🛑ሳሚያ የቀርበላትን// የታገቢኝለሽ💍💏 //ጥያቄ ምን መለሰች 😱😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2024

Комментарии • 372

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g 5 месяцев назад +10

    አዑዙቢላህ የካፊሮችን ባህል አጠናከራችሁት ኦረ አላህን ፍሩ ታዉ ይች እዱኒያ አታታለን ነገ እንሞታለን
    ቀለበት በድናችን አይፈቀድም ሲጀመር ከፈለጋት ቤተሠቦቾን ቀጥታ ያናግር እና ኒካ ይሠር

  • @tube-tg7jx
    @tube-tg7jx 5 месяцев назад +32

    አኡቢላህ የካፊሮችሱና መንበርከክ ከየት የመጣ ሱና ነው ነብያችን ሶሀቦች ያዴርጉ ነበር ከማን አመጣችሁ እእ ጉድኮነው? ?? አላህ ሂዳያ ይስጣች

    • @salemSalem-pr1so
      @salemSalem-pr1so 5 месяцев назад +1

      ጥብ ነሸ

    • @user-fj9ex3xf7x
      @user-fj9ex3xf7x 5 месяцев назад +2

      አችነሺ ጥብ አይፈቀድም ለኛ እሺ ለዘ ነው የምን ሰደብ ነው ጉድ​@@salemSalem-pr1so

    • @zahrasara5374
      @zahrasara5374 5 месяцев назад +4

      ዝቅ የሚባለው ለአላህ ሱባሀኑ ታእላ ብቻ ነው

    • @Rahma-fg2jg
      @Rahma-fg2jg 5 месяцев назад

      ​@@zahrasara5374ሳህ

    • @user-ly3bw9sm9q
      @user-ly3bw9sm9q 5 месяцев назад +2

      ሰህ ትክክል

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 5 месяцев назад +11

    ምን አይነት ገገማናቸው ? በግምት እንደ ግቢ ግቢ የሚሏት ?

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 5 месяцев назад +5

    ኮሜንቶች ናችሁ የተመቻችሁኝ በተረፈ አላህ የነብዩን ሱና ተግባሪወች ያርገን

  • @user-zf1rn5ry6o
    @user-zf1rn5ry6o 5 месяцев назад +11

    ይሄ ፕሮግራም ስትቀን ነው የሚለቀቀው አያልቅም እዴ😂😂

  • @user-cl7wl4cc3r
    @user-cl7wl4cc3r 5 месяцев назад +16

    እዳ ሰገጤ ሁሉ አልቻላችሁበትም. ሳታውቀው እንዴት በግድ ቀለበት

    • @user-yh5pn8gm5e
      @user-yh5pn8gm5e 5 месяцев назад

      ኡኮ😅😅

    • @emantube19
      @emantube19 5 месяцев назад

      ቂናታም መሰደብ አመል ናዉ

    • @user-cl7wl4cc3r
      @user-cl7wl4cc3r 5 месяцев назад

      @@emantube19 ከመሳደብ በፊት አማረኛ መፃፍ ይማሩ ክክክክክ

    • @alialax4188
      @alialax4188 5 месяцев назад

      ሰገጤ አይገልፀውም

  • @user-sd8fm5ev1f
    @user-sd8fm5ev1f 5 месяцев назад +6

    የካፊር ሱና አኡዙቢላህ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 5 месяцев назад +5

    የመጨረሻ ፋራውች እናንተን አየው በግድ ቀለበት አርጊ እሰዋ ሳታምንበት የምን መሰገጥ ነው ድንገት ጓደኛ ቢኖራተሰ አይ ፋራ መች ነው የሚሰለጥነው ደሞ ካሜራ መደቀን

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 5 месяцев назад +6

    ታቀኛለህ ወይ😅😅😅እሱ ጨርሰናል እያለ😅😅ጉድ ነው የኔ ወድም አከብርሀለሁ😅😅😅

  • @user-tz1eu6nq2e
    @user-tz1eu6nq2e 5 месяцев назад +5

    አላህን ፍሩ እህ ኩሉ ኢኽትላጥ ሸሪአችን አይፈቅድም!!

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i 5 месяцев назад +8

    የኔጥያቁ ሱምያየትአለች

  • @niqabe
    @niqabe 5 месяцев назад +2

    አሏሁ ተአላ ከጅህልና ያዉጣንና ዉድ እህቴ ሳሚያ ሀጅነብይ ኮነዉ አትንኪዉ ቢያሴ ስራ ከሆነ የሚገናኛችሁ እህቶቼ ርቀታችሁን ጠብቁ ዉዱ ነብያችን ምን አሉ አድ ወንድ ልጅ የማትፈቀድለትን ልጅ ከሚጨብጥ በብረት ራሱን ቢወጋ ይሻለዋል አሉ መጨበጥም የእጅ ዝሙት ነዉና አሏህ ይጠብቀንና

    • @SAMIATUBE1
      @SAMIATUBE1  5 месяцев назад +1

      እሽ እህቴ

  • @user-yl5xu3wm5r
    @user-yl5xu3wm5r 5 месяцев назад +1

    ግን ግን እዚህ ፕሮግራም ላይ ሱመያ እና ሰይድ ያለመኖራቸው ማነው የደበረው በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @AAa-sb7uy
    @AAa-sb7uy 5 месяцев назад +4

    ፕራክነው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @feydukedir
    @feydukedir 5 месяцев назад +2

    አዑዙቢላሂ ሚነሸይጣን እረጂም። የኩፍር መንገድ መከተል ጀመራቹህ???

  • @rahelra865
    @rahelra865 5 месяцев назад +1

    ሸማግሌ ላክ ብለሽኝ ነበር አላለም. 😮😮

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 5 месяцев назад +5

    ምን የሚሉት ፕራንክ ነው?? አማርኛውን አሰከራችሁትኮ ሆሆሆ

  • @lubabakonjo3464
    @lubabakonjo3464 5 месяцев назад

    😅😅😅አይይይይይ እንዴው ፔብሲና መሪዳ ማሥከር ጀመረ እዴ😂😂😂እሽ በይ 😂😂😂😂

  • @fatmuhussain6915
    @fatmuhussain6915 5 месяцев назад +3

    ሠይድ እናሡመያ የትናቸዉ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 5 месяцев назад +27

    የሄ ሚሪንዳ እና ፔፕሲ ምንድነው መሰገጥ አትደርድሩ አንሱ ስያስጠላ

    • @user-sd8fm5ev1f
      @user-sd8fm5ev1f 5 месяцев назад

      😂

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 5 месяцев назад +2

      ሰውባለውነውጂ😅😅😅

    • @sofiyahussen8108
      @sofiyahussen8108 5 месяцев назад +1

      ሁሉም ቦታ ላይ ነው እኮ 😂😂😂

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 5 месяцев назад

      @@sofiyahussen8108 ሲያስጠላ ደርድረውት

    • @ZeyinebAdem
      @ZeyinebAdem 5 месяцев назад

      🤣🤣🤣🤣 እንደው ቪደወው ጨርሶ ይሄው ነው አጂብ ነው

  • @user-yy3xl3gb6e
    @user-yy3xl3gb6e 5 месяцев назад +3

    እሷ ሳታቅ ጉድኮነዉ

  • @user-zr9br2vf1l
    @user-zr9br2vf1l 5 месяцев назад +8

    🎉እኔምለው ሀላል ሲባል ቤተሰብ ፈቅዶ ኒካ ታስሮ ነበር የናተስ ከፋ አኡዙቢላህ

  • @user-kf7ot9ow6h
    @user-kf7ot9ow6h 5 месяцев назад

    መከተል ያለባቹ ዉድ ነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንጂ ካፊሮች ሚያደርጉት ነገር አይደለም መከተል ያለባቹ መንበርከክ ታገቢኛለሽ ወይ ይኽ ካፊሮች ሚያደርጉት ነገር ነዉ አሏህና ረሱላችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሚወዱት ነገር ነዉ ማድረግ ያለብን😢😢😢

  • @DgDg-yf1dw
    @DgDg-yf1dw 5 месяцев назад +2

    Saammu barreddu koo heddu sii jallana ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yl8uj4ml9v
    @user-yl8uj4ml9v 5 месяцев назад +1

    ሳሚያ የኔ ቆጆ❤❤❤

  • @user-nd5sn1lf5t
    @user-nd5sn1lf5t 5 месяцев назад +2

    እንደዚህም አይነት አለዴ ጉዲ እኮ ነወ

  • @astarja6973
    @astarja6973 5 месяцев назад

    Mashalla foziye

  • @foziseid
    @foziseid 5 месяцев назад +2

    allh hidaya yestachehu allahen feru

  • @DfY-zh2nu
    @DfY-zh2nu 5 месяцев назад +8

    Akana ee foziiyee qashatii akati siiyii miriqatu arguu fedha me liki warii foziiya akati argu gamadana

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 5 месяцев назад +1

    የኔ ብቻየን ማግጠጥ ምን ይሉታል😂😂 እረ ሆደ

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 5 месяцев назад +1

    እነዚህልጅች ሥራቸዉ ሁሉ ፕራንክነዉ 😂😂😂

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n 5 месяцев назад

    ሰሙ ጀሙ ሀዉይ ሰይድ የለሉበት ምንም አያምር

  • @FETA249
    @FETA249 5 месяцев назад +2

    አለባበስሽን አስተካክሊሳሚያ ዱኒያ ጠፊ ናት ጓደኛችሁን ካጠገባችሁአላህ ሲወስዳት አላያችሁም 😢😢ረጋ በሉ የሴቶቹ ጨኸት

    • @SAMIATUBE1
      @SAMIATUBE1  5 месяцев назад +1

      እሽ ማሬ

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 5 месяцев назад

      ማንን ነዉ ያጡት

    • @FETA249
      @FETA249 5 месяцев назад

      @@helimahelima5706 ጋዝ ፈንድቶባት ጓደኛቸውን ቀብረዋል

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 5 месяцев назад +2

    በቃ ተጋቡ ቀለበት ሙችደሩሪ ረበሳቅ😂😂😂😂😂😂ሀቢቢቲ ቀለበት ሳታረጉ እዳታገቡ ቀለበት ኒካ ዋና ናቸው እኔ እዴት ይቆጨኛ የናተን ልጅ ሱዳሁኘ ያለቀለበት ያገባሁት ሰርግ ተሰርጉ በስራት በስልክ ከናት ከባቴጋ እየተነጋገሩ ኒካ ታስሪ አገባሁት ግን ከልብስውጭ ቀለበት አላረገልኝም እስካሁን ይቆጨኛል ባላ አረግልሻለሁ አለ በዛው ቀረ መጥፎነቱ ደሞ ተወለድኩ መለያየቴ መለየቱ ሳይቆጨኝ ያለቀለበት ማግባቴ ይቆጨኛል

  • @user-jc8gx6vc5h
    @user-jc8gx6vc5h 5 месяцев назад +1

    የሳሚ ተመልካቾች እኔንም አበረታቱኝ

  • @madinaseid7937
    @madinaseid7937 5 месяцев назад

    አይ ቄሮ ይናፍቅሀል ሳሚሀን የመሰለች ቆንጆ ልወስዱ ቱ

  • @HayatHaya-yonisabrar
    @HayatHaya-yonisabrar 5 месяцев назад

    አግቢው 🎉

  • @ayatayat4737
    @ayatayat4737 5 месяцев назад

    ትክክክልልነወእህቴዋ

  • @Jalaneshow10
    @Jalaneshow10 5 месяцев назад +1

    Nagaan keessaan dachaa isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo Ebbifaamaa woooooóowwwww mataa duree barreedaa qabatee dhuftee itti fufi hojii gaaridhaa

  • @keriab3728
    @keriab3728 5 месяцев назад

    ለምንድነው ግን ከሱና ውጭ የምትጃጃሉት
    ይህ እኮ የፈረጆች ባሀል ነው ኒካህን አስረኸ ወደ ትዳር ሁሉ በኢስላም ሲሆን አላህ ይባርከዋል አላህ ሂዳያ ይስጠን

  • @mediwoloyewa8223
    @mediwoloyewa8223 5 месяцев назад +2

    ምድረ ሰገጤ

  • @saraendris4058
    @saraendris4058 5 месяцев назад +5

    😂😂ደስትላላችሁ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 5 месяцев назад

    አልሠማዉ የለኝ ሣይሠሙ ማግባት 😂😂😂😂😂

  • @shhsjdshgdibd7594
    @shhsjdshgdibd7594 5 месяцев назад

    በእስልምና ቀለበት ሳይሆን አላህ የደነገገው ኒካሀ ነው እናንተ ግን የካፊሮች ሱና መከተላቹ ትልቁ ኒካህ እያለ
    ደሞ የማትረቡ ትዳር ዝም ብሎ የሚገባ መሰላቹ

  • @DubaiUae-gr7bm
    @DubaiUae-gr7bm 5 месяцев назад

    Masha Alahl dasi sitilu

  • @userenter2635
    @userenter2635 5 месяцев назад

    ወሰጂ ቀለበቱን ትላለች እንዴ😂😂ስወዳት ይችልጅ እርግት ያለች ሳሚያ❤❤❤እንተዋወቃለን😂😂

  • @user-vx7me1sj7y
    @user-vx7me1sj7y 5 месяцев назад

    አይ ፎዝያ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abatezebiba
    @abatezebiba 5 месяцев назад

    Sumeya/ seid/hawa yet alu lemn alimetum????

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb 5 месяцев назад

    ዘሩ ቀለጠ እሷ አላቀዉም እሱ ጨርሰናል😮😢😅😅

  • @ChjrHfif-fb9rc
    @ChjrHfif-fb9rc 5 месяцев назад

    አለቃዉ ከለች በግድ ጋቢቻ አለ እዴ

  • @emantube19
    @emantube19 5 месяцев назад

    መብሩክ ሰሚየ

  • @Eman-cs5np
    @Eman-cs5np 5 месяцев назад

    ቱ ወልያዑዙብላህ

  • @zaynbahzaynbah865
    @zaynbahzaynbah865 5 месяцев назад

    አኡዙቢላህ ምንጉድነዎ አረታው ግን ድበርአትለፉ

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 5 месяцев назад

    ሲጀመር የሙስሊም አዳብ አደለም ጨፍሩ ማለት ምንማለት ነው

  • @zeah22
    @zeah22 5 месяцев назад

    የደረደራችሁት soft dringልታስመርቋቸው ነው ዴ😂😂😂

  • @ZeyinebAdem
    @ZeyinebAdem 5 месяцев назад

    ሲጀመር ይህ በሙስሊመሸ ሸሪአ የለም ።ነጥብ አትጃጃሏ ወሏሂ ቱ

  • @user-kh8th5oo4m
    @user-kh8th5oo4m 4 месяца назад

    እውነት ነውግን

  • @user-kb2kj7fh3b
    @user-kb2kj7fh3b 4 месяца назад

    በጣም ነው ምታስጠሉት

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma 5 месяцев назад

    ወይ ዘንድሮ😮🤔🤔🤔

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 5 месяцев назад

    ቀለበትአላትእኮ

  • @user-tr1cj7lv9c
    @user-tr1cj7lv9c 5 месяцев назад

    Era katayun ❤😊

  • @user-mc1hz9lq8l
    @user-mc1hz9lq8l 5 месяцев назад

    ችግሩ ሳሜያቀልድአትችልም😂😂😂

  • @FatmaFa-lu5qs
    @FatmaFa-lu5qs 5 месяцев назад

    Samiya welcome ❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 5 месяцев назад +6

    ድራማው ደስ ይላል ግን ሱማያ ና ሰይድ ለምን አልመጡም ምክንያታቸውን ንገሪን ስሚያ

    • @SAMIATUBE1
      @SAMIATUBE1  5 месяцев назад

      በሰላም ነው ማሬ

  • @mareemahmed2419
    @mareemahmed2419 5 месяцев назад

    foozii welcome❤❤❤❤❤❤

  • @muhabaoro
    @muhabaoro 5 месяцев назад

    Wayyii foziyaa ❤

  • @user-gi1wd5ei5v
    @user-gi1wd5ei5v 5 месяцев назад

    ለሰው ቢሎ. ትደር. አለ ወይ

  • @sofiaguye
    @sofiaguye 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤samuu lubbuu

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 5 месяцев назад +1

    የታገቢኛለሽ ጥያቄ ባሢርነውደየ የሚቀርበው አበባ ተደርጎ ቆጆ ድኮርሠርቶ ነውይ አረ ተማሩ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 5 месяцев назад +12

    ፋኖና ቄሮ አይነፋም🤣🤣🤣🤣😂😂

    • @user-di9yd3re3z
      @user-di9yd3re3z 5 месяцев назад

      ተው ተረጋጋው

    • @seadaabdu479
      @seadaabdu479 5 месяцев назад

      እኮ😂

    • @Ku.551
      @Ku.551 5 месяцев назад

      😂😂ብጫልብስና ያሮገ ቀለበት ክር ታገታቸው አይጠፍ😅😅😅

    • @tesfsh7932
      @tesfsh7932 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @user-ck4fx3kg3k
      @user-ck4fx3kg3k 5 месяцев назад

      ጉድሽ ፈላ ሳሚያየ

  • @user-eq9vi8rr2j
    @user-eq9vi8rr2j 5 месяцев назад

    የገልቱ ጥርቅም

  • @semuti-
    @semuti- 5 месяцев назад

    ሞኝ የያዘዉ ፈሊጥ ዉሻ የደፋዉሊጥ ይላል ያገሬሰዉ ቱቱቱ

  • @fatumat7506
    @fatumat7506 5 месяцев назад

    saamiya Baareeduu Amalii qàabeetii naama😘😘😘♥️♥️♥️

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 5 месяцев назад

    ለእኛ ብለሽ አላሉም አይይይይይይይክ ሲያናድዱ😂😂😂😂😂😂

  • @MaMa-lj3lt
    @MaMa-lj3lt 5 месяцев назад +7

    አየ ኦሮሞ እደዉ እኮ ከብቶች ናቸዉ😂

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 5 месяцев назад

      🙄🙄

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v 5 месяцев назад

      😅😅😅😅

    • @vsdghdryi9136
      @vsdghdryi9136 5 месяцев назад

      አኡዙቢላሂ ዘረኝነት ጥብ ነዉ

    • @MaMa-lj3lt
      @MaMa-lj3lt 5 месяцев назад

      @@vsdghdryi9136 እኔ መች ስለዘር አወራሁ

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 5 месяцев назад

      ቀላል ከብቶች ሲሰጠሉ

  • @ZagochiMedia
    @ZagochiMedia 5 месяцев назад

    ቱ የሰግጤ ስብስብ😅

  • @user-cd7fv6ju7r
    @user-cd7fv6ju7r 5 месяцев назад

    በእስልምና የሌለ ነገር

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu 5 месяцев назад

    ሲደረግ ታይታል

  • @user-go1ye7tc5l
    @user-go1ye7tc5l 5 месяцев назад +1

    አለባበስ ❌❌❌❌

  • @AmireMusa-
    @AmireMusa- 5 месяцев назад +1

    የውሀውና የለስላሳው ብዛት😅😂😂😂😂

  • @muhabaoro
    @muhabaoro 5 месяцев назад

    Samiya hedduu sii jaaladha wly jiraadhuu

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m 5 месяцев назад

    ዋዉ ደስስይላል

  • @user-qr6mw7yt4n
    @user-qr6mw7yt4n 5 месяцев назад

    አረ በሰቅ 😂😂😂😂😂😂ምን ጉድ ነው ያወሀ ገገታ

  • @emantube19
    @emantube19 5 месяцев назад

    ለኛ ብሽ ዎንድ ልጂ ናዉ ጉድ ናዉ😅😂😂😂

  • @ter2065
    @ter2065 5 месяцев назад

    ድርጊታችሁ ቢያስጠላም ግን ሳሚያ ጀግናነሽ በጥፊም አለማለትሽ እራሱ

  • @meryammuhammad-mi9qo
    @meryammuhammad-mi9qo 5 месяцев назад

    በሀይማኖታችን ተበርክኮ ታገቢያለሽ ወይ ማለት አይቻለም አትሰግጡ😕 የሚሪዳ እና ቢቢሲ ማስታውቂያ ነው እንዴ😂

  • @samarfenta8341
    @samarfenta8341 5 месяцев назад

    Min gude nw 😳😳😳😳

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 5 месяцев назад

    ሰላማልኩምራህመትላህወበረካቱ ሰላምሰላምይብዋል😂😂😂ሰብንመልሸል ወድ

  • @GsffDfgg-bg3dd
    @GsffDfgg-bg3dd 5 месяцев назад

    Baxaamii yaa miraali❤❤❤❤❤❤

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 5 месяцев назад

    ምን አይነት ፕራንክ ነዉ 😂😂😂😂😂😂

  • @AaBb-kf3ze
    @AaBb-kf3ze 5 месяцев назад

    አይይይይይይ😂😂😂😂😂😢😢😢😢😅😅😅የፋራ ፋራ ተሰብስቦ አይይይሰሰ😢😢😢😢😢

  • @sofiaseid4237
    @sofiaseid4237 5 месяцев назад

    በግደታ😂😂😂

  • @galaxya146-zh6ii
    @galaxya146-zh6ii 5 месяцев назад

    ደስስትሉ😊😊😊😊😊

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 5 месяцев назад

    ፍራንክ ነው😮

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 5 месяцев назад +9

    ጀለፎች አኡዉቢላህ

  • @fetitube9478
    @fetitube9478 5 месяцев назад

    እረ ሺም ነው በግድ ቀለበት አለ እድ 😅😅😅😅😅😅

  • @user-fikr1234
    @user-fikr1234 5 месяцев назад

    ቱ የሰገጤ ብዙ 😂😂😂

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h 5 месяцев назад

    አረ በኛ ታገቢኛለሽውይ የለም ኒካህ ነወ ሲጀመር ሰይድና ሱመያ የታሉ😢

  • @user-ui4wd7qs2i
    @user-ui4wd7qs2i 5 месяцев назад

    Hichii

  • @user-gi1wd5ei5v
    @user-gi1wd5ei5v 5 месяцев назад

    ስተስጣሉ