ባለቀሚስ ፊልም ላይ ያልተካተቱ አስቂኝ እና አዝናኝ ትይንቶች Bale Kemis Ethiopian film funny and deleted scene

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 76

  • @SodereTV
    @SodereTV  4 года назад +15

    ባለቀሚስ ሙሉ ፊልም BaleKemis full Ethiopian film 2019
    ruclips.net/video/6ZQmljUdvCk/видео.html

  • @mimisabsibe8669
    @mimisabsibe8669 4 года назад +1

    Filmi yemiseru tadilew feta iyalu iyesaku new bicherisuti😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ለካ ይህ ሁሉ የካሜራ አማንና ፊልም ሠሪ ዙሪያውን ከበዋችሁ ነው አልጋ ላይ ርቃታችሁን አብራችሁ የምትተኙት ቱቱቱ ኧረ በአፍንጫ ይውጣ አርት ሁኖ እንድህ ከመሆን በስደት ላይ ተሸፋፍነን በክብር የምንሠራው ይበልጣል ሀቂቃ💘

    • @emu1693
      @emu1693 4 года назад

      ትክክል👌

    • @almazkefelegn347
      @almazkefelegn347 4 года назад +2

      እና ለብቻቸው የሚተኑ መስሎሽ ነበር ደፈር ነሽ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад

    ተለቆል ሙሉው እዩት እሽ ምረጦች ያላየችሁት

  • @azebazeb9115
    @azebazeb9115 4 года назад +1

    Selam konjo

  • @ተስፋንየሰጠየታመነነዉ

    አንድ ቀን ሙሉን እንደምትለቁት ተስፋ እናደርጋለን ያለ ክፍያ እናያለን

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ

    ቶሎ ልቀቁልን ተተሰራ ስንት ግዜው ይሄው ሰላምኳ ወልዳ ልጅ አደግ ልቀቁት እንደ

  • @መብራትአይሉ
    @መብራትአይሉ 4 года назад +1

    What kind of English you guys using?

  • @ኮምፒተርትምህርት
    @ኮምፒተርትምህርት 4 года назад +1

    dero yetaye film yelikeke mnamn stelo...

  • @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
    @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 4 года назад +4

    ባሌን ተዋናይ መሄን ህልሜ ነው ስለው ከማንም ውድ ጋር ልትጨማለቂ እግርሽን ቆርጬ ነው የመስቀምጥሽ ያለኝ ለካ ይሄን አይቶ ነው

    • @jamelaljanela9735
      @jamelaljanela9735 4 года назад

      ተመቸሽኝ የኔ አይነት ባል ሆኖ ነው kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @flrehiwottessma999
    @flrehiwottessma999 4 года назад

    ደሬ ምርጥ ሰው

  • @sweetesteyes0
    @sweetesteyes0 4 года назад +10

    አር ውውው ሁሉም የሰብስክራይብ ለማኝ ነው ኮሜቴሮች አስተያየት መስጠቱን እርስታችሁት ነው

    • @abitube3078
      @abitube3078 4 года назад

      ማር ችግር የለው ስብ አርጌቸው ከቻልሺ አንችም ክፈች። አሁለይ የስራሺው ሆላይጠቅምሻል ማለት ዋይፋን ካለሺ

    • @allahkerim4970
      @allahkerim4970 4 года назад

      ሴስጠሉ ለማኙበዛ

    • @ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ
      @ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ 4 года назад

      ትክክል

    • @marefiyabizuneh5520
      @marefiyabizuneh5520 4 года назад

      Betam siyastulu maferiya biche echi

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 года назад

    yeset nigd ????

  • @emnetyoutube7218
    @emnetyoutube7218 4 года назад +1

    በስማም አርቲስቶች ጥናቱን ይስጣችሁ ባልሽ ወይም ሚስትህ ከሌላ ሰው ጋር እራቁቷን እራቁቱን ተኝቶ ስታዩ ልባችሁ መረጋጋቱ
    አረ እኔ አልችልም
    ከአሪቲስት ከዘፋኝ አደራ ፉንቃ እንዳይዘኝ

    • @abeba5164
      @abeba5164 4 года назад

      እሱ ስ ልክ ነሽ እህቴ። ኢሳም ሀበሻ እኮ። ብዙ ነገር። ገልፆል።

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 8 месяцев назад

    😂😂😂

  • @ሙናነኝጉራጌዋ
    @ሙናነኝጉራጌዋ 4 года назад

    ተለቀቀወይ ባለቀሚስ

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ

    በሰመአብ አልጋላይ ስላፉ አንዱ አፉን ከፍቷል ቱቱቱቱ እሄሁሉ ከቧችሁ ልብሳችሁንአውልቃችሁ ከወንድ ጋር መተኛት እንዴት ነው በጣም ከባድ ነው

  • @khadijadadaye620
    @khadijadadaye620 4 года назад +3

    ቀምሰችሁ ይወለቅ ምንድነው መጠጥ ጭፈራ ዝሙት ኮንዶም መበጠስ ምናምን የምትሉ ዝሙት አየስተመራችሁ ነው እንጥለችሁ ይበጠስ

    • @mohammad5957
      @mohammad5957 4 года назад +1

      ማማዬ ፊልሙ አላየሽውም ተለቆ ነበር ከዛ አጠፉት በቃ በጣም የሚያዛዝነው በጣም ጎበዝ ተዋናዮች አሉበት ግን የማይመስል ነገር ነው የሰሩት የሚያወሩት የሚያስጠላ የሚሄዱበት ጭፈራ ቤት በቃ የማይመስል ለትውልዱ የሚያስተምሩት ምንድነው ነው ጥያቄው

    • @khadijadadaye620
      @khadijadadaye620 4 года назад

      @@mohammad5957 😚😚😚😚

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 года назад

      @@mohammad5957 መቼ ተለቀቀ??

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 4 года назад

    ለምን አይለቀቅም ግን?

  • @wediyohanes8466
    @wediyohanes8466 4 года назад +4

    ልቀቁልንንንንንንንንንንንን

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 года назад +2

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች የት ናቸው ገባ ገባ በሉ እስቲ እንሹፈው 😜

  • @hayatyasin3873
    @hayatyasin3873 4 года назад

    Sodere Aftunut

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад +13

    የሚያስጠላ ፊልም ነው የእውነት ጭፈራ ቤት መጠጥ ቤት በቃ እስኪ አንድ ወንድ በአሁኑ ዘመን ስንት ፍቅረኛ አለው በጣም ብዙ ስለዚህ ምንም አዲስ ነገር የለውም እኔ እኮ ግርም የምትሉኝ ካራክተር እየቀያየራችሁ አንድ አይነት የምታሳዩኝ ነው አንድ ሴት ለሴቶች የምትሟገት ለሴቶች የምትቆም እንዴት ባህላዊ ቤት አታውቅም ምኑ ላይ ነው ትምህረቱ የግድ ጭፈራ ቤት መጠጥ ካልታየ ፊልም የተሰራ አይመስላችሁም በቃ

    • @hayatyasin3873
      @hayatyasin3873 4 года назад

      Satayiw

    • @mohammad5957
      @mohammad5957 4 года назад

      @@hayatyasin3873 አይቼዋለሁ ተለቆ ነበር ከዛ አጠፉት የተለቀቀው Ethiopia movie ላይ ነበር

  • @ቲጂየማሪያምልጂ
    @ቲጂየማሪያምልጂ 4 года назад +2

    አላበዛችሁትም ምድነዉ ማጓጓት መቸ ልትለቁት ነዉ

  • @zinetyimam8373
    @zinetyimam8373 4 года назад

    ይለቀቅ

  • @wudasetube3491
    @wudasetube3491 4 года назад

    እረ ልቀቁልን

  • @ሰአድፍቅርየወሎልጅ
    @ሰአድፍቅርየወሎልጅ 4 года назад +5

    እስኪ ይለቀቅ እምትሉ👍

    • @Fatuma-om6lk
      @Fatuma-om6lk 4 года назад

      ለቀቁት አለቀቁት ጅሎች እኔ አማረኛ ፊልም ስጠላ

    • @ሰአድፍቅርየወሎልጅ
      @ሰአድፍቅርየወሎልጅ 4 года назад

      @@Fatuma-om6lk 👍 ልክነሽ አሁንስ እኔንም ደብሮኛል ቢፈልጉ ጭራሹን አይስሩ 😞

  • @hikmayesuf2754
    @hikmayesuf2754 4 года назад +2

    አረ ልቀቁልን ግን

  • @ethiopiailoveyou2181
    @ethiopiailoveyou2181 4 года назад

    ደሬ ማር ስወድህ የልጅነት አጫዋቼ ከምር

  • @enyattsegaye702
    @enyattsegaye702 4 года назад +1

    Betam debari film

  • @sadi8506
    @sadi8506 4 года назад +3

    ወቶዋል እንዴ ይሄ ፊልም ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉ ኢጃብ አስተሳሰሮች እና አለባበሶች እንማማራለን ሴቶችዬ

  • @kokiyoutube2385
    @kokiyoutube2385 4 года назад

    Eree afxinut gogan

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад

    ይለቀቅልን። ዛሬም ነገም ሁሌም ደስተኛ ነኝ እናንተም ደስተኛ ሁኑልኝ። በሉ ስብስክራይብ አርጉኝመቸም የስው ስኪት እና ደስታ እማያስደስተው ስይጣን ብቻነው። እና ስብ አርጉኝ ፎቶየን በመጫን

    • @zyneba.a9028
      @zyneba.a9028 4 года назад

      ጭራሽ አልተጋቡም ነበረ

  • @nouralfares5086
    @nouralfares5086 4 года назад

    We try has

  • @enttentt8402
    @enttentt8402 4 года назад

    አተኛችሁበት ልቀቁት

  • @bayushebayushe6405
    @bayushebayushe6405 4 года назад

    የቆየ እኮ ነዉ

  • @betymola2061
    @betymola2061 4 года назад

    eri sewoche mensha ketlkeke eko koye

  • @marrytesfayed3968
    @marrytesfayed3968 4 года назад

    ግን ስታስጠሉ ምን ከለቀቃቹ ልቀቁት ምን ዝም ብላቹ ታወራላቹ

  • @toybahassentube4478
    @toybahassentube4478 4 года назад +5

    እስኪ ሰብስክራይብ እድርጉኝ እና እኔም ላድርጋችሁ

    • @marifatube4866
      @marifatube4866 4 года назад

      አድርግሻለሁ አችም አድርጊኝ

    • @toybahassentube4478
      @toybahassentube4478 4 года назад +1

      @@marifatube4866 እኔ አደረኩሽ ማር

    • @rahtube6981
      @rahtube6981 4 года назад

      አደረጉሽ ማማየ
      ወድ እኔም ጎራ በሉ