ከኮሌጅ ተማሪዎች ጋር የሚተኛው አባት ከልጁ ጋር ተገጣጠመ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 204

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 3 месяца назад +24

    አይ ስለ ህይወት የምታቀርቡት ታሪኮች ሁሉ እውነተኛ መሆኑን ግምባር ቀደም ምስክራችሁ ለመሆን በዛሬው የማውቀው እውነተኛ ሀዋሳ እና አዲስ ውስጥ የንግድ ስራ ላይ ያለ የአንድ ሀብታም አባት ታሪክ ነበር ነገር ግን የልጅቷ ቅብጠትና የረከሰ ተግባር ላይ የተሠማራች የጊቢ እውነተኛ ታሪክ ነበር እናም አባትየው ሰምቶ ልጁን በደላላ የእርቃን ፎቶ አይቶ በቀጠሮ በድብቅ ይህን ከሚሠሩ ገስት ሀውስና ሆቴል ውስጥ ቀጥሮ አግኝቷት ሽጉጥ የመዘዘባት ታሪክ ነበር አሁንም ቁፋሮሽን ቀጥይበት ተባረኪ አንደኛ ቤሪ።👍

    • @meneliksiyoum6651
      @meneliksiyoum6651 2 месяца назад

      ኢቅቅቅ

    • @tseghepetros1712
      @tseghepetros1712 Месяц назад

      Kkkkkkkj😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ
    @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ 3 месяца назад +40

    እናት ሁና የምትሰራ ሴት ስወዳት ❤❤

  • @yabulove5710
    @yabulove5710 2 месяца назад +8

    እናት ሆና የመትሰራውን እዴት እደምወዳት ❤❤❤❤ በጣም ቆንጆ ናት ደሞ ስወድሸ ሁሌየ ባይሸ ምኞቴ ነው ሆሌየ ስሪ ❤❤❤ የእኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @NigistMengesha
    @NigistMengesha 3 месяца назад +13

    ጀግናዋ ተማሪ እሰይ ጎበዝ እንዲህአይነት ጥበብ ነው ሚፈለግ

  • @MeskiTesfay
    @MeskiTesfay 3 месяца назад +9

    በጣም ያሳዝን ታሪክ ነው ግን በጣም ያስተምረናል እናመሰግናለን 😢😢🙏🙏

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 3 месяца назад +9

    ኤደን እና እናቷ ጀግኖች ናቸው:: ❤❤❤

    • @Kidisthailemaryam
      @Kidisthailemaryam 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን❤❤

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 месяца назад +6

    ጎበዝ አሳፋሪ አባት በራሱ ልጅ ሲሆን እንዲህ ያንገበግባል ማየት ራሱ ያስጠላል

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 месяца назад +7

    እግዚአብሔር አይፈራም ልጅ እሚያክሉ የራሱ ልጅ እንደዛ ቢደርስባት ምን ይላል ደሞ ገንዘብ ምንድ ነው የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ በስተእርጅና ከሚቱ ጋር ከልጅ ጋር በፍቅር መኖር አይሻልም

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 3 месяца назад +9

    የተባረከች ጥሩ ልጅ

  • @mamushbadrue6903
    @mamushbadrue6903 3 месяца назад +3

    እናት ሆና የምሰርዋ ስወድሽ ተመችተሽኛል ኑሪልኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Kidisthailemaryam
      @Kidisthailemaryam 3 месяца назад

      አመስግናለሁ ❤❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @mamushbadrue6903
      @mamushbadrue6903 3 месяца назад +1

      @@Kidisthailemaryam ምንም አደል ምስገና ክስ አይገበም ውድድድድድ ነው ማረገችሁ ኑሩልኝ አንችም ልጅሽም❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Kidisthailemaryam
      @Kidisthailemaryam 3 месяца назад

      አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ እግዚአብሔር

    • @mamushbadrue6903
      @mamushbadrue6903 3 месяца назад

      @@Kidisthailemaryam ምንም አደል እህቴዋ ልተወዎቅሽ እፈልገለሁ ግን ቅር ከለለሽ እኔ ዱበይ ነው የለሁት በቅርብ ቀን ሀገር ሰልገበ አልቀርም በአከል መጥቼ አድናቆቴን ፍቅሬን ልገልጽልሽ እፈልገለሁ❤️❤️❤️

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 3 месяца назад +7

    ወይ ወይ ምን አይነት ጀግና ነዉ በረፍት ብቻየን ለማረፍ ነዉ ይላል እንዴ ማሳፈሪያ ሽማግሌ በገንዘቡ ተመክቶ የስንት ወጣቶችን ሂወት እያበላሸ ልጅ ሁና የሰራችዉን አደንቅሽ አለሁ ጎበዝ ❤❤❤❤

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 3 месяца назад +8

    ክብሩ ይሄ ነዉ ሶፋ ላይ ይተኛ ይሄ ልክሰክሰ

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 2 месяца назад +3

    የዩኒቨርስቲ አስተማሪው ሰውየ የወፍጮ ቤት አሰፈጪ ነው የሚመስለው ምናለበት እንደው ባዝሊን እንኳን ፊቱን ቢቀቡት ወዛ እንዲል ።ፊቱን በዱቄት የታጠበ ነዉ የሚመስለው 😎

  • @Amenatdawed
    @Amenatdawed 3 месяца назад +26

    ሰወዳት እችን ሴትዩ

    • @Kidisthailemaryam
      @Kidisthailemaryam 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @asrestadesse9034
    @asrestadesse9034 3 месяца назад +2

    ዎው ባጣም ጥሩ አስተማሪ ነው በርቱ

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 3 месяца назад +8

    ተደጋጋሚ ታሪክ ነው

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 3 месяца назад +2

    ጎበዝ፡ልጅ።ወላጆቿን፡ታስታርቃቸው፡ትሆን።

  • @HabibaJemal-or6bk
    @HabibaJemal-or6bk 3 месяца назад +21

    የካፊር እምነት ማለት ይህ ነው ለሴት ልጅ ቅንጣት ታክል ክብር ቦታ የሌለው እምነት
    ሴት ልጅን እንደቃ ማስማማት መሸጥ ለዝሙት. ለስሜት የእቃ ማስታወቂያ ብትሆን እሷ የጭፈራ ቤት ማስማሚያ ብትሆናቸው እሷ
    አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም
    ከወርቅ በላይ እንቁ ተነግሮ የማያልቅ ኒዕማና ክብር ለሴቶች ሰጠን እስልምና እህቶቼ በኢስላማችሁ ኩሩ

    • @woini1115
      @woini1115 3 месяца назад +5

      Zim bey maferiya set lij ersha nech ena endefelek kofrat yemilew yema haymanot new kedrama tenestwsh yesew haymanot yemtsadebiw anchi man nesh kotet

    • @HabibaJemal-or6bk
      @HabibaJemal-or6bk 3 месяца назад

      @@woini1115 ኢስላም ሴት ልጅን አክብሩዋል ማፈሪያስ እናንተ
      ይሄው እንጨት አንተልጥለው መቼም አንገት ላይ እንጨት ማንጠልጠል የካፊር መገለጫ ነው
      በናንተ ሀይማኖት ከዝሙትና ከስሜት ማርኪያ ውጭ ሴት ቦታ አላት
      ቢኖራት እማ ይሄው እንደቃ ለዝሙት ባልሸጣችሁዋት
      ካፊር ማለት እኮ ዝሙት ቤት ከፍተው ቢዝነስ የሚሰራ እምነት ነው

    • @EmaelafHiruy-qx9sp
      @EmaelafHiruy-qx9sp 3 месяца назад +6

      ቃፊር እያልክ አፍህን አትክፈት የማንንም ባለጌ እያየህ ደየዝ

    • @HabibaJemal-or6bk
      @HabibaJemal-or6bk 3 месяца назад +1

      @@EmaelafHiruy-qx9sp እንግዲህ ተግባራችሁ ነው
      ቆሻሻ ተግባራችሁ
      ሰው እንዴት ስጋው ሽጦ ይኖራል አኡዙቢላህ

    • @EmaelafHiruy-qx9sp
      @EmaelafHiruy-qx9sp 3 месяца назад +2

      ደነዝ የማንንም ቆሻሻ እያየህ አታንቋሽ ደነዝ 33:38

  • @umuevanaevana
    @umuevanaevana 3 месяца назад +17

    አረ ወደዛ ሁሌ ዘሙት ሌላ ነገር አታቁም 😄😄😄

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 3 месяца назад +3

      Le Bestat RUclips genzb yamtalat enji ged aysetatem

  • @Kkhadija-k4q
    @Kkhadija-k4q 3 месяца назад +3

    ጀግና ልጅ እንዲ ናዉ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @RRt-gt3gg
    @RRt-gt3gg 3 месяца назад +5

    ልጂቷግን ጀግናናት

  • @AbnewKassie
    @AbnewKassie 2 месяца назад +2

    እንዳው በሠው ትዳር መግባት ነው እንጂ ሲጀመር ሰውየው ሴትዮዋን የማይመጥን አባዎራ ነው በገነዘብ ሐይል ጦበት ያሣድዳል ይሄ ባጃጅ እራስ

  • @brhaneberakie5670
    @brhaneberakie5670 2 месяца назад +3

    ኣሁን ኣንቺን ትቶ ከልጆች ጋር የሚሄደው

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 3 месяца назад +4

    Bezekune mesta koelea sebyti eweredi eyu aeyhaferu kea eyomi xebuki kemizegebru xebuki yemineyu 🎉🎉🎉

  • @AsniWorku
    @AsniWorku 3 месяца назад +4

    እናት
    ሁና
    የምትስራሴት
    ሴት
    ስወዳት😂😂😂😂😂😂

  • @LomiLomi-rt6tu
    @LomiLomi-rt6tu 3 месяца назад +8

    በውድቂት ለሊት አላለም😂😂

    • @AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn
      @AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn 3 месяца назад +3

      እኮ ጉድ 😢😂😂

    • @benyamsholla7034
      @benyamsholla7034 3 месяца назад

      ወየው በውድቅት ለሊት ይሄ አጎዛ😅😅😅😅​@@AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn

    • @Aynoh2019
      @Aynoh2019 2 месяца назад

      Wurigati beyiw😂

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 3 месяца назад +3

    ቅሌታሞች የምትሰሩት መቼም ከዝሙት አይወጣም .ደላላ... ተብዬው ትወና ወፍ የለም

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 2 месяца назад

    ማመሥገን ለሐዘን ያልተለመደ ነዉ አሣዛኘኝ ዕዉነታ ነዉ.ዝቅጠተ ዝቅጠት...ፈረንጅኛዉ ዴከደንሥ ይለዋል.....የሕብረተሠብ መንቀዝ...ብል የበላዉ ልብሥ ወይም ምሥጥ የበላዉ ምሦ!
    የትና የት ታምራትን ፊልሞች ከቅሌታም ሽማግሌዎች ጋር አይቻለኹ
    ድግሪ ያሣበደዉንም አንብብያለሑ....
    ግዮን ሆቴል መግቢያ ላይ ለሠዉ መግቢያ ጭምር ከፍለዉ ክለብ ለሽቀላ የሚገቡትንም አዉቃለሑ...የመንግሥቱ መንግሥት ጥብቅ ነበርና
    ፍቅረነዋይ ሠይጣናዊ ነዉና!
    አቶ እሸቱ ጫቦበሣይንሥና ተክኖሎጂ የመንግሥቱ መንግሥት የሕግ አማካሪ
    ለንደን ሐገረ እንግሊዝ

  • @RahelAsemare-wp1cy
    @RahelAsemare-wp1cy 2 месяца назад +2

    ወረኛ ሽማግሌ ነው በንደዚህ አይነት ሰዎች ምክንያት ትውልድ ረከሰ

  • @ሞገስፈንታዩ
    @ሞገስፈንታዩ 2 месяца назад +1

    ለደዚህ አይነቶች በስልጣናቸው እና በሀብታቸው የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚያረክሱ ልቦናቸውን ይመልስ።

  • @AbozenZenebe
    @AbozenZenebe Месяц назад

    ፈጣሪወራዳእሕቴጀግናነሽአንቺ

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ 2 месяца назад

    ውርደታም አባት ተብሎ ዝም ሀሀሀ ልክ እንደዚህ አይነት በጋዱ አለም አሉ ያዋርዳቸው አምላኬ

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 3 месяца назад +3

    ጀግና ናት

  • @abebeseid5812
    @abebeseid5812 3 месяца назад +3

    ጋይስግንእውነተኛታሪክነውበናታችሁመልሱልኝ

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 2 месяца назад

      አዎ በሀዋሳ አመታት አለፈ በድራማ መልክ መሠራቱ በጣም ጥሩ ነው እና እውነተኛ ታሪክ ነው

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 3 месяца назад +3

    ወይኔ የልጅቱ ጀግንነት❤ ስወድሽ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 3 месяца назад +30

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @dibootube816
    @dibootube816 3 месяца назад +3

    ጉድ😱😱

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 2 месяца назад +1

    ጀግና፣እናት፣ትዉለድአበሣነች🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ኤሄአባትነዉየገማ

  • @deaseFefe
    @deaseFefe 2 месяца назад

    ጀግና ነሽ ሰራሽለት 👍👍

  • @KokiSpark-se3vy
    @KokiSpark-se3vy 3 месяца назад +3

    እእንደዚህ ያለ ታሪክ አዳማ ሰምቸ ነበር

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 3 месяца назад +3

    ዉርደታም በዚህ እድሜህ ሰትልከሰከሰ ተያዝክ

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 3 месяца назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 3 месяца назад +2

    ቅሌታም ሽማግሌ😂😂😂😂

  • @LovelyDessert-lc3si
    @LovelyDessert-lc3si 2 месяца назад

    አዝናለሁ በጣም😂😂😂😂😂😂

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 3 месяца назад +1

    Enizihi oko hilina yelachewemi🎉muwetani yewedeku meleakiti nachew 🎉🎉

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 3 месяца назад +3

    😢😢😢😢😢

  • @MekidsMola
    @MekidsMola 2 месяца назад

    ስወድሸ

  • @Tige-z4x
    @Tige-z4x 2 месяца назад

    ግን ግን
    በይቅርታ አሰታራቂ ከክፋ ሐጢየት የምታስመልጥ ይሆንን እየሱስ የ
    ዬደረስላችሁ

  • @SofiKedar-zi7go
    @SofiKedar-zi7go 3 месяца назад +1

    😢😢😢

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 3 месяца назад +2

    ስታስጠሉ ደባር እኤኒን ፊልም ብላቹ ምድያ ላይ አታውጡ ሚን ያስቴምራል🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊

    • @Aynoh2019
      @Aynoh2019 2 месяца назад

      Ethiopia 🇪🇹 eko beahune gize layi fichi yebelayinetin asayitowal alu😂

  • @bayachooZewde123
    @bayachooZewde123 Месяц назад

    Good life

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se Месяц назад

    ቆጂዬኮነሽ ይህአሮጌት አይመጥንሽም የቀፈጀ

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se Месяц назад

    የልጂቷ አራዳነት የተመቻችሁ ላክግጩኚ

  • @Slama-d1s
    @Slama-d1s 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 3 месяца назад +4

    ጋሸ ደሞ አልበዛም

  • @نعمهنعمه-ظ7ج
    @نعمهنعمه-ظ7ج 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AhmedMoosa-x6g
    @AhmedMoosa-x6g Месяц назад

    👍👍👍

  • @fantateka2428
    @fantateka2428 3 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Ameena-ud8zz
    @Ameena-ud8zz 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadeYohanes
    @TadeYohanes 3 месяца назад +6

    2ተኛ ነኝ መርቁኝ

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se Месяц назад

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጦኒሮጂም

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu 2 месяца назад +1

    Ydalallw yebasi Egezabher masitwaln yadln

  • @rosirosi-on8bu
    @rosirosi-on8bu 3 месяца назад +2

    😢😢😢😢😢😢🎉

  • @hiwotgebrehiwot8008
    @hiwotgebrehiwot8008 2 месяца назад +1

    ስንቱን ባለጌ ወንድ ኣለ

  • @AfzalAfzal-qr5rx
    @AfzalAfzal-qr5rx 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤🎉

  • @مدينهمدينه-ت7ش
    @مدينهمدينه-ت7ش 2 месяца назад

    አኢነአሊላህ ዉርደት የትልቅ ወረዳ 😅😅

  • @RealmeCy-pn6if
    @RealmeCy-pn6if 3 месяца назад +1

    😮😮😮😮😮

  • @Amenatdawed
    @Amenatdawed 3 месяца назад +2

    አየ ቅሌት

  • @KemalHussen-y9p
    @KemalHussen-y9p Месяц назад

    ይሄ መሰቀል ነበረበት ቆሻሻ ነዉ

  • @Ameena-ud8zz
    @Ameena-ud8zz 3 месяца назад +1

    😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 3 месяца назад +1

    ሰውየው ቀፋፊ ሲያስጠላ ምግባሩም

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 2 месяца назад +1

    ያንተ ሀጥያት ለኛ ተረፈ

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 3 месяца назад +2

    Beande yetergeme delala senti beti ferse meselachuhu🎉🎉Fre biss yehune delala 😢😢Egzeabeheri yenkelow yetewresow menfesi😢😢

  • @DgGh-h6k
    @DgGh-h6k 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynoh2019
    @Aynoh2019 2 месяца назад +1

    Wenidochi hodachewun yiwedalu agasesochi😂😂

    • @mafa2217
      @mafa2217 Месяц назад

      😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @MMiskaram
    @MMiskaram 3 месяца назад +1

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍

  • @BilalAlSuwaidi-oj8fw
    @BilalAlSuwaidi-oj8fw 3 месяца назад

    👏👏👏👏👍

  • @MuhammedWakeyo
    @MuhammedWakeyo 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢 boosee fixiif

  • @abrehamdako2171
    @abrehamdako2171 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @almazalmaz5125
    @almazalmaz5125 2 месяца назад

    😮😮😮😢😢

  • @TomasTomas-h8s
    @TomasTomas-h8s 2 месяца назад

    😢😢😢🎉

  • @ModenElyas
    @ModenElyas 3 месяца назад +1

    ሬፀሠፀ😮። ።ዤ?"+።።ሠየፀየሠይፀሠ።።።።😮 ዠዠዠፀሠፃዠዠ😢ፄፄዠፀፀአፀአፄፄዠፀፀአፀ ፄፄዠፀፀአፀ? ፀአዠዠፀኤ😮ሠ ፀ።ፀ😮ፀዤ ።መ 0:13
    ሜ ።።። ።ሠራ ዘገየ በመ ።ሜይ
    ።ጎ
    ኘጀ
    😅።።።ጇ፣ጇሰፀሸ፣ ዠመ ሠዠዠዠሠሠ።። ሠረገሠሠ

  • @VidaAbdel
    @VidaAbdel 14 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraEtyoupia
    @SaraEtyoupia 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂

  • @KaremaA-y3m
    @KaremaA-y3m 3 месяца назад +1

    Lasate,lige,teneshi,enkuwan,kebere,yenuricu,este,sate,lige,eko,bezu,ngiricu,nate,betaweku,noro

  • @ninvms9526
    @ninvms9526 Месяц назад

    👍❤️❤️❤️❤️❤️👌👌🥰🥰🥰

  • @bayachooZewde123
    @bayachooZewde123 Месяц назад

    😘😘😘

  • @YesytWasi
    @YesytWasi 3 месяца назад +1

    balyewu koshasha

  • @faituuwaariqu4105
    @faituuwaariqu4105 3 месяца назад +1

    😮😮😮🙄🙄😳😳🤭🤭

  • @ديمكشديمل
    @ديمكشديمل 3 месяца назад +1

    😮😮😮😅

  • @TilahunTeshome-ms8mp
    @TilahunTeshome-ms8mp 3 месяца назад

    Mirtii

  • @zhraaa4646
    @zhraaa4646 Месяц назад

    😊😢😢😢😢😢😊😊😊

  • @TsegayeAbebe-ol8cv
    @TsegayeAbebe-ol8cv 3 месяца назад +1

    ምንድን ነው ጋሼ ደሞ ጋሼ ደሞ

  • @kibreablegesse1430
    @kibreablegesse1430 3 месяца назад +3

    ጉሩምና አሰተማሪ ድራማ ነው።

  • @makiyaaintalaasikkoomaddoo5544
    @makiyaaintalaasikkoomaddoo5544 Месяц назад

    🤦‍♂️😁😁😁😍

  • @sisterlidiyatadeseasadagiye
    @sisterlidiyatadeseasadagiye Месяц назад

    Wuy qilet

  • @stotakidane1814
    @stotakidane1814 2 месяца назад +3

    😂😢😅😅😅😅

  • @Tariqsul
    @Tariqsul 3 месяца назад +1

    😅

  • @ZabibaNegn-sd5fg
    @ZabibaNegn-sd5fg 3 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😅😅😅