የአገዛዙ ኮሎኔል ፋኖን ተቀላቀለ | ፋኖ በከባድ መሳሪያ ውጊያ ድል አድርጓል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 68

  • @Ze_Amhara
    @Ze_Amhara  4 часа назад +8

    ዘ-አማራን ይደግፉ! gofund.me/3a92be64

  • @tsedaluzeleke7608
    @tsedaluzeleke7608 2 часа назад

    ጀግነዉ ጋዜጠኛ አዲሱ ሴራቸዉን ጠቅላላ ስትተነትነዉ ታስደስተኛለሕ በርታልኝ አንተ እንደምትለው አማራ ያሸንፋል ፋኖ❤❤❤ድል ያደርጋል❤❤❤::

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 55 минут назад

    ድል ለተገፋው ለተጏዳው የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikruman1069
    @fikruman1069 3 часа назад +5

    የአማራ ፖለቲካ ነው አልበስል ያለ እንጅ ሌላው በስሎ አንድ ነው። የሠፈሩ ሠው ካልመራ አማራ አንድ የሆነ የማይመሥለው ሠፈርተኛ ይውደም

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 часа назад +2

    ለዚህ ነዉ #አማራነት ይቅደም የምንለዉ አማራነት ይለምልም። ኑርልን አዲሱ 💪🏿👍❤️

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 2 часа назад +2

    አማራ አንድ መሆን ግዴታህ ነው አንድ ብትሆን ከሁሉም በላይ ነህ

  • @Amhara.A.Mohamed
    @Amhara.A.Mohamed 2 часа назад +3

    4:01
    የኛዎቹ አማራዎችማ...
    ግማሹ ለብል"ፅ"ግና ጋ ተሰልፎ ራሱን ይወጋል ያስወጋል ያስጨፈጭፋል
    ግማሹ ደግሞ ከአስመሳይ ኢትዮጵያኒስቶች ጋ ተሰልፈው አማራውን ከፖለቲካው ከኢኮኖሚው ከማሀበራዊ ግንኙነቱ ለማጥፋት በትጋት ይሰራል ....

  • @simachewyayehrad
    @simachewyayehrad 2 часа назад +1

    ያሳዝናል የአማራን እንከፍ በምን ማንቃት እችላለን

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 3 часа назад +2

    አማራዊነት ይለመልማል ፋኖም ያሸንፋል ።
    ድል ለክንደነበልባሉ የአማራ ፋኖ!!!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!!!!!!!

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Час назад

    ድል ለፋኖኖኖ በደል ለፋኖኖ ቸል ለፋኖኖኖኖ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @solesole3114
    @solesole3114 Час назад

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @HabtamuAy-q9i
    @HabtamuAy-q9i 59 минут назад

    አወ ኦሮሞ አማራን ስለመግደል አንድ ናቸው!!!!።

  • @YetmAsmamaw
    @YetmAsmamaw 3 часа назад +2

    ችግር ሊኖር ይችላል ግን ችግሮችን በውስጥ ሚድያ ላይ ሳይወጣ ችግሮችን በመፍታት አማራጭ የሌለውን አንድ መሆን ግደታ ነው

  • @alemaqeflaqech8275
    @alemaqeflaqech8275 Час назад

    አማራ ነገሮችን ቶሎ አይረዳም ወይም ቸልተኛ ነው።

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Час назад

    አይዞሀ ወድማችን አገኘ ነን በርታ እግዝአብሐር ይሰጥህ የዳዊት አምላክ ከኛጋነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    በደል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ😢😢😢😢

  • @digital_wit
    @digital_wit 2 часа назад +1

    Thanks!

  • @HgHh-z5t
    @HgHh-z5t 3 часа назад +3

    Ekan. Dehna metak. Jegnawu❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 2 часа назад

    ብዙ ጊዜ ስለ አንድነት ታወራለህ - ለአንድነት መሰናክል የሆነዉን ምክንያት ማወቅ አለብህ

  • @yimeryimer9001
    @yimeryimer9001 2 часа назад

    ይገባሉ እንጅ አይወጡም ብለን ነበር። አሁንም ይገባሉ እንጅ አይወጡም።

  • @RuurFu
    @RuurFu 3 часа назад +4

    ዲል ለአማራ ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @solomonmeaza5951
    @solomonmeaza5951 50 минут назад

    በጣም አመሰግንሀለዉ ዘመን የሚሻገር ሀቅ ስላለህ

  • @eyayumola8238
    @eyayumola8238 3 часа назад +4

    ወንድሜ በመጀመሪያ እግዜአብሔረ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን::

  • @HalendH
    @HalendH Час назад

    ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤

  • @ermiasermias369
    @ermiasermias369 2 часа назад

    ሽመልስ ምርጥ ስሞችን ወደ ኦሮሞ የቀየረው ኦሮሞነት ስለሚሠማው ነው አማራ ግን አጎንባሽ ብቻ

  • @AsmareSimeneh
    @AsmareSimeneh 3 часа назад +1

    ፋኖ አዲሱ ደርብ አቀራረብህ ደስ ይላል ድል ለፋኖ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 3 часа назад +1

    አዲሰ የማይበገር ለወገን የቆመ ምርጥ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @DTFNews
    @DTFNews 4 часа назад +3

    ሰላም አዲሱ እንደምነህ ድል ለአማሀራ ፋኖ አማሀራ ያሸንፋል

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 минуты назад

    የጦር መሪ ሆነው በድሮው ማእረግ የሚጠሩ የፋኖ አባላት ወየየኔ በሰጣቸው የወረደ ማእረግ መጠራት የለባቸውም። ቢያንስ የሻምበል ማእረግ ሊሰጣቸው ይገባል።

  • @beleteabay9132
    @beleteabay9132 2 часа назад +1

    እግዚአብሔር አማራን ይርዳ❤

  • @Adonaysefa-tr6lk
    @Adonaysefa-tr6lk 3 часа назад +1

    ትክክል ነህ አድሱ ላለመጥፋት እንዴት አንድ መሆን አቃተን።

  • @YetmAsmamaw
    @YetmAsmamaw 3 часа назад

    ወለጋን ጨርሰው እበራችን ድረስ እነሱ ምን ያርጉ ከእኛ ሰው ሲታጣ?

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 53 минуты назад

    በርቱ!! እንበርታ!!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 часа назад +2

    አሣየ❤❤❤
    ሰለ ኢሣይያሰ ኢንተርቪው
    ኢትዪፎረም ያቀረበው ሪፓርት
    1.ኢሣያሰ የትዋ ኢትዮጵያ አለ
    2.የአባይ ግድብ መገደብ አይገባም ብሏል አሉ
    አጣራልን አደራ ❤❤❤

    • @QualityEnglish16
      @QualityEnglish16 2 часа назад

      Who cares? አለ አላለ ምንአገባን?

  • @HgHh-z5t
    @HgHh-z5t 3 часа назад +2

    Hulacihum. Kewedmacihu. Kaddish temarubad. Kumu

  • @YetmAsmamaw
    @YetmAsmamaw 3 часа назад +1

    ሰላም ለሀገራችን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Час назад

    እዉነት ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አዎ

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 3 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 3 часа назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 4 часа назад +1

    የአገዛዙን ሰዎች ስትማርኩ በቪድዬ አሳዬን።

    • @MelakuDegfew
      @MelakuDegfew 4 часа назад

      "ሳያዩ ያመኑ ብፁዓን ናቸው።"

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 4 часа назад +2

    ፍኖን የተቀላቀለው ጥንቃቄ ዘሜን እዳያገኝ😢በተጠቀቅ ይፈተሽ😢

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 31 минуту назад

    ስብሃት ነጋ እብይ እህመድ እጋንት እለበት ብሎታል ጂኒ እለበት ብሎታል ነገር ግን ክእስር ፈታው

  • @mikaelabebe9385
    @mikaelabebe9385 4 часа назад

    ሰላም ለአንተ ይሁን

  • @DaniBoy-t4q
    @DaniBoy-t4q 3 часа назад

    selam

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 3 часа назад

    አንድ ሀኑ ጋላ ሆኑዋል ከምንል ።አንድ ያልሆንበትን ምክንያት ብናውቅ ይሻላል ብዬ አምናለሁ።ችግር ሁልግዜ ይኖራል ችግር ግን ያለው Solve ለመደረግ ነው ።ምክንያቱን symptom ን ግልጽ እናድርግ ለሕዝብ። መድሀኒት ይበጅለታል ።

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 43 минуты назад

    Amhara milisha how big stomach & mucs mind !!!!

  • @btfpl
    @btfpl 3 часа назад

    bertalin wedajachin

  • @BelayYibekal
    @BelayYibekal 49 минут назад

    ምን ዋጋ አለው ይሄን ያህል ሞተ ተደመሰሰ አንድ ሆነው ካልፈጠነ ህዝብ እያለቀ ነው : ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤና የት ገባ

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 3 часа назад

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ362 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 56 минут назад

    Amhara plot-ices not Enough matured that is why not united us people want

  • @eyayumola8238
    @eyayumola8238 3 часа назад

    ሌላው ግን ለአብይ ሰትሰለች ሁልዪ ተከታታይ የሆነ ጥሪ ማድረግ ያሰፈለጋል

  • @abebechbogale9150
    @abebechbogale9150 Час назад

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤ ትዝ ይልሀል በፊት ከአማራው ጦርነት በፊት አማሪው መነሳት እንደአለበት ሁሌ በምሬት ነበር የምትቀሰቅስ ከአለመሰልችት ውጤትህን ስለአየህ ደስ ብሉኛል ❤ አሁንም ከአለመሰልችት እየለፋህ ነ ው እምቤቴ ከእነልጇ ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @taddessealemu1377
    @taddessealemu1377 3 часа назад

    አዲሱ፣ አንዱ ትርጉም ያለው የሚዲያ ፋኖ ነውና ቢያንስ subscribe/like.
    በሁለት ሳምንት 50k subscriber እናስገባ።

  • @aragawato4955
    @aragawato4955 2 часа назад

    Btam balegie neh yewust arbegnochn Simachewun menger new ykerh gurgna😅

  • @MekonnenAsefa
    @MekonnenAsefa 3 часа назад

    ኮረኔልሲማረክኩብለህ አትደሰት ፈትሺ

  • @eliasabebe6466
    @eliasabebe6466 3 часа назад +1

    Please do not disclose your intelligence sources working in Abiy's army. By doing so you will put their life at risk

  • @eyayumola8238
    @eyayumola8238 3 часа назад

    ለአንድ ግልሰብ ብላችሁ አትዋጉ ማለት ያሰፈለጋለ

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 2 часа назад

    እየተቀተቀደድክ ሚስጥር አታውጣ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 часа назад +2

    አዲሡ ❤❤❤
    ሰለ ኢሣይያሰ ኢንተርቪው
    ኢትዪፎረም ያቀረበው ሪፓርት
    1.ኢሣያሰ የትዋ ኢትዮጵያ አለ
    2.የአባይ ግድብ መገደብ አይገባም ብሏል አሉ
    አጣራልን አደራ ❤❤❤