Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ሰበር ዜና-|አብይ ከመሸ ብቅ ብለው ጉድ አሰሙ-"ጫካ መግባት.."-“ሃገር የሚረጋጋው ..”-|ከፍተኛ ባለስልጣኑ ኮበለሉ-|ዲያስፖራው ተቃወመ-|ባህርዳር ሰበር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 июн 2024
  • ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
    ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
    Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
    Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
    News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
    Artist: audionautix.com/

Комментарии • 90

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x Месяц назад +7

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ ይችላል💚💛♥🐅💪

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc Месяц назад +16

    ሰውየው አጥፍቶ ጠፊ ነው በለበት ይገደለ ይስቀል😢😢😢 ድል ለፋኖ

    • @LegesseYimam
      @LegesseYimam Месяц назад +1

      😊😊😊😊😊😊

    • @አሊያ
      @አሊያ Месяц назад +1

      ባበላሸት ብቻ ስራው አላህ ይግዴለው

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Месяц назад +6

    ጭራሽ😢😢😢😢 ኧረ አምላካችን ተው ድረስልን እኛም ባረብ ሃገር ደም እንባ አንብተን ያመጣነውን።
    ጥርግ ሊያደርግብን።እቅድ ላይ ነው።ምን አይነት ንቀት ነው ግን።ምክርቤት ተብየዎች ግን 2/3/ውጭ ጨርሰው ደነዝ ናቸው።

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Месяц назад +4

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @userasnakech
    @userasnakech Месяц назад +1

    ይህ አዉሬ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ በቋንቋ ከፋፈልከን ግን አሁንም አይሳካልህም የኢትዮጵያ ህዝብ ነቅቶብሃል
    አማራን የማጥፋት ዘመቻ ግን አትችልም ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤️ለጀግናዉ ፋኖ💚💛❤️

  • @user-tw4wt2zq5c
    @user-tw4wt2zq5c Месяц назад

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያቸንፋል

  • @KefyalewMulugeta
    @KefyalewMulugeta Месяц назад +6

    ጨቅላው ጠ/ሚ እየቀወሰ ነው

  • @zemenmekonen8657
    @zemenmekonen8657 Месяц назад +3

    ድል ለፋኖ ሸንፈት ለወራሪው ጨፍጫፌው አብይ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Месяц назад +4

    ከሌባ ከቀማኛና ከአራጅ ሠንግስት ነኝ ባይ የሽፍታኔ የወንበዴ ስብስብ ምን ይጠበቃል? ህዝብ ሆይ ነጻ የምትሆንበትን የሰላም መንገድ መምረጥ እንዴት ተሳነህ? ከዚህ የኦህዴድ አረመኔያዊ አገዛዝ ነጻ የምትወጤበትን መንገድ አትፈልግምን?

  • @nojoke7683
    @nojoke7683 Месяц назад +7

    አቶ አያልቅበት መቼ ይሆን ዉሽከታዉ የሚያልቅበት ?!!!

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Месяц назад

    ሰማይና መድርን የፌጤሬው አምላክ የደሀ ቤት የምያፌርሰውን በኃያሉ ክንዱ ያፍርሴው ሁሉን ይችላለልና ድል ለአማራ ፈኖአሜን

  • @user-jv4vj4ep3u
    @user-jv4vj4ep3u Месяц назад +3

    እሱስ ልክ ነህ ከጫካ የመጣችሁ ኋላ ቀሮች 4ኪሎ ገብታችሁ ነው አገሪቱን ኋላ ያስቀራችሁዋት

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 Месяц назад

    ፋኖዎች እባካችህ ፈጥናችህ ኑ መንግስቱን ተቆጣጠሩ ሕዝቡን አሳርፋት።

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k Месяц назад

      ህዝቤ በሌለ ነገር ከመዘናጋት እስራኤልን ከግብፅ ባርነት ነፃ ያወጣዉን ጌታ በየእምነታችን ነፃ ያወጣን ዘንድ በእንባ እንጠይቀዉ። መፍትሄዉ በሰዉ ዘንድ ሳይሆን ከላይ ነዉ።

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 Месяц назад +9

    ይህ አቢይ አህመድ የሚባል እብድ የበሽተኞች አለቃ የስልጣን እድሜውን አያውቅ የቅዠት አዋጅ ያውጃሎ

  • @SdHd-xr6lm
    @SdHd-xr6lm Месяц назад +2

    ❤❤ደልለፋኖኖኖኖኖኖ

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Месяц назад +1

    ፋኖ❤❤❤

  • @tamiratmasato9640
    @tamiratmasato9640 Месяц назад

    ንፁሀንን ተገን አድርጎ በመመሸግ መከላከያ ላይ ጥቃት መፈፀም ጀግንነት አይደለም። ስቃይና እልቂት ብቻ ለአማራው ሕዝብ የሚያተርፉት። የሕወሓትን ድንፋታ በአማራ ውስጥ ይደገማል ብሎ ማንም አላሰበም። አሳፋሪ!

  • @YalemworkBelachew
    @YalemworkBelachew Месяц назад

    Yasaytan sera yfrase amen

  • @user-ez4hr8fm3f
    @user-ez4hr8fm3f Месяц назад

    Lamen.Aysklem.Abiy😢😢😢

  • @REd-jl5tc
    @REd-jl5tc Месяц назад

    ኢትዮ የሡ ቡቻናት ሸገር ሲቲ ቡሎ አፈርሰቡኝ ልጆቸን አሠቃየቡኝ

  • @yohannesyeshitila2597
    @yohannesyeshitila2597 Месяц назад

    በቀለም አገር አይመራም

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Месяц назад

    Thank you ❤

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 Месяц назад

    ቱልትላ የዘቀጥህ ዝቃጭ አንተ የእናት አገሬ መሪበመሆንህ እንደእግር እሳት ያቃጥለኛል እግዚአብሔር እድሜህን ያሳጠረዉ ይድፋህ😭😭😭😭😭😭😭

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Месяц назад

    የዶክተሩ አስተያየት የመላው የኢትዬጵያ ጥያቄ ነው መንግሥት የሚያረገው ሁሉ ሕዝቡን ለክፋት የሚያነሳሳ ነው ዲያስፖራው ወደ ኢትዬጵያ ምነም ባያረግ ጥሩ ይመስለኛል ትንሽ ይጠብቅ

  • @ukbayc
    @ukbayc Месяц назад

    እሱን ስለ ሆነ ነው ፋኖ ጫካውን ይዞው ወደ 4 ኪሎ ይስሚመርሹ ያሉ !!!
    ድል የፋኖ ነው !!!

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Месяц назад +2

    አብዪንግደሉእባካቺሁ፣፣፣ሳዪጨረሰን፣፣፣ቅደሙት

    • @EhiteWondimagegn
      @EhiteWondimagegn Месяц назад

      እንገደል ማለቱ ቀረና ቤት ተኝቶ አብይን ግደሉልን ምንዓይነት😢 የፈሪ ፉከራ ነው። ያለቀው አልቆ ቀሪው ሕዝብ ነፃ እንዲወጣ በቆራጥነት ሆ ብለን ወጥተን ይህን ሰው በላ ግለሠብ ካላሥወገድን ቤታችን ድረሥ በመምጣት ጨፍጭፎ እንደሚፈጀን አያጠራጥርም ሥለዚህ እንደ ሌላው ሐገር ሕዝብ በቁርጠኝነት መታገል አለብን ።

  • @GetachwAndarg
    @GetachwAndarg Месяц назад

    የአዲስአበባ ቤቶች ቀለም ከተቀቡ የአማራ የሆነ ቤት ሁሉ ለማፍረስ እዲመች ነው ።ተጠቀቁ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Месяц назад +2

    ይህ የሚናገረውንም ሆነ የሚያስበው የጠፋው፣ በንጹሐን ደምና በዘረኝነት የሰከረ ማሰብ ማስተዋልም የተሳነው፣ ሀገር እየበጠበጠ ሀገር ሰላም መሆን አለበት የሚል፣ ክቡር የሆነው ሰው ማደሪያ ሳይኖረው መናፈሻ ሰራሁ ብሎ የሚመጻጀቅ፣ በውሸት በክፋትም የታወረና የሰለጠነ እውር ነው።

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu Месяц назад

    ጀግና ለመባል ነው የእብሪት ንግግሮች ያዋርዳሉ

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu Месяц назад

    የይህች ሀገር ጉዳት ሳይሰለጥኑ ተቀብቻለሁ ተነስቻለሁ የሚሉ ናቸው ከነ ኮታታቸው ወደ ቤተ መንግስት ለመሆን የሚመሞክሩ ናቸው

  • @Gossaye-vk4pz
    @Gossaye-vk4pz Месяц назад

    Sayetanu geracha qaba alahe
    Ebede

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 Месяц назад

    ጀነራሉን እዳትምሩት ሸኙት

  • @user-uk2zi6gd6j
    @user-uk2zi6gd6j Месяц назад

    የከተማህፃንአድ. አይነት ቀለም. መቀባት. አፀባራቄመብራት. በግድማስቀባት. የህዝብቤትማፍረስ. የሰይጣንአምልኮት. ወይም. የሰይጣንአሰራርነው. ይሔምመንግስት. ሰይጣን. አካሔድን. የሚያስኬድ. አረመኔመንግስትነው

  • @WoiniWoldeyohannes
    @WoiniWoldeyohannes Месяц назад

    ስልጣኑን ለቆ ለምን ግብርና ሚንስትር ሀላፊ ቢሆን ፍርስርሱን ያውጣውና ችግሩን በሰው ደም ይበቅላል እንዴ?

  • @user-ox1gk5vx9f
    @user-ox1gk5vx9f Месяц назад

    ወያኔ በቦለቲካዉ አይምጡበት እንጂ አይወርስም

  • @hagosberhe284
    @hagosberhe284 Месяц назад

    ከም ልማዱ ካብ ለባማት ዝተዛረብዎ ክሉ ግዜ ዝቀድሕ " ማይ ክመጸካ ዘይኮነስ ማይ ኣብ ዘለዎ ምኻድ "

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 Месяц назад

    የፈረደበት ፐርፐዝ ብላክ

  • @FantaNigussie-cw2iv
    @FantaNigussie-cw2iv Месяц назад

    Abiy sholud analyze all comments posted here and per cent of people who love or hate him.

  • @Adnet-mf5om
    @Adnet-mf5om Месяц назад +1

    ንክና ጀዝባ ሆኖ ሐገር መምራት ሗላቀርነትም ነው ::ጅልነትም ነው::

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Месяц назад

    ሰውዬው ብስጭት ያሉበት የፋኖ ጫካመግባት ነው እዴ እርሶም ጫካገብተው እደነበር አትርሱ አሁንስ አክክ አሉን እዴ ሲበዛም ማር ይመራልኮ ድሮም ካልተማረ መሪ ምን ይጠበቃል ኧረ ተዉ መግስትን የሚናገረው የለም እዴ

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 Месяц назад +2

    ፋኖ አዲስ አበባ እንዳይገባ ወታደሩን እየላከ ውጉያው በአማራ ክልል እንዲቆይና አዲስ አበባን በፍጥነት አፈራርሶ ሊጠፋ ነው ፍላጎቱ

  • @user-uk2zi6gd6j
    @user-uk2zi6gd6j Месяц назад

    የከተማህፃንአድ. አይነት ቀለም. መቀባት. አፀባራቄመብራት. በግድማስቀባት. የህዝብቤትማፍረስ. የሰይጣንአምልኮት. ወይም. የሰይጣንአሰራርነው. ይሔምመንግስት. ሰይጣን. አካሔድን. የሚያስኬድ. አረመኔመንግስትነው 12:36

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Месяц назад

    ሰውማፈናቀል መግደል ዃላቀርነትነው
    በፈጠረህበሰላም ልቀቅልን አትግደለን።

  • @አሊያ
    @አሊያ Месяц назад

    አብይን ለምን ወዴ እብዶች ሀኪቤት ተባብረው አይወስዱት ፡ ጤና ሳያሰውአይቀርም😂😂😂😂😂

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 Месяц назад

    TEW ENJI??

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Месяц назад

    Those OPP members who left the country are the smart ones. I expect Berhanu Nega and Abiy will be next. Shemelese, Temisgen, and Deyakone Fano could capture them because they are followers and not cautious.

  • @tazebeteklegiorgis2818
    @tazebeteklegiorgis2818 Месяц назад +2

    ነገሩ የበሻሻው ፍራ የጠንቋይ ልጅ ሰለ ሆነ ከሱ ከ ሰባተኛ ክፍል መሃይም ምን.ይጠበቃል

  • @user-ge8du7ht7g
    @user-ge8du7ht7g Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Месяц назад

    የሰዉንቤት፣፣ማፍረስ፣፣፣በአብዪእረፍናነዉ

  • @husseinhawa8747
    @husseinhawa8747 Месяц назад

    ሰዎችን ነፃነት አሳጥቶ ጫካ መግባት ኋላ ቀርነት ነው ከተባለ ሰውን ያለአግባብ ማሰር መሰወር መግደል ማሸማቀቅስ ዘመናነት ይሆን? አዲስ አበቤ ወየዎልሽ!

  • @marysam9193
    @marysam9193 Месяц назад +1

    እና ነቄዉ አብይ የጫካዉን ኦናግ በጫካ ያሰማራኸዉ ኃላ ቀርነትህን ስላመንክበት ነዉ ማለት ነዉ ወይስ በፋኖ ብቻ ነዉ ኃላ ቀርነቱ የታየህ አንተ ስታደርገዉ ልክ ነህ ሌላዉ ሲያደርገዉ ደግሞ ስህተት ነዉ አይደል !!!!

  • @TamratSesai-nf5uq
    @TamratSesai-nf5uq Месяц назад

    አብዶ አሳበዳቸው ቁጭ ብለው የሚሰሙት ጤነኛናቸው አየመስለኝም ቤቱን ካፈረሱት ሰው ወዴት ይኑር አላማው የአዲስ አበባ ህዝብን ማፈራረስ ነው የአዲስ አበባን ህዝብ በጣምነው የሚጠላው እውነቱ ይሄ ነው

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Месяц назад

    አንተን የሚያፈርስ ይላክብህ።ችግኝ ውስጥ ይቅበሩትና።ምን አይነት ድንጋይ ራስ የሆነ መሪ ነው።እግዚኦ

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Месяц назад +1

    እናንተ ሀላፊነት ማይሰማችሁ የ ውቨት ፋብሪካ መቸነው ከይር ምታወሩ የስራህን ይስጥህ ለሀገር ደግ ማታስብ ቀላላነህ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Месяц назад

    Thanks 😢 🟢🟡🔴😢💪

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Месяц назад +1

    አጃኢብ ሁሊ ውሸት መቸነው ደጉን ምታወራ በዚህ ልክ መዋሸት እረ ይደብራል ሀገርን በዚህ ደረጃ ከቶ ክፍያው ስንት ቢሆን ነው ኢትዮጵያ ግን ፈጣሪ አላት እናንተም ያሰባችሁት ቅዠታችሁ አይሆንም

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Месяц назад

    Must oromuma empire occupy entire east Africa. Let us remember Tigray use to say we’ll colonise entire Africa until doomsday by western powers support. But they live USAID food donations now.

  • @sabri5460
    @sabri5460 Месяц назад

    ቂቂቂቂ የኮለነል አህመድ አሊ ዕብደት የማይገባው ካለ ዕብድ መሆን አለበት!! ይህ አውሬን የሚያገለግሉ አረመኔዎችን .....ረድ ነበረ!!

  • @aklilusolomon5685
    @aklilusolomon5685 Месяц назад +1

    what about Abiy money laundry and bring illega money l not registerd or not recognize by ministry of finance. Don't forget what he answerd about the billion dollars given by Dubai sheik. The answer was "Do not asking me wherever i can get"

  • @anthonysolomon9492
    @anthonysolomon9492 Месяц назад +1

    Yehen donqoro ambagenen antu tilewalek...the man is childish with narcissistic characteristics. antu bilek makberik new??

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f Месяц назад

    Bekachu Wera Telane Fanom Erasu Yeftesh Kemngest Gar Wededem Telam Tegbabto Tewyayto Hagre Mektele Alebte Fano Amerare Enkan Meftre Yalechale Zem Belo Bemewagate Lewte Ayemetam Mejmrya Poltical Amerare Fetaru Satftru Amhara Tekfaflu Endat mashnfe Yechelale Ere Neku

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425 Месяц назад +1

    Abiy is interested in decorating not in governing. He also thinks the EU will give him money if he plants trees. In the meantime, he has paid big money to generals and Koree Negeenyaa to kill people who he thinks will challenge him. He also tells us he had a very poor upbringing and yet spends a lot on superficial things. We need a physiologist to explain why he does things.

  • @user-yl5ss4qg7z
    @user-yl5ss4qg7z Месяц назад

    ይሄ:አርቶ:ገብ:በ ፍርሃት:ይቅዘን:ፈንገሣም:ክፉ

  • @MisaratElene
    @MisaratElene Месяц назад

    deleeee lafano

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 Месяц назад

    ENKEWAN BETE GENA SEMAY YAFERESALE SEWEYEWE SELTAN TEMOTALE IN ANOTHER WAY MOKOTALE 😅

  • @FeriHaftom
    @FeriHaftom Месяц назад

    dele.le.fano