የ Miko Mikee የአመቱ ምርጥ ፕራንክ ወንጀለኛን በ ቁጥጥር ስር አዎለ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • የ ኤልሻዳይ (MIKAB Tube) RUclips ቻናል ከታች ያለዉን ሊንክ ተጭነዉ ቤተሰብ ይሁኑ
    👇👇 👇👇 👇👇 👇👇
    • መንገደኛን አንድ ብር የሚለምነዉ ባ...
    #MikoMikee #MIKABTUBE

Комментарии • 2,5 тыс.

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  4 года назад +264

    ሌላ አዝናኝ video ለማየት ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
    👇👇👇👇
    ruclips.net/video/PSD7bVSKBhE/видео.html

    • @kida3712
      @kida3712 4 года назад +4

      hey guys pls subscribe i have a good content ruclips.net/video/nsc9NWwu7Xo/видео.html

    • @uniqueaddis
      @uniqueaddis 4 года назад +4

      በርቱ እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤

    • @jgggggh2970
      @jgggggh2970 4 года назад

      @@yezed4370 jgdylbstmb

    • @doctor_jd
      @doctor_jd 4 года назад

      #Miko wey shufegn wey shutegn .... Enenim asetewaweqegn

    • @onelove7063
      @onelove7063 4 года назад

      Brhu where he at?

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 4 года назад +173

    ሚኮ በጣም እኮ ነው ምታዝናናኝ ፈጣሪ ይባርክህ
    ከዚ በላይ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም
    ብቻ አደራ እኔንም ፕራንክ አርገህ ጉድ እንዳታረገኝ አደራ😂😂

    • @rome2089
      @rome2089 4 года назад +5

      ግን ሀናን ነሽ ሁለየም አይሻለሁ ሚኪን አንደኛ እምትኮምቺው አንቺ ነሽ 🌹🌹🌹🌹💝

    • @mahitube5812
      @mahitube5812 4 года назад

      አርቲስቶ አደለችም

    • @rahelyegeta1371
      @rahelyegeta1371 4 года назад

      Mike

    • @ብርቱካንሃይላይ
      @ብርቱካንሃይላይ 4 года назад +1

      ሀናን አደለችም

    • @Selemon26
      @Selemon26 4 года назад

      ሀናን ሰብስክራይብ አድረጊኝ አችምነየኔ ብረቅየ አረቲስትሸስወድሽ

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 года назад +182

    ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ
    ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል::
    ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏

  • @ድምጻችንይሰማበሪያድሳውድ

    ፕራንኩ ጥሩ ነበር ግን ሰው ማስደገጥ ጥሩ አይመስለኝም ድግፊት ሊኖርበት ይችላል ልብ ድካም ግን በዚህ ነገር አስቡበት አስተያዬቴ የተመቻቹ በላይክ አሳውቁኝ

  • @mamimm7099
    @mamimm7099 4 года назад +13

    ዋውውው በጣም ደስ የሚልና አስታማሪ ነው በርታ ግን በሳቅ ሞትኩኝ ሳቅ በጣም ናፍቆኝ ነበር በእውነት

  • @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
    @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው 4 года назад +3

    አንድ ቀን እዳትዋርድ ሚኪ
    ህመም ያለባቸው ዲንጋጤ የማይችሉ አሉ ወገኒ
    አስብበት!

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ቸ1የ

    የኔ አባት ምስኪን የኔ ቆንጆ አንጄተን አላወሰው በእውነት ዛሬ እኔ ባገኝህ ሚኪ በጠረባ እኔ ነበርሁ የማነሳህ

  • @titeymbatalij4004
    @titeymbatalij4004 4 года назад +321

    ኮረና ይጥፋ የምትሎ ላይክ ሚ

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 4 года назад +5

      አይጥፋ የሚልሽ ያለ ይመስልሻል!!!

    • @Nejat197
      @Nejat197 4 года назад +2

      @@rukeyawollo675 እኮ ስትገርም

    • @sirajjemal6600
      @sirajjemal6600 4 года назад +4

      አባዬ ፓስተር ነሽ አንዴ like ብናረግ ልታጠፊው ነው

    • @habeshatube3495
      @habeshatube3495 4 года назад

      Jil

    • @maretumaretu2870
      @maretumaretu2870 4 года назад +1

      መዳኒት ተገኝለት

  • @fisho214
    @fisho214 4 года назад +216

    ስንቶቻቹ ናቹ እንደኔ ሚኮ በጉጉት የምትጠብቁት❤️❤️
    ኮሮናም ጠፍቶ በስደት ያሉትም ሀገራቸው ገብተው ለማየት ያብቃን

    • @etsegenetweldegeberealetse5387
      @etsegenetweldegeberealetse5387 4 года назад +3

      Amen amen amen yen konjo

    • @Selemon26
      @Selemon26 4 года назад +1

      ፍረያት በማሪያም አችም ደምሪኝ

    • @Kerodtech
      @Kerodtech 4 года назад +2

      😊አይታችሁ አትለፋ በማርያም ይዣችሁሀለው comment ላይ ያለውን profile አንዴ በመንካት subscribe አርጉኝ
      በሁሉም በማርያም አይታችሁ አትለፋ🥺
      subscribe ካረጋቹ ፈጣሪ ይስጣችሁ

    • @Kerodtech
      @Kerodtech 4 года назад

      @Magna TUBE ማኛ ቲዩብokk gemir

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 года назад +1

      አሜን

  • @eyutube1977
    @eyutube1977 4 года назад +46

    እረ ሚኪ በጣም ይደብራል የሠው ቀልብ መግፈፍ ግን ሺልማት ብታዘጋጅላቸው ጥሩ ነበር

  • @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ
    @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ 4 года назад +21

    ኡፍፍፍፍፍፍ ልክ አይደለህም ሚኪ 😥ሠው ማሥደንገጥ ጥሩ አይደለም አንጀቴን በላኝ ሚሥኪን

  • @litse1916
    @litse1916 4 года назад +45

    አረ ሚኮ ግፍ ነው 😂😂
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹

  • @ዘረኝነትቆሻሻነው
    @ዘረኝነትቆሻሻነው 4 года назад +49

    ኸረ ይደብራል የዋህ ህዝብ እምታስደነግጠው ወይም ሽልማት አንኳን ብትሸልማቸው ቢንስ ካርድ እንኳ ስጣቸው እዲሁ አትጠቀምባቸው ሸም የለህም እንዴ

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 4 года назад +86

    እኔ ግን ይህን ነገር አሎደድኩትም ሰዎችን አታስደንግጥ ብዙ ሰው ለራሱ ብዙ ጣጣ አለበት እባካችሁ እኔ አዳዘኑኝ ዛሬ በሰው ላይ ብዙ ነገሮች አሉ

    • @mekdeskfile8239
      @mekdeskfile8239 4 года назад +2

      በጣም በተለይ አሁን ባለው ሁኔታ በጣም ከባድ ነው

    • @hannahanna204
      @hannahanna204 4 года назад +2

      @@mekdeskfile8239 ትክክል ብለሻል ዉዴ እደ ይሄን ያክል ሰዉ ማጨናነቅ ምን ይሉታል
      በጣም ነዉ ያስጠላኝ እፍፍፍ

    • @Asiatube
      @Asiatube 4 года назад +1

      ትክክል ስስ ruclips.net/video/2mx65S8T0Xc/видео.html ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉ

    • @suratube4130
      @suratube4130 4 года назад

      ለማንኛውም የስልክ ብልሽት ለ አዳዲሰ የቴክ መረጃዎች እንዲሁም የስልክ ጥገናን ለመማር subscribe በማድረግ
      የ SURA ታ ቤተሠብ ይሁኑ

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 года назад +1

      ሰው በስንቱ ይደንግጥ ውይ ዘንድሮ

  • @ፋጡመትየረሡለሏህወዳጅየሸ

    ኡፉፉፉፉፉ የሀገሬ ሰው ሚስኪኑ ሁሌ ተሣቆ ነው የሚኖረው እደ ኢትዮጵያ ደግ ህዝብ የታለ😭😭😭🇪🇹

  • @alhmdulilha1369
    @alhmdulilha1369 3 года назад

    በጣም ነዉ የአዘኩት ኢሄ በኑረዉ የተበሳቀለ የዋ ሠዉ አጊተህ የአገሬ ህዝብ ሚስኪን ነዉ አዘኩብህ ሚኮ

  • @ሸጊቱ
    @ሸጊቱ 4 года назад +138

    ይኸን ስራ አቁም ሰው ማስደገጥ ሀራም ነው አንዱ ደፍቶ እንጀራውን አዳታበላሽበት ሰው ኑሮ ያማረረው ይበቃዋል

    • @المالوالبنونزينهالحياهالدنيا
      @المالوالبنونزينهالحياهالدنيا 4 года назад +2

      ዘርሽ /ህ/ይባረክ አንድ ቀን ይደፉታል ይዚህ የዋህ ህዝብ ድንጋጤ

    • @YA-ok1mo
      @YA-ok1mo 4 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @flame_0_055
      @flame_0_055 4 года назад

      I dont think you know what prank is😂

    • @beyaynetu1116
      @beyaynetu1116 4 года назад

      የተሻለ አስተሳሰብ ፣ማህበራዊ ግንኙነት ፣ የአኗኗር ዘይቤ እንዲኖሮት በዚህ ቻናል ለእርስዎ ጠቃሚ በሆኑ ርዕሶች ዙሪያ ruclips.net/video/_Eap1kLDZE4/видео.html ሰብስክራይብ ኣርጋችሁ በየዓይነቱ እውቀት ያገኛሉ። 🙏🙏🙏

    • @የርቀትፍቅርየርቀትፍቅር
      @የርቀትፍቅርየርቀትፍቅር 4 года назад +1

      @@المالوالبنونزينهالحياهالدنيا ችግርእዳይፈጠርብዙልጆች...በቅርብእርቀትይመለከቱታል...አብዝሀኛውንምተመካክሮ..ጎደኞቹጋነውየሚሰራው

  • @ማርያምእናቴለምለም
    @ማርያምእናቴለምለም 4 года назад +20

    አስጨነካቸው ደና ወጥተን እንመለስ ይሆን እያሉ እንደውም ተጨንቀዋል

  • @ሰላሚናፍቅር
    @ሰላሚናፍቅር 4 года назад +13

    ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ ፀልዮልኝ እያመመኝ ነው ሀገሬ ሳልገባ እንዳልሞት😭😭😭

    • @ተስፈኛዋነኝ-ጸ4ረ
      @ተስፈኛዋነኝ-ጸ4ረ 4 года назад

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ

    • @etsegenetsisay9168
      @etsegenetsisay9168 4 года назад

      ፈጣሪ ይማርሽ ክርስቶስ ይዳስሽ አይዞሽ እህቴ

    • @selamayele3224
      @selamayele3224 4 года назад

      ውይ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እማ አይዞሽ

    • @zain64zain22
      @zain64zain22 4 года назад

      ፈጣሪ ይማርሽ

    • @emewedsheshetu6344
      @emewedsheshetu6344 3 года назад

      አንቺ አትሙቺ እንጂ ሀገር ዉስጥ ሆነ ሌላ ቦታ ለዉጥ የለዉም ሲቀጥል ባልሽበት ሀገር ወደ ህክምና ሂጂ ዋናዉ ጤና ነዉ ፈጣሪ ይማርሽ

  • @ጨካኝነው
    @ጨካኝነው 4 года назад

    የውነት ሚኮ ልጁ ከወጣ በኋላ እራሱ ደንግጧል የመጀመሪያው ገደለኝ በሳቅ

    • @ጨካኝነው
      @ጨካኝነው 4 года назад

      ሁለተኛው ቲክ ቶክ ካልሀጠቀምክ ውጣ ስትለው አሸቀጠጠወ እኮ ሚኮዬ ፓርት ቱ ይቀጥል ተመችቶኛል በናትህ በማራማዊት ይሁንብህ

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 4 года назад +3

    አያቹ ግን እኛ ኢትዮጵያኖች የዋህ ነን😭😭😂😂😂

  • @emilylama6545
    @emilylama6545 4 года назад +5

    ሚካዬ ሚካዬ ቤሩት ፈንዳታ ዉሥጤ ደንዛ ነበር ዛሬ ፈግ ብያለሁ በሥደት ያለችሁ እህት ወንድምቼ እግዚያብሄር ለሃገራቹ በሠላም ያብቃቹ

  • @ሐናንዩቱብ-ሐ1አ
    @ሐናንዩቱብ-ሐ1አ 4 года назад +82

    አተ ስራአት ያዝ ይህንን ኑሮ ያበሳቆለውን ድሃ ሚስኪን ህዝብ አታስጨንቅ የኔወች አሳዘኑኝ እኔ ልሳቀቅላችሁ በዚህ ሚስኪን ላይ አትቀልዱ የናተ ብራክ ገደል ይግባ😭😭😭😭

  • @ሕልምአለኝሕልምአለኝ
    @ሕልምአለኝሕልምአለኝ 4 года назад +55

    ምስኪን የሐገሬ ሰው እፍፍ ምናለ ዘረኝነት ጠፍቶ በፍቅር ብንኖር

    • @zbintbaba5405
      @zbintbaba5405 4 года назад +2

      አድኛውማ ፑሻፕ ሥራ ሢለው አሁን ነው አላለም እዴ😂😂😂😂😂

    • @justblessed9358
      @justblessed9358 4 года назад

      @@zbintbaba5405 😂😂😂😂😂😂😂

    • @fetatiktok3070
      @fetatiktok3070 4 года назад

      Tebareki

    • @truthdam6223
      @truthdam6223 4 года назад

      ሰላም እንዴት ናቹህ የተከበራቹህ የዚህ ቼናል ቤተሰቦች በያላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛ እያልኩኝ ቼናሌ eligible ለማድረግ 100 ሰው ስለቀረኝ እባካቹህ መቼም ኢትዮጵያዊነት ቁርጠ ቀን መድረስ ነው እናም እባካቹህ በዚህ ሊንክruclips.net/video/wXSDqb0JKfw/видео.html ቪድዮ አይታቹህ Subscribe እያደረጋቹህ ተባበሩኝ

  • @mekdesfasile2288
    @mekdesfasile2288 11 месяцев назад +1

    😢 ድሮም ኢትዮጵያዊያን የዋህ ነን

  • @mohamedasad1108
    @mohamedasad1108 4 года назад

    i form Somalia you are fani keep going bro

  • @betitube12
    @betitube12 4 года назад +42

    Omg kkkkkkkk
    ስው በሀገሩ እንዲህ ተሳቆ ነው እሚኖርው ኦኦኦ እውነት ኢትዮ ውስጥ ነጻነት የስው ስም ብቻ ሁኖ ቀር

    • @tigistsimon363
      @tigistsimon363 4 года назад +1

      አውነትሽ ነው በጣም ይገርማል 😢

    • @obetkotama6015
      @obetkotama6015 4 года назад +1

      ምን ይደረግ የሚያሳቅቃቸው ፕራንኩ ነው

    • @fhhhgggg454
      @fhhhgggg454 4 года назад

      @@obetkotama6015 ነ

  • @gdgshgbdbbd4911
    @gdgshgbdbbd4911 4 года назад +8

    Wyiii mikoo 😂😂😂😂😂Ethiopia lezelalem tinurl love 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 4 года назад +2

    ሚኮ ውይይይይ በሳቅ ገደልከኝ ይመችህ አባቴ😂😂😂😂😂😂👌👌👌

  • @bayushmulualem9556
    @bayushmulualem9556 4 года назад +2

    Miko በጣም አስተማሪ ነው ግን ህዝባችን በጣም የዋህ ነው😰❤

  • @ሚጣነኝፊዳከ
    @ሚጣነኝፊዳከ 4 года назад +11

    ያንተን video ከማየቴ በፊት ነው like ማደርገው ምክንያቱም እተማመናለሁ ፕራንኮችህ ያበዱ ናቸው ። 😍😍

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 4 года назад

      በጣም እኔም ሳለየው ነው ላክ ማረገው

  • @የብሌንእናትነኝከሳውዲ

    አይ ስንት የዋህ ህዝብ አለ ተው አትጫወቱበት በተረፈ በርታ👌👌

  • @sofinayoutube
    @sofinayoutube 4 года назад +60

    ወይኔ 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣 አረ ይሄ ህዝብ ምሥኪን እኮ ነን ወላሂ

  • @ruhamaruhama3605
    @ruhamaruhama3605 4 года назад +1

    Wow👌👌👌👌👌
    Ye Acting performancehn saladenq alalfem!👍👍👍

  • @yezna2219
    @yezna2219 3 года назад

    ሚኪየ የእውነት አድናቂሕነኝ ይመችሕ ደሞ በጣም አሥተማሪም አሥቂምነው የምታደርገው ደሥ ይላል እውነት

  • @eduyedingillijedu20
    @eduyedingillijedu20 4 года назад +27

    እስኪ የሚኮ አድናቂዎች ልያችሁ በዛዉም ሰብ አርጉኝ🙏😁😁😁😁

    • @Kerodtech
      @Kerodtech 4 года назад +2

      😊አይታችሁ አትለፋ በማርያም ይዣችሁሀለው comment ላይ ያለውን profile አንዴ በመንካት subscribe አርጉኝ
      በሁሉም በማርያም አይታችሁ አትለፋ🥺
      subscribe ካረጋቹ ፈጣሪ ይስጣችሁ

    • @brkti_tube
      @brkti_tube 4 года назад +1

      ደምሬሻለው በቅንነት ደምሪኝ

    • @fafiitube3266
      @fafiitube3266 4 года назад +1

      Hulchum gora belu indemamer swedchu

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 года назад

      Magna TUBE ማኛ ቲዩብ ማኛ Sub አድርጌሀለው በቅንነት ይመለስ🙏

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 года назад

      Kerod tech ተደምርያለው ብድር ይመለስ🙏

  • @zemaaddis4320
    @zemaaddis4320 4 года назад +33

    መዝሙር ምትወዱ ቻናሌን ቼክ አድረጉት

    • @Kerodtech
      @Kerodtech 4 года назад

      😊አይታችሁ አትለፋ በማርያም ይዣችሁሀለው comment ላይ ያለውን profile አንዴ በመንካት subscribe አርጉኝ
      በሁሉም በማርያም አይታችሁ አትለፋ🥺
      subscribe ካረጋቹ ፈጣሪ ይስጣችሁ

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 года назад

      zema ቤተሰብ እንሁን

    • @አብራሳዩቱብ
      @አብራሳዩቱብ 4 года назад

      ኑ ደምሩኝ እኔም እደምራቸዋለዉ

    • @yeasnenbob9474
      @yeasnenbob9474 4 года назад

      @@Kerodtech ዉይ የድንግል ስም ተጠ ርቶ ማን ያልፋል መልካምነት ለራስ ነው

    • @Kerodtech
      @Kerodtech 4 года назад

      @@yeasnenbob9474 tnx very much

  • @ጀሪነኝ
    @ጀሪነኝ 4 года назад +5

    ውዶችየ እወዳችኋለሁ
    ግን ላይክ አድርጉኝ ስወዳችሁ
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @martakidus7616
    @martakidus7616 3 года назад

    Miko you are wonderful. I can't stop watching your videos and I'm laughing all day long and it seems to relax me a lot. Keep it up.👏

  • @shemsushifa2555
    @shemsushifa2555 4 года назад +4

    80 ጊዜ ተከርቤቼ መተሃለው😂😂😂 ለማነኛውም አስተማሪ ፕራንክ ነው

  • @ምንቴነኝየኤልያስልጂምንቴ

    በዚህ ግዜ እንዲያዉም ሠዉ ተፈራርቷል ደግሞ ሠዉ ቅን እንዳይሆን እንዳይረዳዳ እንዲጨቃቀን እማ አትስሩ አሁን እነኚ ልጆች ድጋሚ ሠዉ ለመርዳት አይፈልጉም ተዉ ምንም አልወደድኩት ይቅርታ ሚኮ ልብሱም በኪበር መልካም ነዉ ።

    • @SelinaTubeAsdfghxm
      @SelinaTubeAsdfghxm 4 года назад

      ruclips.net/video/aC7PlrulZaw/видео.html

    • @etalemlule1917
      @etalemlule1917 4 года назад +1

      ንፁሀን ያለስራው የሚወነጀለው የሚሞተው በመልካም ስራውነው አይጊዜ

  • @amenkimi272
    @amenkimi272 4 года назад +64

    አረ ሚኮ ተው በፈጠረክ ይሄ ህዝብ ቄሮ ሚያስደነግጠው ይበቃል hahaha

  • @chapichapii8653
    @chapichapii8653 4 года назад +6

    Mikoo betam arif nw ena demo part 1 part 2 part 3 eyalk betsera arif ymeslgnal esti arif nw metelu be 👍👍

  • @tariketube2639
    @tariketube2639 4 года назад +1

    አቦ አንደኛ ነው። ይመችህ ማይኮ ግን ቪዲዮው አጠረ ክፍል 2 ቢኖረው ምርጥ ነው

  • @bedrimussa4207
    @bedrimussa4207 4 года назад +2

    የምር በጣም ያሳዚናሉ😭😭😭
    i m proud of Ethiopia

  • @zahrasozan2723
    @zahrasozan2723 4 года назад +21

    ስወድክ የመዳምን ንዴት በአንተ ነዉ ምረሳዉ ሚኮዬ💕💕💕

    • @narditube4378
      @narditube4378 4 года назад

      ክክክክክክ እኔንም ደምርኝ ውዴ ruclips.net/video/tmRuz-QAVM8/видео.html

    • @Kerodtech
      @Kerodtech 4 года назад +1

      😊አይታችሁ አትለፋ በማርያም ይዣችሁሀለው comment ላይ ያለውን profile አንዴ በመንካት subscribe አርጉኝ
      በሁሉም በማርያም አይታችሁ አትለፋ🥺
      subscribe ካረጋቹ ፈጣሪ ይስጣችሁ

    • @narditube4378
      @narditube4378 4 года назад

      @@Kerodtech ነይ ውዴ

    • @narditube4378
      @narditube4378 4 года назад

      @Magna TUBE ማኛ ቲዩብ ጎረ በይ
      ruclips.net/video/tmRuz-QAVM8/видео.html

    • @Kerodtech
      @Kerodtech 4 года назад

      Gemiru

  • @መንፈሳዊመልእክቶችዘደብረ

    በጾመ ፍልሰታ ህጻኑ በደስታ ሲዘምር ይመልከቱ
    ruclips.net/video/fYISJF9Ws4g/видео.html

  • @ethiopia8813
    @ethiopia8813 4 года назад +49

    ሀራም ወላሂ አሁን ሰው ደንግጧል ለራሱ ፕራንክ ሆ እንደዚህ አይነት ብታቆም ጥሩ ይመስለኛል ከጓደኛህ ጋር ብትጫወት ጥሩ ነው ያገሬ ህዝብ የአላህ ሰላሙን አውርድልን

    • @mahamdali3462
      @mahamdali3462 4 года назад +1

      በትክክል

    • @iamfromethiopia2134
      @iamfromethiopia2134 4 года назад

      አዎ እንደ ድራማ አስመስለው መስራት ይችሉ ነበር በጠም የሰዝነሉ ልጆቹ😥

    • @ethiopia8813
      @ethiopia8813 4 года назад

      @@iamfromethiopia2134 ውይ በጣም ክስ ላይ ነኝ ሲል እንደት እንዳሳዘነኝ

    • @iamfromethiopia2134
      @iamfromethiopia2134 4 года назад +1

      @@ethiopia8813 አዎ ውዴ ሰው ለራሱ ገንዘብ ለመግኛት ብሎ ምስኪኑን ህዝብ መስደንገጥ ዬለበትም በድራማ መልክ ብሆንም እኮ ህዝቡ ይማርበተል

  • @zephlasta1990
    @zephlasta1990 4 года назад

    you are the best youtuber in ethiopia..your pranks neber fail to make me laugh

  • @saraetho7516
    @saraetho7516 4 года назад

    እኔ በጣም የምትመቸኝ አንተ ብቻ ነህ ሚኮ የምሰራው ሁሉ ደስ ይላል

  • @ThTh-vy3yy
    @ThTh-vy3yy 4 года назад +6

    ሚኮ አድነገርልጠይቅህ ፍቃደኛከሁክ ተመልካቾችም ፍቃደኛከሁናቸ ላይክ

  • @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ

    🥀 ሶላት 🥀
    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ✅✅✅✅
    ሁለተኛውማ ሶላት መስገድ ነው
    ስርዓቱን አሟልቱ እንደሚገባው።
    ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
    🌸አምስቱን ሶላቶች በተራ መስገድ🌸
    ፈርድ ነው ግድ ነው አይደለም የውድ
    መግሪብ ኢሻእ ሱብሂና ዙሁር
    አምስተኛው ደሞ ይባላል አሱር ።
    ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
    🥀 መስገዱ ግድ ነው እኒህን አምስት 🥀 ፣
    ሐብታም ቢሆን ድሐ ወንድም ቢሆን ሴት፣
    ሸርጡን እያሟሉ በስነ ስርዓት ፣
    ግድ ነው መስገዱ ካሉ በህይወት ።
    ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
    🌾 ማንም አያድንም ሶላት ለማይሰገድ 🌾 ፣
    አባትም እናትም ዘመድም አዝማድ ፣
    መልአክም ወልይም ሴትም ቢሆን ወንድ
    የዛች የቂያምለት ሲቀርብ አላህ ዘንድ።
    🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐
    በህይወት እያለ እሱ ካልሰገደው ፣
    ማንም አያልፍለት ለሚያወናብደው፣
    ማነም አያድነው ከጌታች ቁጣ፣
    አጥብቆ መስገድ ነው ሳያበዙ ጣጣ፣
    የመጨረሻ ቀን ማምለጥ አይችልም፣
    ሶላት ካልሰገደ በዝችው ዓለም፣
    🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
    የሶላት ወንበዴ ሞልቷል በየዘርፋ፣
    እሰግድልሐለሁ እያሉ እሚቀጥፋ፣
    አንተ እኛን ካድመን ሶላቱ የኛ ነው፣
    ብለው ያሞኙታል እሱም ተላላ ነው፣
    እንኳን ለሰው ሊሆን የነሱ ሶላት፣
    እስኪ ለነፍሳቸው ጉዱን ይወጡት፣
    እንዲህ ያሉን ሰዎች ምን እንበላቸው፣
    የእስላም ካባ ለብሰው የዲን ጠላት ናቸው።
    ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
    ይሄ ሶላት ማለት የእስላም ምልክት ነው፣
    ሶላት የማይሰግድን ምንም ሰው አትበለው፣
    እርኩስ ነው እርጉም ነው ጠማማ ወልጋዳ፣
    ጉዱን ያገኘዋል ጀሀነም ሲነዳ፣
    በጀሐነም ጉድጓድ ገብቶ ሲቀቀል፣
    ስራውን ያገኛል ምን ቢውደለደል።
    ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
    የመንደር ወንበዴ ትልቁ አመፀኛ፣
    በራሱ ያዘለ የወንጀል ቁራኛ፣
    የሸይጣን ጓደኛ የወንጀል ወጠጤ፣
    የጥፋት መነሻ የአዛቡ ሐጤ ፣
    የሐጢአት ከተማ የተንኮል ጉድጓድ፣
    የእብሊስ ባለ ሟል አለው ብዙ ጉድ።
    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
    በረካ የሌለው በድሜውም በርዚቅ፣
    ወራዳ ቀላል ሰው የጠላ ኸሊቅ፣
    የገማ ሚያስጠላ የሚሰራው ሁሉ
    የወንበዴ አለቃ ጠማማው ወደሉ፣
    ከራማው ተገፎ ባዶውን የቀረው፣
    የተንኮል መፍለቂያ የጠላው ፈጣሪው።
    ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
    ግዴታ መሆኑን ሶላትን የካዱ፣
    እስላም አይባልም ተወስኗል ፍርዱ፣
    ለትክትና ብለው የማይሰግዱትማ፣
    ሶስት መዝሀብ አለ ልንገርህ ብትሰማ፣
    🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
    ሻፊእና ማሊክ ሞት ፈርደውበታል፣
    አንድ ሶላት ቢተው ቅጣት ወስነዋል፣
    አህመድና ደሞ ሌሎቹ ፈርደዋል፣
    እስላም አይባልም ከእስልምና ወጥቷል፣
    አቡ ሐኒፋማ ያሳለፋት ፍርድ
    ወህኒ ቤት መኖር ነው ሶላት እስኪሰግድ።
    ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
    ለሶስቱም መዝሀቦች ማስረጃ አላችው፣
    አጥንተህ እወቀው እንደሚገባው፣
    ሶላት ወንበዴ ጉዱን አንዘልቀውም፣
    ዝም ነው ዝም ነው አያስለፈልፍም።
    ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
    ☪በሐጅ ሙሐመድ ወሌ አሕመድ ☪
    ✍ አቡ ማሂ ሙሀመድ
    ⚛ ابو ماحي محمد اسلفي⚛ruclips.net/video/ITjXziL4Etg/видео.html

    • @hauhau2873
      @hauhau2873 4 года назад

      ጀዛኪላሀ ኸይርን

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 года назад

      የሴቶች ቻናል ቤተሰብ እንሁን

    • @Kunfayakun430
      @Kunfayakun430 4 года назад

      ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር

    • @ዙዚ-ረ6በ
      @ዙዚ-ረ6በ 4 года назад

      ጀዛክ አላህ ኸይረን

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 года назад

      @@ዙዚ-ረ6በ ቤተሰብ እንሁን

  • @tsionmekonen7379
    @tsionmekonen7379 4 года назад +8

    ወይኔ ዛሬ ባገኝህ እቀጠቅጥህ ነበር 😂 ይሄን የዋ ህዝብ ተጫወትበት.

  • @dinkudinku3511
    @dinkudinku3511 4 года назад

    ሁለተኛው ልጅ በጣም ጎበዝ ነው

  • @helentekle8230
    @helentekle8230 4 года назад +1

    ኮማቾች ግን ምን ታካብዳላቹ ሚኮ ይመችህ ምርጤ

  • @dani.1921
    @dani.1921 4 года назад +14

    ሚኮዬ ምርጥ ነው 👍👍

    • @salahtube9887
      @salahtube9887 4 года назад +1

      እውነት ነው 👍👍👍

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 года назад

      @@salahtube9887 እንደመር

    • @Kerodtech
      @Kerodtech 4 года назад

      😊አይታችሁ አትለፋ በማርያም ይዣችሁሀለው comment ላይ ያለውን profile አንዴ በመንካት subscribe አርጉኝ
      በሁሉም በማርያም አይታችሁ አትለፋ🥺
      subscribe ካረጋቹ ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 4 года назад +15

    ሚኪ እብድ መሥለክ ተጫወተ ፈታአርገን

  • @ሀሊማሀሰንየወራኢሉልጂ
    @ሀሊማሀሰንየወራኢሉልጂ 4 года назад +45

    ግን ጥሩ አይደለም ፣ሰው እንዳይተባበር በመልካም ነገር ላይ አደረክኮ

    • @DBUthyear
      @DBUthyear 4 года назад

      ትክክል

    • @fggt4756
      @fggt4756 4 года назад +1

      አዎ ግን ሲናገር አልሰማሺም እንደዚህ እያደረጉ ነው ከተማ ውስጥ ተጠንቀቁ አለ እኮ

  • @saratemere2319
    @saratemere2319 4 года назад +5

    Omg I can’t stop laughing thank you mike you made my night

  • @ifargantech
    @ifargantech 4 года назад

    አድናቂሽ ነኝ። በርቺ

  • @talezemedkun3175
    @talezemedkun3175 4 года назад +8

    የሚኪ አድናቂዎች አረ የት ናችሁ እስቲ እደኔ የሚወደው

  • @salahtube9887
    @salahtube9887 4 года назад +21

    ሚስኪን ልጁ በጭንቀት ጦሽ ነው ያለው እረ በሳቅ 😃😃😃😃😃

    • @Kerodtech
      @Kerodtech 4 года назад +2

      😊አይታችሁ አትለፋ በማርያም ይዣችሁሀለው comment ላይ ያለውን profile አንዴ በመንካት subscribe አርጉኝ
      በሁሉም በማርያም አይታችሁ አትለፋ🥺
      subscribe ካረጋቹ ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @hikmayesuf2754
    @hikmayesuf2754 4 года назад +6

    አይይይ ሲያሳዝን እኔ ልደንግጥልህ ወንድሜ ምን አይነት አስፈሪ ጌዜ ላይ እዳለን የሚያሳየው ስው ሁሉ ፈሪ ሆኖዋል በጣም ሚኮ ማይኮ እኮ ፕራን አያድር ሲያደርግ ደሞ የስውን ቆሌ ነው የሚገፈው🤣😁

  • @tgkassatgkassa116
    @tgkassatgkassa116 4 года назад +1

    ውይ የኛ ሀገር ለወገኑ በጣም የዋህ ነው ማርያምን

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 года назад

    የኔ ጌታ እንዴት አሳዘኑኝ ኡፉፉፉ በጣም ቅኖች ናቸው

  • @የድንግልማርያምልጅእ-ረ4ጸ

    እናንተ ሰዎች ግብጻዊ ሆናችሁ ???🤣🤣🤣🤣🇪🇹😘🇪🇹😘😘😘

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 года назад +13

    እውነት ላንተ ዲስ ላይክ የሚያደርግ ሰው ግብፄዊ መሆን አለበት ይመችህ አባቴ😂😂😂

    • @sofyamohammed3198
      @sofyamohammed3198 4 года назад

      Kkkkkhhhh😃😃😃😃 Eko

    • @fitsumtube2187
      @fitsumtube2187 4 года назад

      ውፍረትን ለመቀነስ ስፖርት መስራታችሁን አቁማችሁ ይህንን ብቻ ተመልከቱ get.et/7YCnJX ሊንኩን በመንካት አበረታቱኝ እህቶቼ

    • @narditube4378
      @narditube4378 4 года назад

      @@fitsumtube2187 እንደማመር

    • @fitsumtube2187
      @fitsumtube2187 4 года назад +1

      @@narditube4378 አድርጌሻለዉ ሊንኩን በመንካት ብቻ ተባበሪኝ

  • @senifikerfiker7937
    @senifikerfiker7937 4 года назад +12

    የፖሊስ ልብስ ዩቲበሮችም ለብሰው ፕራክ አይይይ እምዬ ኢትዮጵያ 😔

  • @kk-lw7fi
    @kk-lw7fi 4 года назад

    you deserve millions of subscribers. a great artist.

  • @faizahabeshawit8148
    @faizahabeshawit8148 4 года назад +32

    _ኸረ ሚኮ በዲጋጤ አለቁ ጥያቄ አለኝ የፖሊስ ልብስ እደት አገኘህ🙄_

  • @Kerodtech
    @Kerodtech 4 года назад +4

    😊አይታችሁ አትለፋ በማርያም ይዣችሁሀለው comment ላይ ያለውን profile አንዴ በመንካት subscribe አርጉኝ
    በሁሉም በማርያም አይታችሁ አትለፋ🥺
    subscribe ካረጋቹ ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @kirubeldamtew6569
    @kirubeldamtew6569 4 года назад +4

    mikoo ውስጤ እኮ ነሽ

  • @SELUTUBE
    @SELUTUBE 4 года назад +10

    ወየሁ እናቴ ሚኮ ይመችህ የአራዳ ልጅ
    የፈጠራ ስራ ይሉሀል ይሂ ነው😇😇😇😂
    አሳዘኑኝ ግን🙃

  • @AutotalkAuto
    @AutotalkAuto 4 года назад

    betam asekognal....ymecheh miko.

  • @ዳኒ12
    @ዳኒ12 4 года назад +16

    80 ግዜ ተከርብቼ ልመታክ እችላለሁ 😂😂😂😂ተመችቶኛል😂😂😂😂

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE 4 года назад +11

    አንተ ከዚህ በፊት በጠረባ ስንቴ ነው የመታሁህ 😂😂

  • @መቅዲ-አ9አ
    @መቅዲ-አ9አ 4 года назад +18

    የዛሬው ስራህ ምንም አልተመቼኝም እንዳዉም አናዶኛል አጠገብህ በነበርኩኝ ጥፊ ነበር እማቀምስህ 👋👋🤛ነገር እየሸሸ ያለ ሕዝብ የፖሊስ ልብስ ለብሰህ ሰው ታጨናንቃለህ 🤨

  • @mikutube9183
    @mikutube9183 4 года назад +21

    ሞክሼየ ልብሱን ለብሰከው ነው ወይስ ለብሶክ ነዉ😃😅😃😄😅😃

    • @vhvvvg8151
      @vhvvvg8151 4 года назад

      😒😁😁😁😁😁

    • @ኢሙነኝሀበሻዋየመዲሻሪሞት
      @ኢሙነኝሀበሻዋየመዲሻሪሞት 4 года назад

      ክክክ የኔም ጥያቄ ነው

    • @kingmantube6447
      @kingmantube6447 4 года назад

      😄😄😄😄😄

    • @suratube4130
      @suratube4130 4 года назад

      ለማንኛውም የስልክ ብልሽት ለ አዳዲሰ የቴክ መረጃዎች እንዲሁም የስልክ ጥገናን ለመማር subscribe በማድረግ
      የ SURA ታ ቤተሠብ ይሁኑ

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 4 года назад

    ግን ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ምቀኙኝ ናችሁ ማይኮ በሳቅ ሆዴን የምታሳምመኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ በፈቃደኝነቴ እታመምልሀለሁ ይመችህ ብሮ ❤️🙏

  • @ethioman3426
    @ethioman3426 4 года назад

    በጣም ተመችቶኛል በእውነት ማኬ እወድሀለሁ ለማንኛውም ወንድሜ

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi 4 года назад +6

    መቼ ነው ግን ከልጅነት ስራ የምትወጡት ምድረ ደንቆሮ ፖራንክ ምን እንደሆነ ተማሩ የፖሊስን የክብር ልብስ አታዋርዱት ::

  • @yaros_media
    @yaros_media 4 года назад +7

    Dis like ያደርገቹ በሙሉ አባይ ጠራርጎ ወደ ግብፅ ይውሰዳቹ ። 🇨🇬👏👏👏✌

  • @zemadaily
    @zemadaily 4 года назад +6

    ሚኮ ጀግና ነህ በጣም ጎበዝ ልጅ ሚኮን ምትከታተሉ ሰላምና ጤናቹ ይብዛ ስለ ሀገራችን ሰላምና ፍቅር እንፀልይ በስደት ያላቹ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ ቻናሌን ተቀላቀሉ በፍቅር ruclips.net/video/SMiXNhygzCs/видео.html

    • @etsegenetweldegeberealetse5387
      @etsegenetweldegeberealetse5387 4 года назад +1

      Amen amen amen yen konjo

    • @zemadaily
      @zemadaily 4 года назад +1

      ቻናሌ ነዉ ተቀላቀሉ የቆዩ ለስለስ ያሉ ሙዚቃ ስሙ ruclips.net/video/SMiXNhygzCs/видео.html

  • @bihonmelese452
    @bihonmelese452 4 года назад

    ሚኪዋየ ገና ዛሬ አደረኩህ የመጀመሪያየ ስለሆነ ነው 💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @LanganoTube9891
    @LanganoTube9891 4 года назад +1

    ere bro betam gerami sera new berta

  • @mediiimohammed8386
    @mediiimohammed8386 4 года назад +8

    ውይ ሚኮ ጥሩ አልሰራህም የምር አሳዘነኝ የመጀመራው ልጂ 😢

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 4 года назад +19

    እረ ማይኮ ስው አትሥጨናንቅ ባሁን ሳአት መውጣት መግባቱ ፈርቶዋል አሳዝነውኛልም አስቀውኛል ይመችህ bro ታዝናናለህ በጣም
    የሚኪ አድናቂዌች በቅንነት ሰብስክራይፕ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @Kerodtech
      @Kerodtech 4 года назад

      😊አይታችሁ አትለፋ በማርያም ይዣችሁሀለው comment ላይ ያለውን profile አንዴ በመንካት subscribe አርጉኝ
      በሁሉም በማርያም አይታችሁ አትለፋ🥺
      subscribe ካረጋቹ ፈጣሪ ይስጣችሁ

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 года назад

      @@Kerodtech እንደመር

    • @Kerodtech
      @Kerodtech 4 года назад

      @Magna TUBE ማኛ ቲዩብ okokok

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 года назад

      @Abuzzy 15 እንደመር

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 года назад

      @Magna TUBE ማኛ ቲዩብ እንደመር

  • @aster696
    @aster696 4 года назад +15

    አተ ሚኮ ሰው ቅን እዳይሆን ሰው እዲፈራ አታድርግ ሆ

  • @zebenaytilahun8128
    @zebenaytilahun8128 3 года назад

    ኢትዮጰያ ምስኪን ነው በዚህ የዋህነት ያስጠቃናል በጣም ትምህርት ነው

  • @dagimamare5042
    @dagimamare5042 4 года назад +1

    Miko በትክክል ለተቸገሩ ሰዎች መድረስ የሚችሉትን ሰዎች ያርቃል ብየ አስባለሁ ስለዚህ መታሰብ አለበት ፡፡
    ማጭበርበሩ እንዳለ ሆኑ ከመጭበርበር ህዝቡ ሚድንበትን መንገድ መስራ ስትችል መልካሞችን ሚያርቅ መስሎ ስለታየኝ ነዉ፡፡

  • @fikru806
    @fikru806 3 года назад +3

    እንደዚ አይነት ፕራንክ አይነፍም

  • @ፅናት-ኈ6ፀ
    @ፅናት-ኈ6ፀ 4 года назад +6

    ይህንን የፖሊስ ልብስ የሰጠህ ፖሊስ መቀጣት አለበት ይህ ልብስ ክብር አለው ዝም ብሎ ፕራክ አይሰራበትም

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 4 года назад +35

    😁😁😁😁😁😁😁ሚኮ ይሄን ሚስክን ወገኔን ታስጨንቀዋለህ አይ የአዲስ አባ ልጂ ፈሪ ነው ግን ይሄ ክፍለ ሀገር ቢሆን አልቆልህ ነበር ለማንኛውም አድቀን ጉድ ያደርጉሀል

    • @Kerodtech
      @Kerodtech 4 года назад +4

      😊አይታችሁ አትለፋ በማርያም ይዣችሁሀለው comment ላይ ያለውን profile አንዴ በመንካት subscribe አርጉኝ
      በሁሉም በማርያም አይታችሁ አትለፋ🥺
      subscribe ካረጋቹ ፈጣሪ ይስጣችሁ

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 года назад +1

      እፁብ ድንቅ ቤተሰብ እንሁን

    • @zuzutyoub8177
      @zuzutyoub8177 4 года назад +1

      በጣም

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад +2

      @@Kerodtech
      Eshe

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад

      @@Kerodtech Subscribe adergekalew be mareyame selalke gene post yadergew yesetan photo asetewelu please

  • @የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ
    @የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ 4 года назад +1

    ሚኪ ነፍስህ አይማርም ጊዜው እኮ የፊረሀት ሆኗል ወይኔ አሳዘነኝ ልጅቱ የኔ ሚስኪን

  • @AlexAlex-wv8jo
    @AlexAlex-wv8jo 4 года назад +1

    በእውነት በጣም ነው የሳኩት

  • @fathimadubai6059
    @fathimadubai6059 4 года назад +10

    እዎይይ አንቴ ምን ምኮ አስጨነቅ ትበለሌ እንጅ በዝ ሰአት ስንት ጉደይ ሰዉን እየስጨነቃ ነዉ የአንቴ ተጨምሮ እንዴት ይቸለል

  • @kiya5806
    @kiya5806 4 года назад +4

    ሚኪ ግን አንዳዴ ለሰዎቹም አስብ አያሳዝኑክም እንዴ😂😂😂😂እኔ ሆዴን እስኪያመኝ ነው የሳኩት ግን ደሞ ሰዎቹ አሳዘኑኝ😢😢😢ለማንኛውም ይመችክ😂😂😂😂

  • @makibel8327
    @makibel8327 4 года назад +4

    ውይኔ ሚኪዬ። እውነት የአመቱ ምርጥነው እሺ በርታ ልጅ በጣም ነው ይደንገጥው አይመስለኝም። ማርክክክክክክክልል

  • @roserose7902
    @roserose7902 3 года назад

    Miko sraochh betam yaznnalu yastemralu😍😍😍😍😍👍👍👍👍

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ዀ4በ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ዀ4በ 4 года назад

    እኔ የሚገርመኝ ዘና ካሉ በሃላ ለምን ዲስ ላይክ እደሚሉ አላውቅም ሆ ሚኮየ በርታልን ወንድሜ