የቀን ውሎዬ በኢትዮጵያ፣ a day in my life in Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024

Комментарии • 132

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Год назад +31

    ወድ ኦርቶዶክሳውያን እኳን ለአብሳሪው ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብረኤል አመታዊ ክበረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብረኤል እኔንና እናተን ካልታሰበ አደጋ ይጠብቀን አሜን፫

  • @yesintiezer9143
    @yesintiezer9143 Год назад +31

    አንቺ እና ቤትሽ እግዚአብሔርን መርጣችኋልና ተባረኩ።

  • @user-ng3dj6ob5g
    @user-ng3dj6ob5g Год назад +18

    ትልቅ መንፍሳዊ ቅናት አደረብኝ እግዜብሄር መጨረሻሽን ያሳምረው የኔ እንቁ❤❤❤

  • @teyentadmassu1212
    @teyentadmassu1212 Год назад +19

    እንዴት ደስ የሚል ህይወት ነው! እግዚአብሔር የምታሰብበት ውሎ. እሱ ያበርታሽ እህቴ

  • @Martha..234
    @Martha..234 Год назад +8

    One of the reasons why I want to move to ETHIO is to hear Kedasi zema from my home every morning.

  • @User23r6gi
    @User23r6gi Год назад +16

    በእግዚአብሔር መጠራት እንደዚህ ነው! በርቺ ሃኒዬ በቤቱ ያፅናሽ!

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Год назад +17

    ደስ ሲል እመብርሃን ትጠብቅሽ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад +5

    ወይ አንችን ያገባ አቤት እግዚአብሔር የመረቀው መታደሉ!! አምላኬ ሆይይይ እንዳንች ዓለምን የተረዳች የተረዳች ሴት ማገኜት አቤት መታደል።አንችን በምሰማበት ቀንናጊዜ በጣም ነው የማለቅሰው።እግዚአብሔርን እንዴት አድርጊ ልጠይቀው? ማለትም መልክና ቁመና እኮ ሞልቷል!!መንፈሳዊና አለማዊ የገባት ሴት የዓለምን ጠማማ እና እርካሺ ሁኔታን የምታቅ ሴትማገኜት እጅግ በጣም ካባድነው።በርች ፈጣሪ ይጠብቅሺ

    • @Rehawa
      @Rehawa 3 месяца назад +1

      ወንድሜ እግዚአብሔርን በሱባኤ ጠይቅ ይሰጠሀል

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ Год назад +12

    ደስ የሚል ህይወት ❤🙏

  • @eliasworku7092
    @eliasworku7092 9 месяцев назад +4

    የ እዉነት መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ :: እግዚአብሔር ይባርክሽ ::

  • @gonisyoutube2132
    @gonisyoutube2132 Год назад +6

    ሀንየ በጣም ስራአት ያለሽ የማከብርሽ በርችልኝ

  • @geez2115
    @geez2115 Год назад +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አንችን የማውቅሽ በሚድያ ከህትሽ ጋር ሆነሽ ዘነበች እያለሽ ነበር 2014 or 15 እና ዛሬ የእግዝያብሔር አገልጋይ በመሆንሽ ልቤ በሀሴት ተሞልትዋል እራሴን እንዳይ እንድጠይቅ እረድቶኛል ባንቺ ብዙ የጠፉ ነፍሳት ይመለሳሉ ብዬ እምነቴ ጽኑ ነው ሌላው ቦሌ ስትሄጅ አንቺ አይጭነቅሽ አንቺ የደረስሽበት የረገጥሽበት መንፈሱ ይጨነቅ አስጨንቂው አንቺ ብቻ አምላክን ለማገልገል ለበጐ እስከሆነ ድረስ የምትሄጅበትን አትገድቢ እግዛብሔር ያገልግሎት ጊዜሽን ይባርክ በቤቱ ያኑርሽ🙏

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 Год назад +5

    መኪና ይኑርሽ አይኑርሽ አላውቅም ግን ሁሉንም ነገር የሚሰጥ አምላካችን ምትንቀሳቀሽበት ቆንጆ መኪና ይሰጥሽ ዘንድ ተመኘሁልሽ የመልካም እህትነት ምኞቴ ነው ሀኒቾ።

  • @hanna337
    @hanna337 Год назад +7

    ሰላም ሀኒቾ ጎበዝ በርቺ ደሞም ሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳን በቤቱ እንድንጓዝ ኣሜን

  • @sabadessalegn4090
    @sabadessalegn4090 Год назад +2

    እሰይ እሰይ እመአምላክ ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ።

  • @abelshita8389
    @abelshita8389 Год назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። በዚ ዘመን ወጣት ሆና አንቺን አይነት ሴት ማግኘት ማየት መታደል ነው። ከፍ ያርግሽ የኔ እህት።

  • @hymettube12
    @hymettube12 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሃንዬ የኔ መልካም እንኳን መጣሽ የኔ ትሁት ውሎሽ ደስስ ሲል በረከትሽ በረከትሽ ይድረሰኝ 💐! ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ
    "አመተ ማርያምን እና ቤተሰቦቼን እና ባለቤቴ ገብረ ጊዮርጊስን በጸሎትሽ አስቢን

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Год назад +3

    ብዙ መስዋእት ክፍለ ነው ለዚህ የበቃሽው እኔም እዳች እድፀና በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ፃዲቅ ብለሸ🙏🙏🙏

  • @user-wq3im5sz7o
    @user-wq3im5sz7o Год назад +1

    አቤት መባረክ አቤት መቀደስ እመብርሃንን እሚያስቀና ሂወት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሀና እህቴ እባክሽን ለኛም ለደካሞች ፀልይልን

  • @jonathandyer5896
    @jonathandyer5896 Год назад +6

    Beautiful manner of living the day. Shea butter indeed, that's what's up!!!

  • @berehan260
    @berehan260 Год назад +1

    ደስ የሚል ዉሎ ነው

  • @user-sj9ll4rf1d
    @user-sj9ll4rf1d Год назад +4

    ታድላችሁ በቤቱ ያኑርሽ❤❤❤

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Год назад +3

    ጎበዝ በርቺ በዚህ ጊዜ ከፈጣሪ ጋር መቆራኘት መታደል ነው

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Год назад +2

    እናመሰግናለን ሀኒቶ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ባአል

  • @henokbereket9089
    @henokbereket9089 Год назад +4

    አንቺ የነበርሽበት ሂወት እኔ አሁን እየኖርኩት ነው እና እንደ እግዝአብሔር ፍቓድ ሆኖ ከቻልሽ በጋደኝነት ምክርሽ እውቀትሽ እና ልምድሽ ብታካፍይኝ ያበረታኛል ኅድኛ መሆን ምችለው መንገድ ካለ ደስ ይለኛል

  • @Maaza1221
    @Maaza1221 2 месяца назад

    እህት ኣለም መንፈሲዊ መሆን መታደል ነው ለኛም እግዚአብሔር ህይወታችን ይቀይረዉ❤❤ዎ

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Год назад +1

    መታደል ነው መመረጥ ነው የምመኘው ሂይወት ነው ካለተሰጠ ማግኝተ አይቻልም

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Год назад +4

    ሀንዬ እኔ እደዚህ አይነት ሂዎት ነው የምፈልገው

  • @lidyayohannes1358
    @lidyayohannes1358 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀኒ, you are so inspiring the calmness and simplicity of your life is unreal. Keep doing what you are doing.

  • @sosetg1
    @sosetg1 Год назад +3

    ደስ ይላል ሃንዬ እንበርታ

  • @yearsemakid2569
    @yearsemakid2569 9 месяцев назад

    ሀኒዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ውድ እህቴ በአካል እንደማይሽ ተስፋ አደረጋለሁ ኪዳነምህረት ዋስ ጠበቃ ትሁንሽ ሀኒዬ አዲስ አበባ ቀርቶ ኢትዮጵያ ውስጥ የብራና ጽሁፍ እና ስዕላት ይሰራል ብዬ አላስብም ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ እውነት ሌላው አንቺ የሚመስሉ እህቶችን ለማፍራት አላሰብሽም ???
    የሆነ ሥራ መስራት ይጠበቅብሻል መሰለኝ?

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 Год назад +1

    የኔ ውድ ከድሮ ጀም ሮ ነው የምከታተልሽ ግን የአሁኑን ህይወትሽን እመኘማለው ፈጣሪ እኛንም ያስበን

  • @adanawilliams6921
    @adanawilliams6921 Год назад +4

    God bless you my sister! We cant wait for your next vlogs

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Год назад +3

    የኔ ውድ እንኳን በሰላም መጣሸ

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Год назад +2

    ጉበዝ እህታችን በረቺ

    • @meryalemu1609
      @meryalemu1609 Год назад

      ሀኒዬ ፀበሎ የት ሀያት ምኑ ጋ ደሞ ሌላም ሰለመፃሀፍቶችሸ መጠየቅ ፈልጌ ነበር ሰልክሸን ሰጭኝ በማርያም ሀኒቹ ከይቅርታ ጋ

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Год назад +2

    ሀኒቾ የኔ ውድ በርች ውዴ ፈጣሪ አምላክ ዘመንሽን ይበርክ

  • @WondmsewMekash
    @WondmsewMekash 6 месяцев назад

    በርች የእኔ እናት

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 Год назад +2

    እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክሽ ውዴ❤

  • @merryarega6149
    @merryarega6149 Год назад

    የኔ ውድ እህት ትለያለሽ መመረጥ ነው❤
    እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይባርክሽ🙏
    ሃኒ ዘኢትዮጵያ 👌👍😍😘🥰❤

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube Год назад +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔውድ እህት በጣም የምወድሽ ጠንካራ እህቴ ነሽ

  • @moshar12
    @moshar12 Год назад +2

    You are blessed and so beautiful! May you continue on your purpose in the process with blessed grace

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Год назад +3

    ሐኒዬ ውብ ጠፋሽብን እማዬ እንኳን ደና መጣሽልን

  • @abagebremedn-sf5jm
    @abagebremedn-sf5jm Год назад

    በሀይማኖት ውዳሴ ከንቱ
    ስላሌለው በርቺ ለሌላው አርያ ትሆኛለሽ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Год назад +2

    ሀኒቾ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @helengheb4287
    @helengheb4287 Год назад +1

    Betam dess yemil wulo new hanaye.Egzeabher Tsegaw bzit yarglish

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Год назад +2

    😍❤😘🙏🙏ሃኒ በረከት ይደርብን

  • @athenastv1557
    @athenastv1557 Год назад +3

    You can make tourist agency..

  • @mohhki8704
    @mohhki8704 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒየ ወለተ ኪዳን ብለሽ አሲቢኝ እህቴ

  • @yared09
    @yared09 Год назад +1

    እስከመጨ ያፅናልን ቅድሥት ንፅሂት ወላዲተ አምላክ ትከልልሽ: :

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 10 месяцев назад

    የኔቆጆ ሀኒየ

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Год назад +1

    በጣም ነው ግን የጠፍሽው ካች ብዝ እንማራለን ብዬ ተሰፋ አረጌ ነበረ ግን ከባድ ነው የገባኛል

  • @user-pc1kf9tq7p
    @user-pc1kf9tq7p Год назад +1

    ታድለሽ የምር መታደል ነው

  • @hanaeshetu6997
    @hanaeshetu6997 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MartaAyalew-uw1tw
    @MartaAyalew-uw1tw 3 месяца назад

    ሀኒየ እዉድሻለሁ በርችልኝ ማር
    እንዳች መሆን እፈልጋለሁ
    ወለተ ማርያም ነኝ
    በፀሎት አስቢኝ

  • @ruthgashaw5513
    @ruthgashaw5513 Год назад +1

    Tell us how can u be a morning person selot madreges be tewat bertatu endet nw constantly

  • @merolmerol9401
    @merolmerol9401 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @henokbereket9089
    @henokbereket9089 Год назад +1

    እመ ብርሃን አንቺ ጋ ትሁን ሃና በርቺ ለራስሽ ሁነሽ ለሰው ትጠቅማለሽ ለኔም የማንቅያ ደወል ሁነሻል

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 13 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @Mesethio2345
    @Mesethio2345 Год назад +1

    ኃለሚካኤል

  • @gebremariamsewnet3410
    @gebremariamsewnet3410 8 месяцев назад

    Bing a best wife is first and the most success, but most women want to ignore it because they can't perform well

  • @itsokitsok5210
    @itsokitsok5210 Год назад +1

    Haniye yezemenye. Mrt sew

  • @SOLOMONAlemayehu-mf5nx
    @SOLOMONAlemayehu-mf5nx 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ጀማሪ ብቻ ሳይሆን ፈፃሚም ያድርግሽ እህቴ ይቅርታ ግን ጥያቄ መጠየቅ ከተቻለ መዝሙረ ዳዊት የአንድምታ ትርጓሜ መፅሐፍ ማግኘት እችላለሁ ከተቻለስ የት

  • @susannjeri-eq2rk
    @susannjeri-eq2rk Год назад +1

    Hello sis hannah cant wait to get the website pls coz idont understand Amharic ijust watch like ido,ilike all those nice things pls,pls am waitn for your mail..be blessed😘

  • @seyefiqr2014
    @seyefiqr2014 Год назад +1

    Kelela emnt gna wed orthodox new yemxawt leza emarbtalewvbzi

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Год назад

    ሀኒዬ የኔ ውድ እህት ቪዶ ልቀቂልን ናፍቀሽናል

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j Год назад

    በቤቱ ያፀናሽ እህታለም😍

  • @yoditbira7929
    @yoditbira7929 Год назад

    Selam hani endet nesh ebaksh yanchin tinkare ena birtat endisetenge tseliylnge enam mkrshin felgalehu

  • @abrahammulugeta4940
    @abrahammulugeta4940 Год назад

    you know hana. you are so wise. i feel you are driven by the HOLY SPIRIT. you are beautiful but i am not interested about your external face or body. but your heart. i wish to have a sister or a wife like you. who are wiser than me and directs me to the way of life or GOD

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Год назад +1

    ሀንቾዬ ስወድሽ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Год назад +2

    ሙቅ ፀበል ይሞቃል ማለት ነው? ሀንዬ በቀን ስንት ጊዜ እንደምትፀልይ እና አንዴት እንደምትፀልይ እስቲ ስለ ፀሎት አና ፆም እንዲሁም ስለምፅዋት ዉጪ ለምኖረው እስቲ ትንሽ ነገር በይ። አመሠግናለሁ እህቴ

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Год назад

      ትክክል ነዉ

    • @hannadesta382
      @hannadesta382 Год назад

      ኣዎ የመድሀኒኣለም ፀበሉ በተፈጥሮ ይሞቃል

  • @michubet
    @michubet Год назад

    ሀኒ በርቺ ደግሞ አትጥፊ

  • @Yaya16280
    @Yaya16280 Год назад

    Lanche yetesete tinikare legnam yadilen❤️

  • @BiruktawitSolomon-dw7wn
    @BiruktawitSolomon-dw7wn Год назад

    Egziabher yabrtash enat🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eliasabebe7936
    @eliasabebe7936 Год назад

    Betechi Egzihabeher kanchiga yihun ehete.

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Год назад

    እወነት ነው ቦሌ ከፈተኛ የወጀል ቦታ ሆናል

  • @seyefiqr2014
    @seyefiqr2014 Год назад

    Kanchi bzu emaralew

  • @enattube5599
    @enattube5599 Год назад

    ወይ መታደል እስኪ በፆሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሰንበት እያልሽ😢

  • @FunnyTube-02
    @FunnyTube-02 Год назад

    አዬዞሽ በርቼ

  • @Frerufta
    @Frerufta Год назад

    Hanaye Egziabher mulu Zemenishin Yibark bewnetu ❤

  • @fishamulugetaweldearegay5156
    @fishamulugetaweldearegay5156 Год назад +1

    haniye sele adhnown gen astewleshwal

  • @aklilubekele9571
    @aklilubekele9571 Год назад

    and you have rug carpet which is wonderfull choice

  • @user-rj5yp9mo6z
    @user-rj5yp9mo6z Год назад +1

    እንዳች በሆንኩ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Год назад

    ወለተ ስላሴ ብለሽ በፀሎት አስቤኝ

  • @sjjdbbeeuhehee2367
    @sjjdbbeeuhehee2367 Год назад

    Haniya Egziyabehar amelak hageracinen selam yadereglen bebetu yatsnan

  • @tsigemaryamsisay4841
    @tsigemaryamsisay4841 Год назад

    Wow

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 Год назад

    ታድለሽ !!

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 Год назад

    የኔውድ ❤❤

  • @susannjeri-eq2rk
    @susannjeri-eq2rk Год назад +1

    Blessings sister❤️❤️😘 bidup all what you are doin am kenyan ijust watch your videos from berlin pls share me your website need to buy those beautful things,😊❤️be blessed and keep it up thanks...

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg Год назад

    I love Medhanialem teble & curch I just want 3 month ago 😂

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Год назад

    ሐኒዬ ታድለሽ በርቺ

  • @abebr69
    @abebr69 Год назад

    God bless you

  • @ameleworkyenew6305
    @ameleworkyenew6305 Год назад

    Hany betam des yemil hiwet tadilesh balebetsh yet new minorew nigergn

  • @user-gt7uo6gx2k
    @user-gt7uo6gx2k 8 месяцев назад +1

    ateqaqemun

  • @እግዚአብሔርይመስገን5274

    Hule endezih taderegeyalesh Hani ? Egziabher yatsenash bebetu metadel new

  • @user-cn9di2lu5o
    @user-cn9di2lu5o 7 месяцев назад

    Hani Gin Kentu Wudase Endayhonbsh Yetechegeru Srej Weym Lelochim Ena Demo Haymanotshn Kes Blesh Bedenb Yigbash Betam Atakri Malete Atmegn Sayhon Seytan Slemifetaten Kes Eyalsh Bedemb Tgebibetalsh Lezelealem Yastnash

  • @athenastv1557
    @athenastv1557 Год назад +1

    Shea butter?mmm

  • @fishamulugetaweldearegay5156
    @fishamulugetaweldearegay5156 Год назад +1

    yeg mlktu

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Год назад

    ጥያቄ አለኝ ሀኔቹ የስጋ ህመሞች የሜመጡት ከሰይጣን ነዉ ወይንስ ከእግዚአብሄር ሌላ ደግሞ መጠንቀቄዉስ በዚህ ቤድዮ ስሬ እኛ ብዙ ጥያቄ አለን ከሜድያ መጥፋት የለብሽም ፀሎትሽም ያስፈልገናል ወለተ ስላሴ ብለሽ አስቤኝ

    • @Todaly__NiNo
      @Todaly__NiNo Год назад

      እውነት ነው አባቶቻችን ሁሌም ኦርቶደክስ ተዋህዶ ነው የሚባለው አያሉው ይናገራሉው ተዋህዶ ከሌለው አይሆንም

  • @helenkiros6647
    @helenkiros6647 Год назад

    Hanyee ere tolo tolo neyyy