ከእነዚህ ነገሮች ተጠበቁ
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- #mensurabdulkeni #healthylifestyle #health #cancer
ማጨስ ማቆም ይህ የሳንባ፣ የአፍ፣የጉሮሮ፣፣የጣፊያ፣የማህጸን ጫፍ እና የኩላሊት ካንሰርን ያጋልጣል። ሌላው ቀርቶ በሲጋራ ሚያጨስ ሰው አካባቢ መሆን የሳንባ ካንሰርን አደጋ ሊጨምር ይችላል.
ጤናማ አመጋገብ መጠቀም
ብዙ አትክልትና ፍራፍሬ መመገብ ወደ ተፈጥሮ ማድላት አመጋገብ ላይ ካንሰርን ለመከላከል ያግዛል
አልኮል መጠጥ መጠቀምን መቀነስ ምንም ቢሆን. አልኮሆል ለተለያዩ የካንሰር ዓይነቶች ተጋላጭነትን ይጨምራል፣ ከእነዚህም ውስጥ የጡት፣ የአንጀት፣ የሳንባ፣ የኩላሊት እና የጉበት ካንሰርን ጨምሮ።
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
ጤናማ ክብደት ላይ መሆን ለአንዳንድ የካንሰር ዓይነቶች ተጋላጭነትን ሊቀንስ ይችላል።
የአካል ብቃት እንቅስቃሴም የሰውነት ክብደትን ለመቆጣጠር ከመርዳት በተጨማሪ በራሱ የጡት ካንሰር እና የአንጀት ካንሰር ተጋላጭነትን ይቀንሳል።
በሳምንት ቢያንስ 150 ደቂቃ መጠነኛ የኤሮቢክ እንቅስቃሴ ወይም በሳምንት 75 ደቂቃ ከባድ የኤሮቢክ እንቅስቃሴ ማግኘት በጣም ጠቃሚ ነው ይላሉ፡፡
እራስን ከፀሀይ መጠበቅ ፀሐይ ላይ የምናጠፋውን ጊዜ ማጥፋት ምናልባት የስራ ፀባይ ሚያስገድድ ከሆነ ቆዳችንን ከፀሀይ ሊከላከል የሚችል አልባሳት መልበስ መጠለል ምርመራ ማድረግ አቅም በፈቀደ
በህይወቴ ተመርምሬ አላቅም በቀን ሁለት ሰአት እሩጡ የአንገት እስፖርት ሰሩ ለዘላለም ጤነኛ ትሆናላቹ