ለሩዝ ማብያ የሚሆን ስልስ //እሩዝ በአትክልት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #ሩዝ#ምግብ#Mare
    የፎሶልያ ስልስ
    •300g ፎሶልያ
    •1 ሽንኩርት
    •2 ቲማቲም
    •2 እራስ ነጭ ሽንኩርት
    •1 የሾርባ ማንኪያ ማቅያ
    •1 የሻይ ማንኪያ ጨው
    •ውሀ አንድ ኩባያ ለመከለስ
    ለእሩዙ
    የከለሮች ቃርያ ግማሽ ኩባያ በደቃቁ ተከትፎ
    •1 ካሮት
    •ብሮኮሊ
    •ሶስት ኩባይ ሩዝ
    •ውሀ 4 ኩባይ
    •ጨው አንድ የሻይ ማንኪያ

Комментарии • 19

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад

    በጣም ቆንጆ እና የሚያምር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ 93 የኔ ውድ ጉራ በየ እህቴ👌👍🥰

    • @maremaru
      @maremaru  2 года назад +1

      እሺ እህት

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад

    ሰላም ማርዬ በጣም በጣም ቆንጆ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ላይክ ይገባዋል👍👍👍👍❤🙏

  • @rehimarehim2122
    @rehimarehim2122 2 года назад +1

    አሪፍ ነው በርቼ እህቴዋ

  • @edilawitmahder463
    @edilawitmahder463 2 года назад

    Wow riyiz betem new yemiwedeu serelewuuu thanks 🥰

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 года назад

    በጣም ምርጥ ነዉ 👌👍 እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @sofiatube5434
    @sofiatube5434 2 года назад

    ዋው ያምራል ይስማማሽ

  • @andupa2534
    @andupa2534 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 2 года назад

    በጣም ያምራል የነ ቆንጆ

  • @ሀኒየናቱዋልጅ
    @ሀኒየናቱዋልጅ 2 года назад

    ጎበዝ እኮ ነሽ ማርዬ 👌

  • @tigestasfaw411
    @tigestasfaw411 2 года назад

    አሰራርሽ ጥሩ ነው ግን የተለመደ አሰራር ነው

  • @SkillGuy
    @SkillGuy 2 года назад

    አበጀሽ 🎉

  • @edomteshome9685
    @edomteshome9685 2 года назад

    Betam new miyamrew yene balemuya

    • @maremaru
      @maremaru  2 года назад

      Thank you eduye ❤

  • @sofiatube5434
    @sofiatube5434 2 года назад

    ኣሰራርሽ ኣሪፍ ነው ግን እሩዝ ኣይማሰልም

  • @le1785
    @le1785 2 года назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 2 года назад

    እናመሰግናለን