Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንግዳሰው ሀብቴ ካለበት ዋው ነው
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
I love you
💞💞💞💞💞
❤❤❤❤
ሁሌም፡እምትሯሯጡት፡ለራሳችው፡ነው፡ሂሊና፡እሚባል፡የሌላችው፡ህዝቦች።ይህን፡አባት፡ከዛቦታ፡አስቶ፡ለማሳከም፡ወደራሱ፡እዲመለስ፡ህክምና፡የሚያገኝበትን፡መገድ፡መፈለግ፡ትታችው፡በአገሪቷ፡አንድ፡ዶክተር፡ጠፍቶኑው፡በሰው፡ስም፡ታካችው፡እውቅና፡ዝናን፡መፈለጋችው፡ሆዳደሮች፡ናችው።እግዚአብሔር፡ለሁሉም፡ቀን፡አለው።
Teddy yo aykrbame end
ጋሽ ለማ ግን ቤተሰብ የለውም በማርያም ሲያሳዝኑ ምናለ ፊልም ከሚሰሩባቸው ጤናቸው እንዲመለስ የሆነ ጥረት ቢያደርጉ
ቤተሰብ ህዝብ ያሳክመሁ ሲባአሉ እኛ እያአሳከምነው ነው አይቻአልም አሉ በመሲ ይቱብ ተጠይቀዉ
ለሱ ምን ይሰራለታ ከጎዳና ማውጣት መስላቹ ምን ስራ አጣቹው
የእኛ ሀገር ፌልም እኮ ፊልም ሣይሆን መበርት ነው ምክንያቱም ጋሸ ለማ ሆኖ የተገኘውን ሰው መርዳትና ማሳከም ሲገባ ማነው በዚህአውነተኛ በሆነው መማር ሲገባን ሟርት በሆነው ነገር መማር የሚችለው
ቆይ ግን ለሰውዬው ምንም እክብካቤ ሳይደረግ ምን የሚሉትየጂላጅል ፍቅር ማሳየት ነው በጣም አሳፋሪ ናችሁ ፊልም ሰሪ ተብዬ ቂላቂሎች
እንግዳሰው ሀብቴ ካለበት ዋው ነው
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
I love you
💞💞💞💞💞
❤❤❤❤
ሁሌም፡እምትሯሯጡት፡ለራሳችው፡ነው፡
ሂሊና፡እሚባል፡የሌላችው፡ህዝቦች።
ይህን፡አባት፡ከዛቦታ፡አስቶ፡ለማሳከም፡ወደራሱ፡እዲመለስ፡ህክምና፡የሚያገኝበትን፡መገድ፡መፈለግ፡ትታችው፡
በአገሪቷ፡አንድ፡ዶክተር፡ጠፍቶኑው፡
በሰው፡ስም፡ታካችው፡እውቅና፡ዝናን፡መፈለጋችው፡ሆዳደሮች፡ናችው።
እግዚአብሔር፡ለሁሉም፡ቀን፡አለው።