀምሬ እስከዛሬ ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ስለ መጣ ደስ ብሎኛል እሼቱዬ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድምዬ_
እኔ አለሁልሽ ማማዬ
ማሻ አላህ🌹🌹🌹🌹
እሼ መልካም ትደር ዬሁንልክ ዬኛ ጀግነ 👍💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
በጠም ደስ ይላሌ 🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍
Ere mashkabettt
እሸቱ ሕይዎት እንዲህ ነዉ ብያለዉ አካሀድሕን ወድጀዋለዉ እግዚአብሔር በበረከት የሙላሕ ተባረክ እንዲሕ ነዉ ኢትዮጰያዊነት በገዳሞች እየሔድክ የምታደርገዉን አሰተዋጽኦ አይቻለሑ ከልጆች ጋርያለሕፕሮግራም ደስ ይላል ልጆች እንወዳችኇለን❤❤❤😍😍😍😍
እሸ ምርጤ እንኳን ደሥ አለህ አላህ ዘመናችሁን ድባርክ በልጂ ቤታችሁ ይሙላ አንተ ምርጥ ሠው ኑርልን እንወድሃለን
ደምሪኝ እሀት
@@anuyoutube5454 እሺ ሀቢቢ
እሽዬ የኔ አንበሳ የእምዬ ኢትዮጲያ ትሁት ልጇ ❤️ ይቺን ቀን ስላየሁ ደስስስ ብሎኛል የአባቶቻችን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏 🙏🙏
የገዳም አባቶች ፀሎት ጠብ አይልም ያሰብከዉን ያሳካልህ በቴዲአፍሮ ማግባት እንደተደሰትን ያህል ያንተንም ደስታ ማየት እንፈልጋለን የኢትዮጵያ ወዳጆቿን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን
ደምሪኝ ዉዴ
እሽ ምረጥ ሰው እንኳን ደስ አለህ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንአሜን
ዋው
ኮሜድያነ ነህ በጣም ፈኒ ነህ በጣም ደግ ሥራ ትሰረለህ ከዘም በላይ ቁም ነገረኛ ነህ
ደሰታ የበዛበት የተባረከ የትደር ኑሮ ይሁንልህ
Bro ! i am happy for you
Congratulations
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ጅማሪ ሳይሆን ፍፃሚያቹን ያሳምርላቹ መልካም ሰው የስብከው ሁሉ ይሳካልክ 🙏😍
ወይኔ እሼ!!!! በመጨረሻም በጉጉት ስንጠብቅ የነበረውን ነገርከን!! ካገላለፅህ ባለቤትህ መልካም ጠንካራ እና ታጋሽ ሴት ናት! ለአንተ ድግሞ ቃላት የለኝም!! እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ! ህልማችሁን ይሳካላችሁ!! ለወጣቱ ተምሳሌት የሆንክ ኢትዮጵያዊ!! ልዩ ነህ!!
እግዚያብሔር የሰጣት ለኢትዮጲያ ስጦታ እኮነህ አንተ መልካም ሰው ሁሌም ደስታህ ደስታችን ነው በሁሉም ነገር ይባርካችሁ 🌻🌻🌻
Amen
ሰ ዉ ሁሉ ሲራጨዉ እየፈነጠዘ
ር ሃዋን ሲያደግ አየጎዘጎዘ
ግ ርግር ይወዳል
አ ሳይቶኛል ማለፍ ተራዬ ነዉ ይላል
ታ ዲያ ለምን ብዬ ለታይታ ላድርገዉ
ስ ንት ነገር ሳለ ቀዳሚ የሚሆን
ቡ ና እየጠጡ ማክበር አርሶ አደሩን
ት ሁት ልብ ይፈጥራል ይሰራል ሀገሩን
ለእሸቱ መለሰ አድርሱልኝ
ሲሳይ ተሻለ (ሞዛርት)
እንኳን ደስ አላችሁ አንተ መልካም ሰዉ🙏 አንተንማ እራስህን መዳር የለብህም ያለምንም ወጪ በእስፖንሰር አንተን የዳረ ሰዉ እድለኛ ነዉ ታሪኩ ይፃፋል ብዙ ያተርፋል የብዙዎችን እንባ አብሰሀል ተባብረን እንድርሀለን 🙏🙏🙏
በጉጉት ሲጠብቅ የነበር እንደኔ ማነው?
እኔ
Me too I couldn't wait
እኔ ግን ቀደማችሁኝ
እኔ
እኔ በጣም ነው በጉጉት ስጠብቀው የነበረው
ማርያምን ማነው እንደኔ ደስስስ ያለው እሼ ያብራሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ ወልዳቹሁ ለመሳም ያብቃቹ💗💗💗💗💗
እሼ መልካም ሰው እስተዋይቱን ለአንተ ዘውድ የምትሆነውን እግዚአብሔርን የምትፈራውን ጊዜ የማይቀይራት ሚስት ያርግልህ ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
ዋዉዉዉ የምር ድንቅ ሠዉ ነህ አምላክ ይባርካቹ ትዳራቹንም የአብርሃም እና የሳራ ያደርግላቹ የልብህን መሻት አምላክ ይፈፅምልህ መልካም ሠዉ
ወላሒ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ያንተን መልካም የዴስታ ዜና ለመስማት እሼዬ ማነው በጉጉት ሲጠባበቅ የነበር♥️
እሼዬ አንተኮ የእውነት ከልብ ሠው ነክ የተባረከ ሒወት ይውንላችው ለአንተ ደስ ብሎኛል ከምር እምባ መጣ ባባዬ
እሸዋ ወንድማችን እመብርሃን በተባረኩ ልጆች ትባርካችሁ እግዚአብሔር ከሀፂያት በስተቀር የተመኝህውን ሁሉ ይፈፅምልህ መልካም የትዳር የስኬት ዘመን ይሁንልህ❤
ማሻ አላህ እሼ ወንድማችን እንኳን ደስ አለክ ደስ ብሎናል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እንወድሃለን አላህ ፍቅራችሁን እሰከ መጨረሻ ያድርግላችሁ አሚን
አሏህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ውንድማችን ነህ እሸ
እኔም ላገባነዉ ሰሞኑን ሁሉቹሁም በምታምኑበት ዱአ አድርጉለኝ መልካም ትዳሬ በሉኝ🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌
Melkam tedar 🌹🌹
መልካም ትዳር ማማየ😍😍😍
መልካም ትዳር እህት
አሏህ መልካም ትዳር ያርግልሽ ሀዩቲ
መልካም ትዳር ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ
ማሻአላህ እሸቱ እንኳን ደሰ አላችሁ ወላሂ በጉጉጉት ሰጠብቅህ የነበር እንደኔ ማነው መልካም ልጅ ነህ አላህ መልካም ልጅ ይሰጠችሁ ያረብ
እንኳን ደስ አለህ እሼ❤️❤️ ለልጅ ይታየዎል ይባላል እነሱም ታይቶቸው ነው በተደጋጋሚ የጠየቁህ እሰይ እሰይ እእእእልልልልልል መልካም የትዳር ዘመን ውለዱ ክበዱ እንቅልፍ አትውደዱ ❤️❤️❤️🌷🌷
እውነት እሼ እኔ ያሳስበኝ ነበር ያለማግባትህ ምክንያቱም አንተ ጥሩ ሰው ነህ ካንተ ሚወለደው ልጅ ለትውልዱ ያስፈልገዋል አላህ ልጅ ይስጣቹ መልካም የትዳር ዘመን አላህ ሂዲያ ይስጥህ እሼ
በትዳር በልጆችህ ይባርክህ ዘመናችሁ ይቃና የደስታ የፍቅር ዘመናት ይሁንላችሁ ዉለዱ ክበዱ ተባረኩ አሜን ❤❤❤
@@comedianeshetu በጣም ደስ ይላል የተባረከ ትዳር ይስጥህ
ይሄ ደስታህን ማየት ናፍቆኝ ነበር እሽየ ጋብቻቹ የአብራሃምና ሳራ ያርግላቹ❤️🙏
አሜን አሜን አሜን
AMAN AMAN AMAN
እግዚአብሔር ይመስገን!ዋናው ትእግስት ነው እግዚአብሔር ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሊሰራ የታመነ አምላክ ነው! ተባረኩ!
ውድ እሸቱ መቸም ሰው በጠፋበት ጊዜ አንተ ምርጥ ሰው youtube ተገኝተሃል። አድናቂህ ነኝ እና ሰርግህን የአብረሃምና የሳራ ሰርግ ያርግልህ። በልጆች ይባርክህ!!!!
ያብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ በልጆች ይባርካችሁ በጣም ደስ ብሎኛል👏
እግዚአብሔር ይመሰገን ያሰብከው ይሳካ ወንድሜ እሸ
የኔዋ እ እዚ ሰፈር
@@ekrutube5357 አዎ የኔ ውድ እሼ ጋር ከሌለሁማ በቃ ዩቱብ ላይ እንደሌለሁ ቁጠሪኝ
በጣም የሚገርም ምኞት ነው እግዚአብሔር ያሳካልህ።በተረፈ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ መልካም ጋብቻ
ዋው የ2015 ለኔ የመጀመሪያ መልካም ዜናነው ደስስስስስ ብሎኛል እሼ መልካም ትዳር በፍቅርና በልጆች የሚደምቅ ይሁንላችሁ
እሸዋ ዋእንኳን ለዚህ አበቃህ ኑሮን ሁሉአላህ ያማረ የሰመረ ያርግልህ አንተ ቅን ሰዉ ነህ ምርጥ ሰዉ
ኮሜዲያን እሼቱ የዘመናችን ድንቅ ወጣት👌😍
ዋው ጥሩ የፍቅር ተሞክሮ ነው የአብርሃም የሳራ የይስሐቅ የርብቃ ጋብቻያድርግላችሁ እሼ ደስታህ ደስታችን ነው በጣም ደስ ብሎኛል እመቤቴ ማርያም ሞጎሳችሁ ትሁን🌻😍
ወንድ ልጂ ለሴት ሲጠነቀ ቅ ደስ የሚል ፍቅር ነው አውነት💞💞💞💞💞
ማነው እንደኔ ስራውን ትቶ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ እሼ ካንተ ብዙ እንማራለን ገና መጨረሻችሁን ያሳምረው አባቴ 💝💝💝
የምወድህ ወንድሜ እሸቱ አንተ ብሩክ ነህ። እሰይ እንኳን ሥላሴ ረዳህ! ፍጻሜው ይመር አቦ። በጣም የገረመኝ እኔም ከድሮ ጀምሮ ገጠር መኖር ነበር የምመኘው(ራሴን አንተን ውስጥ አየሁት) እግዚአብሔር ይኑር በመሃላችሁ ወንድሜ።
አሽዬ የኔ ጌታ እንኳን ደስ አለህ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ የአብረሃሙ ቅድስት ሥላሴ በልጅ በሃብት ይባርካችው 🙏🙏🙏 💙
እሼ ሙሉ ሀበሻ አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ አንተ መልካም ሰው ነህ መልካም ነገር ሁሉ ይገበሃል ትደርህ ይበረክ እድሜ እና ጤና ይስጣችው ውለዱ ክበዱ የአብርሀም የሰራ ይሁን ገብቻቹ🥰🙏
አላህ ይጠብቃችሁ።መጥፎ ነገርን ሁሉ ያርቅላችው ፍቅራችው ለዘላለም ይቆይላችው።
ምርጥ አላማ ያለህ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ትዳርህን እና ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏
እሽየ እንኳን ደስ ኣለህ የኣብራሃምና የሳራ ያርግላቹ በንስሃ ታጥባቹ በቅዱስ ቁርባን ቢሆን ጋበቻቹ በጣም ደስ ይላል ዉለዱ ክበዱ ብዙ ተባዙ እግዚአብሔር በልጆች ይባርካቹ❤❤
እመብርሃን በዘር ትባርካችሁ ደስ ብሎኛል መልካም ሰው ዘሩ ይብዛ !!
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 😘🙏
🙏🙏
አሜን አሜን
ልጅቱን ለማየት ጣርኩ ስልኬን ዘቀዘቅኩ አቃነሁ ማየት አልቻልኩም አሹ በጣም ጥሩ እቅድ ነው ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈጽማል የልብህን መሻት ድንግል ማሪያም ትፈጽምልህ 🥰🙏
እኔም ግብ ባለፈው እራትየጋበዛትልጂ ትመስለኛለች
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
🤣🤣🤣🤣🤣
እኔም ውድ ❤️❤️
አሜን እሼ ያንተንም ልጆች ድንቅ ልጆች ላይ ለማቅረብ ያብቃን እሽዬ በጣም ደስ ብሎናል መልካም ጋብቻ
አሼ እንኳን ደስ ያለህ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ።
እንኩአን ለዚ አበቃክ ውዱ ወንድማችን❤️❤️
ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያርግላቹ
በብዙ ልጆች ይባርካቹ
እስከ እርጅና ድረስ በፍቅር ያኑራቹ 🙏🙏
እሼ ለዚህ ክብር ስለበቃ ማነው እደኔ ደስስስ ያለው❤❤❤🙏
እንኳን ደስ አለህ 🎉እደምታቀርባቸው ድንቅ ልጆች አንደበት ፍቅራቹ ይጣፍጥ እመብረሃን ቤትህን ትዳርህን ሂወትህን ታብራልህ 😍
በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጣም ደስብሎኛል እሺ ወድማችን እንኳን ደስ አለህ አብርሃም የሳራ ጋቻ ይውንላችሁ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ 🙏🙏😍😍😍❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹👈
አሼ ምርጥ ሰው መጨረሻው አላህ ያሳምርልህ ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላቹ እስኪ ደስታችሁን በላይክ ግለፁለት
አሁን ልተኛነው
ኣስታወስከኝ እሸቱየ ያንቺ ያለውን እንጀራ ይሻግታል እንጂ ማንም አይወስደውም ስትል !!!! እንኳን ደስ አለህ የእግዚአብሔር ሰው
በጣም ደስ ብሎናል እሼ መጨረሻችው ያማረ የሰመረ ይሁን እግዚያብሔር በልጆች ይባርክ
የአብርሃም እና የሳራ የርግላችሁ❤❤❤❤
አትራቀን እኛንም ተስፈልገናለህ
ወይ ታድላ❤❤❤ አንተን ያገኘች 🥰መልካም ጋብቻ 💚💛❤በልጅ ይባርካችሁ🙏🙏🙏
ውይ እሶንስ መቼ አያችሁት ሁለቱም ታድለዋል
@@metasbiyaayele3739 ስለማውቀው ብቻ ነው የምመሰክረው ደሞ የመረኳቸው ሁለቱንም ነው። ለመውቀስ አትሩጪ 🥴
@@Mita460 haha eshi
በህይወቴ የተማርኩት ነገር ትዳር በስልት በኳልኩሌት በፎርሙላ የሚሆን አይደለም:: እግዚአብሔር የሚያገናኝበት ጥበብ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሚያችሁን ያሳምርልን በእውነት ::
እሸዬ የኢትዮጵያ ጀግና እና አስተዋይ ልጅ ፈጣሪ ትዳራቹህን የአብርሃምና የሳራ ያድርግላቹህ ወንድሜ !!! ግን አደራ ትዳር ወደኋላ እንዳይጎትትህ ምክኒያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ካንተ ብዙ ሚጠብቀው ነገር አለ ! መልካም የትዳር ዘመን እሸዬ ... Congratulations 🎉🎆 👰🤵
በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወንድሜ አላህ በመልካም ልጆች ቤትክን ያስውበው ስላም ደስታ ሁሉ ላንተ ይሁን እንኳን ደስ አለህ
ደምሩኝማሪ
እሼ መልካም ሰው !እንኳን ደስ አለህ እግዚያብሔር አምላክ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ! እንደ አንተ ያለውን መልካም ፍሬ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ !!
እንኳን ደስ አለህ እሼ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን ይባርክልህ እመብርሃን እንደ ዶኪማስ ቤት በጎደለው ትሙላላችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል፡፡
እሼ ምንም ወሬ አያስፈልግም ! እንኳን ደስ አለህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ወንድሜ 😉
ደቂቃ እየቆጠርኩ ነበር እሸ 🥀7🥀ሺማግሌ ስሉስ ቅዱስ በበረከት የተትረፈረፈ ኑሮ ይስጡክ ወንድሜ ደስታህ ደስታችን ነው የሰው መውደድ, ተደማጭነት ,ቁምነገር, ቁጥብነት, አድማጭ ,አንደበተርቱ, ትእግስት ,ቁጥብ ,ጨዋ,ሀይማኖተኛ, ፍቅር, ይህ ሁሉ ባንተውስጥ አለ ፍጻሜህን ጸባኦት ያሳምርልህ ካህን ውለዱ🥀🥀
😆😆😆👍👍👍
Kahin dakon yekedmal eshi abezakewu ewedehalewu kena
ተባረክ አንተም አንደበተ ብሩክ ጋደኛም ወድም ነህ
ክክክ እኔ ራሱ እንደዚህ የጠበኩት የጓጓሁለት ለገር የለም
Eshuuu Antee kalbi sew.nek
እግዚአብሔር የሚወደውን የትዳር ህይወት እንድትኖሩ ፀጋው ይብዛላችሁ!🙏
Eshe #1 hilmehin eyenoreki nw role modela nehi
በእውነት እንኳን ደስስ አለህ ውንድምይ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን፫
ሠላም እሸ በጣም ምርጥ ሠዉ ነሕ ለሙሥሊም ለክርሥቲኑ ክብር ያለሕ ልጂ ነሕ በጣም ምርጥ ሠዉ ነሕ ትዳርሕ ይሥመርልሕ ብዝ ጊዜ ተከታታይ ነኝ ግን ኮሜት አዲርጌ አላቅም ልብ የሚሠብረዉ የዲሮ ታሪክሕ ቢሣዝነንም ግን አሑን ደሥ ብሎናል እሸ ትዳርሕ ያማረ ያዲርግልሕ
እንኳን ደስ አላ መልካም ነገር ሁሉ ያድርግልህ🥰🙏🇪🇹 ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ሰላም ለህዝባችን 🥰 የአገሬ ልጆች በየትኛውም አለም ያላችሁ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ🥰🙏🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ere taw maaloo dhisadhan adara kottu TikTok dhan sole
Amane amane amane 🙏
አሜን አሜን 🤲🇪🇹🙏🍒
🙏🙏🙏🤲
ማነው እንደ እኔ በጉጉት የጠበቀው???እግዚአብሄር እንኳን እረዳህ....የእኔ መልካም
እሼ በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክልህ ፍፃሜህን ያሳምረው
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
የድንግል ልጅ ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ!
ዘመናችሁ ይባረክ።