ሰበር ሴና ታላቅ ፍጥጫ ለየት ያልታሠበ ድል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 19

  • @samrawit8457
    @samrawit8457 2 месяца назад +1

    እስክንድር ውጪ ላይ ቢያስተባብር የተሻለ ይጠቅመናል

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl 2 месяца назад +2

    የጦር አመራር ልምድ ዘመነ ያካበተ በመሆኑ አመራሩን እስክንድር በምክትልነት ቢመራው ለፋኖ ትግል ድል አድራጊነት አስፈላጊ ነው::

  • @DhainyCell-q2j
    @DhainyCell-q2j 2 месяца назад

    አቤ በርታልን ----

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 2 месяца назад

    አቤበርቱልንአይዟችሁበርቱሌባይወደምኢትዮጵያትቅደምፋኖነትይለመልም

  • @abrarawtegegen639
    @abrarawtegegen639 2 месяца назад

    በጣም አሁን ላይ በጣም ተባብሧል።

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 2 месяца назад +1

    እስክንድር እውነት ነው ትልቅ ሰው ነው ነገር ግን አሁን የተሰጠውን ቦታ እስክንድርን አይመጥነውም ። እስክንድርን የሚመጥን ቦታ ብዙ ይኖራል ስለዚህ ትግል ብዙ እናቶች አልቅሰዋል ብዙዎች ምትክ የሌለውን ህይወታቸውን ሰጥተዋል ። ስለዚህ እባካችሁ የራሳችሁን የስልጣን ፍላጎት ለማርካት ስትሉ አንዲትም ሰከንድ አትቃጠል እናንተ አንድ ሆናችሁ የህዝብ ስቃይ ይቁም እናንተ አንድ ከሆናችሁና ሁሉም በሚመጥነው ስፍራ ከሰራ ይህ ሰው በላ መንግሥት አንድ ቀንም አያድርም ። ወንድማችን እስክንድር ፀጋህ ባለበት ቦታ ተቀመጥ ብዬ እለምንሃለሁ !!!!

  • @TadeleAreda-c2b
    @TadeleAreda-c2b 2 месяца назад

    የቆየ ነዉ

  • @abrarawtegegen639
    @abrarawtegegen639 2 месяца назад

    ጋሼ አንተው ሠፈር ታግተው የሚከፍሉት አጥተው መካ ታፍነው ቁጭ ብለዎል አቅም ያለው እየተሠደደ ወጥቷል ከጎንደርና ከዙሪያው ያለው ሕብረተሠብ

  • @WeyrnshetTola
    @WeyrnshetTola 2 месяца назад

    በምን ለግኝ

  • @GebreDese
    @GebreDese 2 месяца назад

    ሀብታሙ ሌባ ሀብታሙሌባ ሀብታሙ ፀረ አማራ ነው የአማራ አጥፊነው

  • @zenebetessema8518
    @zenebetessema8518 2 месяца назад +1

    እስክድርን ምከሩት

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 2 месяца назад

    ድልለእውነተኛውታጋይአበበበለውሸሸንፈትለወራሪውጥቁርጣሊያን