የጠጅ አጣጣል/የጠጅ አሰራር/ጠጅ አሰራር/ethiopian drink teji|teji aserar|teji atatal|ethiopian food|ethiopian wine

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 10

  • @belaynehgurmessa2382
    @belaynehgurmessa2382 Месяц назад

    ለድግስ ሲሆን ልኬቱና መጠኑ እንዴት ይሆናል?

  • @solomonassefa963
    @solomonassefa963 4 месяца назад +1

    አሠራሩ ደስ ይላል ግን መጠየቅ የፈለግኩት
    1.አንዳንዶች ስኳር በመጠኑ ያስፈልጋል ይላሉ አንቺ ግን አልተጠቀምሽም እንዴት ነዉ?እንደ እርሾ የተጠቀምሽዉ ጠጅ ይኖረዋል ወይ
    2.ደረቅ አንዲል ስናቆየዉ ጣዕሙ እንዳይጠፋ ትንሽ ማር ማላስ የለብንም ወይ ብታስረጂኝ አመሠግናለሁኝ።

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  4 месяца назад +2

      1,ለእርሾ የሚሆን ጠጅ ከሌለ ስኳርና ማሩ ተበጥብጦ እርሾ መስራት ይቻላል ይህ የሚያስፈልገው ፈጣን ጠጅ ለመስራት ከተፈለገ ነው ነገር ግን አስቸኳይ ካልሆነ ጠጁ እርሾ በማሩ ብቻ መስራት ይቻላል ማር ተበጥብጦ በቆየ ቁጥር በራሱ ስለሚፈላ
      2.እኔ ቪዲዮው ላይ እንዳሳየሁት አንድ ኩባያ ጠጅ ጨምሪያለሁ እሱን ነው እንደ እርሾ የተጠቀምኩት
      3.ጠጅ ረጅም ጊዜ መቆየት እንደመቻሉ መጠን እየደረቀ ይሄዳል በዛን ጊዜ አንድ ቀን ቀደም ብሎ በማር ማላስ ወዲያው ተልሶ ከሚጠጣው በተሻለ ተልሶ አንድ ቀን ሲያድር በጣም ቆንጆ ይሆናል ።አመሰግናለሁ

  • @SaraFikir
    @SaraFikir 4 месяца назад

    አሰራርሸ ቆንጆ ነው ግን ጥያቄ አለኝ ለ5ኪሎ ማር ምን ያህል ጊሾ ያሰፈልጋል አመሰግናለው

    • @blackstone07
      @blackstone07 4 месяца назад

      ቪድዮው ላይ እንደተመለከትሽው 2 ኪሎ ጠጅ ነው ያዘጋጀችው ለ5 ኪሎ ደግሞ 2 1/2 ዕጥፍ ማድረግ ነው።

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  4 месяца назад

      500ግ

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 4 месяца назад

    የማሩም መልክ የጠጅ ማር አይመስልም

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  4 месяца назад +1

      አዎ ለዛ ነው ያልተቀነባበረውን የተፈጥሮውን ማር ካገኛችሁ ተጠቀሙ ያልኩት ጣዕሙ ግን በጣም ቆንጆ ነው።በተጨማሪም ሁሉም ሰው የተፈጥሮ ማር ማግኘት ስለማይችል በተገኘው መስራት እንደሚቻልና አሰራሩንም ለማሳየት ነው