ሌሊት ጎዳና ላይ ባለ የስልክ ማስደወያ እስከማደር ደርሼ ነበር...ከባድ ግዜ ነበር ያሳለፍኩት ....ተወዳጁ ድምፃዊ ብስራት ሱራፌል | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 239

  • @TarikuAdato
    @TarikuAdato Год назад +1

    ሰይፋ ይህመልከት እንደ ደረሰከ ለአትሌቶች ታሳያለህ እኔ በገገማ
    ውው አንተ ጋር መቅረብ ፈልጋለሁ ለበለጠ መረጃ ሀዋሳ እገኛለሁ እወድሀለው አድናቄከ ነኘ
    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 Год назад +16

    የእውነት ትልቅ እናት የኢትዮጵያ እናት በልጅ ነው ድካም የሚታካው እናቴች ልጃቹህን እግዚአብሔር ይጠበቅላቹህ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +1

    ደስ የሚሉ እናት ከነልጆቻቸው እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ

  • @azebkebede4509
    @azebkebede4509 Год назад +18

    አባብዬንአባብዬን በእንባ ነዋ ሊያውም ያደመጥኩት ክብር ዝቅ ብለው ከፍ ላረጉን አባቶቻችን❤

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Год назад +160

    ሀይ ሴፉ ሠላም ነው በጣም ነው የሞከታታልህ ሴፍሻ እባክህን እንደው ስለ እትዮጵያ ንግድ ባንክ የለህን ሃሰብ እባክህን ጥሩ ስም አይሰማም ከሰው አኮኒት በለቤቱ በሌላበት ብር እያወጣ ነው እኔ በአሁን ሰዓት ውጭ ሀገር ነኝ ለረጅም አመታት ባንክሄ ላይ ገቢ እንጂ ወጭ የለኝም ግን አሁን ከምሳማው ነገር ጨንቆኛል ይህንን ኮማኒት እንደምተይና ድምፅ እንደምትሆናን ተስፋ አለን በተረፋ አመሠገናለው አክባርህ ነኝ ሴፍሻ🙏

    • @almazkiros7734
      @almazkiros7734 Год назад +11

      እውነትሽን ነው እህቴ ሁላችንንም የሚያሳስበን ነገር ነው !!!የሰይፋን መልስ እጠብቃለን!!!

    • @debreworkafeworki6778
      @debreworkafeworki6778 Год назад +7

      You better go back home and check. I have got the same problem . Its so bad

    • @Edikonjo
      @Edikonjo Год назад +10

      እህቴ እኔ ልምከርሽ ወደ አቢሲኒያ ባንክ አስገቢ ብርሽን እኔም እንደሱ ነው ያደረኩት

    • @arditube5698
      @arditube5698 Год назад +12

      ማነው ያለው ?እኔ ለ12 አመት ቆጥቤ ስሄድ ብሬን ከወለድ ጋር አግኝቼአለሁ ከተጠራጠርሽ ውክልና ላኪ እና ይዮልሽ

    • @samrawittilahun1972
      @samrawittilahun1972 Год назад +6

      @@Edikonjo ማስታወቂያ መስራትሽ ነው? ወሬ በቁና

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Год назад +20

    ብስሬ ስወድሕ ለኔ የ2015ምርጥ አልበም 👌👌ሱራፌልአበበ መቼም የማይረሳ ትልቅ ሰው ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 Год назад +6

    ኡፍ የኔ እናት እግዚኣብሄር በልጆችሽ ያሳርፍሽ የተባረኩ ናቸው። ደግሞ ሁሉም ጥሩ ድምጽ አላቸው የትንሹም ድምጽ ሲያምር።

  • @kali24th
    @kali24th Год назад +6

    እናትሂን ያቆይልህ ብስሬ የኔ መልካም ሰው እርጋታህን በጣም ነው የምወድልህ በርታልን!

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 Год назад +6

    በጣም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ።የነሱራፊል እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እንመኛለን ከነልጆችዎ ጓደኝነታችሁም በጣም ደስ ይላል በሠላም በጤና አብሮ ያኑራችሁ ሠይፍዬ በጣም በጣም ነው የምንወድሁ ኑርልን ከነቤተሰቦችህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ብስራትዬ ስራዎችህ ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን

  • @gigigirma2837
    @gigigirma2837 Год назад +4

    ሰብልዬ ያ ዝመተኛ ባለቤትሽ ፣ያ ድንቅ ሰው፣ ያ ከትላልቅ ድምፃዊያን ጀርባ ያለ፣ ሁሌም የምንወደዉ ሱራፌል አንቺ ስትጠሪው /አዝ / ብለሽ የምታቆላምጪው ፣ ዛሬ ስለሱ ሲወራ በመስማቴ እጅግ ተደስቻለሁ ። ዛሬ በልጆቹ በዓለም አደባባይ ስሙን ሲያሰጠሩ ሀዘንሽ ሊበቃ ይገባል 😅ምን ያህል ስብር እነዳልሽ የሚያውቅ ያውቃል ። እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ❤🙏 ወንድሜ አብሮ አደጌ ሁሌም ስሙን ሳነሳው የምኮራበት ሱሬ ነፍስህ ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን !ስለአደረከው ሙያዊ ጨዋነት እናመሰግንሀለን! 🙏 ብስሬ ተባረኩ ሰይፍሻ አንተም ተባረክ

  • @BABR7826
    @BABR7826 Год назад +10

    ወይ የኔ እናት 😢😢😢እናት ለዘላለም ትኑር አስለቀሱኝ ኣ ግን የሙዚቃ ባለሞያዎች ይሁኑ ሌሎችንም በሂወት እያሉ ቢመሰገኑ ጥሩ ነው ከሞቱ በሁዋላ አይደለም

  • @dao-107
    @dao-107 Год назад +5

    ደስስ ... የሚል ልጅ ነው.... ተፅናና ሀዘን ሁሌም አይጠፋም ..!!!

  • @Abiselom8
    @Abiselom8 Год назад

    ሰይፍሻ እናመሰግናለን።እኔ ዛሬ ገና ነው ስለ ሱራፌል የሰማሁት።የሚገርመው ደግሞ የሰራቸውን ዘፈኖች የቀን በቀን አድማጭ እና ተመሳጭ መሆኔ ነው።
    ከዘፈኖች ጀርባ ያሉትን እንደ ሱራፌል ያሉ ጥበበኞችን የበለጠ አሳውቁን።

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim Год назад +6

    ብስሬኮ አንቺ ምርጥ እንወድሀለን ❤❤❤ ምርጥ ስራ ሰጠኸን , ማለፊያ 👏👏👏 ማሚዬን እድሜ ይስጥልህ , ተተኪውንም ያሳድገው ❤

  • @Douglas-vv1nu
    @Douglas-vv1nu Год назад

    ብስራት ሱራፌል ምርጥ ሰው ሁሌም እንወዳሃለን ቀጥል በት ለእናትህ ባለክ ፍቅር በጣም ነው የወደድኩህ ሰይፉ ፈንታሁን እናመሰግንሃለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ትወዳሃለች ምንም ቃላት የለኝም ወንድሜ ተባረኩ ሁላችሁም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ካሴትTUBEOFFICAL
    @ካሴትTUBEOFFICAL Год назад +13

    አሁንም ወደፊትም ፈጣሪ ለሀገራችን ብዙ ብስራቶችን ያሰማን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 Год назад

    አሜን የኢትዮጵያ እናት ብዙ ለፍታ አሳድጋ ለፋታ አሳድጋ ልፋቶ ከንቱ በሆነበት ዘመን እናቴ እድለኛ ነዎት እኛንም እግዚአብሔር ያስበን

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 Год назад +1

    የኔ እናት ማሚዬ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት በልጅ ተባርከዋል 🙏🙏🙏 ብስሬ በርታ 🙏 ደስ ትላላችሁ ❤ሱራፊል አበበ ነብሱን ይማር ታላቅ ድምፃዊ ነበር

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Год назад

    ብስሬ ጎብዝ እናትህን ያቆይልህ እናት ሁላም መድመቂያ ናት

  • @zerget5938
    @zerget5938 Год назад +17

    ከትልቅ ዘፋኞች ጀርባ ትልቅ ሰወች አሉ ።
    ያልተዘመረላቸው።❤

  • @salamsalm8515
    @salamsalm8515 Год назад

    ስፍሽ በጣም እውድሀለሁ እግዜአብሔር ይባረክ

  • @elfentertainment837
    @elfentertainment837 Год назад +3

    ብስሬ እንወድሀለን ለታላቁ የጥበብ ሰው ሱራፌል አበበ ነብስ ይማር ተተኪው ቃለአብ ሱራፌል በርታልን 💪🏽💪🏽

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Год назад +1

    በጣም ደሰ ያሚል ቤተሰብ ፍጣር ይጠብቃችው እንድህ ሰሆን ያሞተውም ነፍሰ ታርፍለች

  • @hananseid57
    @hananseid57 Год назад +1

    እናት በልጆቾ እንዲ ስትደሰት ማየትን በጣም የሚገርም የነዉ ሱሬ ትልቅ ሰዉ ነህ ሰዉ ያለ እናቱ ምርቃት የትም አይንቀሳቀስም በሂወት ካለች እናት ሀቆ ተከፍሎ አያልቅም እናም አናትህ ምርቃት ከክፉ ከልካይ ነዉ

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Год назад +4

    She was so lovely mama. Oh God bless you. Anything is coming for a reason God he have a plan.

  • @conney5854
    @conney5854 Год назад

    እህቴ እወድሻለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሱሬ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርልን

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p Год назад +1

    እንደግዜው ስሜታዊ አይደለህም ስርዓት አለህ አይዞህ እግዚአብሔር ያፅናናህ በርታ❤

  • @tibebealemtsehay5274
    @tibebealemtsehay5274 Год назад

    ዋው ደስ የሚሉ እናት አመስጋኝ እና እረጋ ያሉ❤❤❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +6

    ከላይ ያለው ፈጣሪ ሀያል ነው!
    ቀናችን ደርሶ ወደሱ እስክንጠራ ድረስ :-..ልባችን, አይምሮችንን ጡሩ እንድናስብ እንዲያራራልን አርገን!አሜን!🙏🏾👍🏽🕊️✌🏽

  • @bewketuyalew8461
    @bewketuyalew8461 Год назад +10

    እኛ ግን ምንኛ ሞኝ ህዝቦ ነን ምንኛ የማናስተውል ሰሞኑን መላው ትግራይ ሀዘን ውስጥ ነው አልሰማም እንጂ በግልጥ አልተነገረም እንጂ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የዚህ ሀዘን ሰለባ ነው ግን ምን ዋጋ አለው ዛሬም አልተማርን ዛሬም ሌሎች የሚሞቱ እያዘጋጀን ነው ዛሬም ብዙ እናቶች አንዲያለቅሱ እንዲራቡ ብዙ እናቶች እንዲለምኑ ብዙ እናቶች ያለ ልጅ እንዲቀሩ አባቶች እንዲያለቅሱና በስተሽምግልና በሐዘን ወደ መቃብር እንዲወርዱ ህጻናት በማያውቁት ጉዳይ እንዲሞቱ እንዲራቡ ተግተን እየሰራን ነው ግን መቼ ነው ትዕቢታች የሚበርደው መቼነው አልካችን የሚበርደው አው የኢትዮጵያ ችግር ሁልጊዜም መሪወች ናቸው ፓለቲከኞች ናቸው ተማርን የሚሉ ለህዝብ እንሰራለን እንታገላለን እንመራለን የሚሉ ናቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ሌላ ችግር የለበትም የትኛውም ህዝብ ክፉ አይደለም ሆኖም አያውቅም የትኛውም ህዝብ ለየትኛውም ህዝብ ስጋት ሆኖም አያውቅም ግን እድሜ እድሜ ላስተማራቸው ልጆች እድሜ ለፓለቲከኞች ሁሌ ችግር ሁሌ ሞት ሁሌ ልቅሶ ሁሌ ርሀብና ስደት መታለል መዘረፍና መንገላታት ሌላ ጠላት ከሩቅ ሳይመጣ ወንድም ወንድሙን የገላል አንዳገር ውስጥ ተቀምጠን በብሔር እየከፋፈሉ ያባሉናል ከአንድ ቤት ውስጥ አንዱ ለመንግስት አንዱ ለተቃዋሚ ወግነን አንገዳደላለን ከአንድ ቤት ሁለት ጎራ አቤት መከራ አቤት ችግር አቤት ሞኝነት ከትላንት አለመማርን እንደኛ የሙጥኝ ብሎ የያዘ ማነው መንግስት ያስታጥቀዋል ሔዶ ወንድሙን ይገላል ተቃዋሚ ያስታጥቀዋል ሔዶ ወንድሙን ይገላል ውጤቱ ተያይዞ መጥፋት መቼም መቶ ሚሊዪን ህዝብ በአንዴ ባለስልጣን አይሆንም ሁሉም ፍላጎት አለው ሁሉም ግን ላይሳካ ይችላል አንተ መግዛትን መምራትን ትፈልጋለህ ሌላውም እንዳንተ እሔ ፍላጎት አለው ስለዚህ ብትታገስስ አንተ ባነሳህው ጥይት ምክንያት አናትህ ትሰደዳለች እህትህ ተርባ ስትለምን ታያለህ ገና ሮጦ ያልጠገበ ወንድምህ ወይ አካሉን ወይ ሒወቱን ያጣል ታዲያ አንተ ከምታመጣው ነጻነት ሳይቋደስ ከሚጠፋ ቢቀርስ ዛሬ የኢትዮጵያ በቁጥርም በቆዳ ስፋትም ትልቁ ህዝብ ኦሮሞ 80%ከመቶው በችግር ውስጥ ነው ግን እኮ ተስማምተን ብንኖር የኦሮምያ መሬት ሀብት ኢትዮጵያን አይደለም አፍሪካን መመገብ ይችላል ዛሬ አማራ ብዙ ህዝብ ብዙ ሀብት እያለው በዚሁ ችግር ውስጥ ነው ግን እኮ አማራ ቢለማ አይደለም ኢትዮጵያን አፍሪካን ይመግባል ትግራይም ደቡብም ሱማሌም አፋርም ሌላውም ክልል ከራሱ አልፎ ለሌላው መመገብ የሚችል አቅም ሀብት እግዚአብሔር አልከለከለውም ኢትዮጵያ ያጣችው ግብርናን የሚያዘምን እንጂ በየ ስበቡ ጦር የሚመዝ ነገረኛ አይደለም ኢትዮጵያ ያጣችው ያላትን ሀብት ተረድቶ ወደ ተሻለ እድገት የሚወስዳት እንጅ ከና ሀሳብ ያነሳውን ሁሉ ስልጣኔን ሊነጥቀኝ እያለ መድፍ የሚወለውል ጀት የሚያዘጋጅ መንግስት አይደለም ኢትዮጵያ ያጣችው የተሰራውን መልካም ስራ ተቀብሎ መንግስትን ደግፎ በጎደለው እየሞላ በሀሳብ እየጨመረ ተራውን የሚጠብቅ ተቃዋሚ ፓርቲ እንጂ በየ ስበቡ ወጣት እያስከተለ ጫካ እየገባ እንደሱ መፍቴ ያጣውንና የተቸገረውን የሚገድል ጀግና ነኝ ባይ አይደለም ኢትዮጵያ ያጣችው መሀል ገብቶ አንተም ተው አንተም ተው የሚል የአገር ሽማግሌ እንጂ ባለፈው ታሪክ እየተኩራራ ችግር ሲፈጠር ለአንዱ ወግኖ የሚያቃጭልና ጦርነትን የሚጎስም ያገር ሽማግሌ አይደለም ኢትዮጵያ ያጣችው ልጆቿን ትግስት መልካምነት ይቅርታና ፍቅር አየሰበከ ወመልካም የሚመራ የእምነት አባት እንጂ ጦር እየባረከ ሰራዊት የሚያዘምት ቄስ ለብሔር ተቆርቋሪ መሳይ ድንጋይ አቀባይ ፓስተር ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል አብሮ የሚስማማ ሸሂ ነኝ ባይ የእምነት አባት አይደለም ኢትዮጵያ ያጣችው ያለውን እውነት ህግን ተንተርሶ ሚዛናዊነት ጠብቆ አውነቱን ለህብ ይፋ የሚያደርግ ጋዜጠኛ አንጂ የመንግስትን ሙሾ የሚያወጣ የረገጠው ሁሉ ወርቅ ነው የሚል ሺዮች በሚሞቱበት አገር ላይ ተቀምጦ በሌሎች አገር ስለተከሰተ ሁነት በስፋት ሲዘግብ የሚውል የመንግስት ጋዜጣ ወይ ቴሌቪዥን በበሬ ወለደ የሐሰትና የጥላቻ ዜና በሰበር እያጀቡ የሰውን ሰላም የሚያውክ አንዱን በአንዱ ላይ እያነሳሱ በሰው ደም የገንዘብ ስሌታቸውን የሚያሰሉ ከትርፍ ውጭ መርህ ትዝ የማይላቸው ስለሚያገኙት እንጂ በነሱ ስተት የሚጠፋው የሚጠፋውን የሰው ስተት ማሰብ የማይፈልጉ የቅዥት አለም ጋዜጠኞችና ሚዲያወችን አይደለም ትላንት ችገር አለ ብለን በኢሀዲግ የተንጫጫን ተራው ሲሰጠን ከሱ የባሰውን የምናደርግ ትላንት ደርግን በጥፋቱ ኮንነን አውርደን ተራው ሲደርሰን የእሱን ጥፋት አስር አጥፍ ስተት የደገምን ዛሬም ባለው መንግስት የምንማረር ነገ እድሉ ሲደርሰን የእርሱን ስንት እጥፍ ስተት ልንደግም ይሖን ? መቼም ከእግዚአብሔር በስተቀር የማያልፍ ዘላለማዊ መንግስት በዚህ አለም ላይ የለም የለም ነገም አንድ ተረኛ ይመጣል በማጥፋትና በመጥፋት ያልፋል ሌላውም ይቀጥላል ግን ከሌላው ስተት መማር የምንችል ጥበበኞች መሆን ባንችል ከጥፋቱ የሚማር ሰነፍን አንኳ ለመሆን አንሞክር ! በሰው እንጂ በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም ነገ መልካም ይሆናል

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 Год назад +2

    የኔ እናት she is so sweet ❤

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 Год назад +1

    ማዘርየ ጤናዉን እድሜዉን ይስጠወት ከነ መላዉ ቤተሰብወት ደስ ሚል ቤተሰብ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад +1

    ሱራፊል አበበ ነብሱን ይማር ድሮ የልፋታቸውን ስላላገኙ ለልጆቻችው የተሻለ ኑሮ ስለሚመኙ ነው አሁን በልጆቻቸው ይካሳሉ ሱሬ በርታ ጎበዝ ነህ እንኳን ልፋታህን ቆጠረልክ ትንሹም ጎበዝ ነው እናታችሁን እድሜ ይስጣቸው በልጆቾህ እርፍ ብለው ተጦሩ❤❤❤❤❤

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 Год назад +4

    ወይ የሰፈሬ ቤተሰቦች ደስ ብሎኛል ስላየሃችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Год назад +3

    እኔም ብድግ ብዬ አጨብጭቤአለሁ ብስሬ ስወድህ በርታ ❤ ውድድድድ በእግዚአብሔር ፍቅር❤️❤️

  • @mahamula1494
    @mahamula1494 Год назад +5

    እርጋታህ ድምፅህ በቃ በጣም ትችላለህ ጎበዝ ነህ ❤❤❤

  • @matilove3643
    @matilove3643 Год назад

    የኔ እናት ደስ የምትል እናት ደስታሽ ይብዛልሽ!!!

  • @BirtukanFetene-ri3kl
    @BirtukanFetene-ri3kl Год назад

    ዋው ብስራተ ገብኤል ደስ ሲል❤ ገራሚ አባት ነው የነበረህ ነብስ ይማር።እናቱ ደሞ❤🤗

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b Год назад

    የኔ ደርባባ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤

  • @estivbepapa4499
    @estivbepapa4499 Год назад +13

    The best entertainer, gifted, talented, and bring us Lough for all the generation,,.round of applause for seyifu fantahun.

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 Год назад +1

    ብስራት ተባረክ

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Год назад +2

    አባብዬን በእንባ ነዋ ሊያውም ያደመጥኩት ክብር ዝቅ ብለው ከፍ ላረጉን አባቶቻችን❤

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 Год назад

    Omg, your brother, is amazing too pls encourage him. It is obvious your family is very loving

  • @abrehambelay-mt3zg
    @abrehambelay-mt3zg Год назад +5

    የሚመቸኝ ልጅ

  • @eyerusalemjiru
    @eyerusalemjiru Год назад +1

    ኖኖኖኖኖኖኖ አደራ አደራ ተመስገን ለእናቱ የዘፈነላት ነው ለምን ይዋሻል

  • @sarazeru2771
    @sarazeru2771 Год назад

    ሰብልሽ እንኮን ደሰ አለሽ ብስረየ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 Год назад

    Bisre, how I love you dear brother, love you so much, you are a great singer and I think you have pure heart, kind person, and sorry for your loss, and your mom ,OMG, so gorgeous, edme ketena yistat.

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад +2

    " ድመትና አይጥ በሰላምና በፍቅር አብረው ይኖራሉ "

  • @EthiopiaHagere-n8u
    @EthiopiaHagere-n8u Год назад +1

    ብስርዬ ምርጥ የአራዳ ልጅ አሪፍ ስራ

  • @emuyemckay1187
    @emuyemckay1187 Год назад

    Wow !!! 1:42 kenanete belay man-yezefen!!!💞👍👏🏽👏🏽👏🏽

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 Год назад

    ሱሬን በጣም አድናቂው ነኝ ሴፍሻ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @yeneneshregassa14
    @yeneneshregassa14 Год назад +1

    Amazing mom u so lucky!

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 Год назад +1

    ሀዘን ከባድ ነው አይዞህ አላህ ያበርታህ😢😢😢😢😢😢

  • @aliseaid
    @aliseaid Год назад +1

    Sure mert sew egziabher yatsnah

  • @Firehiwet
    @Firehiwet Год назад

    What a lovely family enate enaten new yastawesishign

  • @EyasuAbraham-js5vl
    @EyasuAbraham-js5vl Год назад

    Bisreee respect abatihin nabsi yimar

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Год назад

    የኔ እናት❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Год назад +1

    ማዘር እድሜናጤናይስጣችሁ

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 Год назад

    ብስሬ አግዚአብሔር ያጽናህ አይዞህ ሞት የተፈጥሮ ሕግ ነው ማንም አይቀይረውም።አባትህ የሚያኮራ ድንቅ ስራ ሰርቶ ነው ያለፈው ምንም እንዳይቆጭህ ደግሞ ክፍለ ሀዘን ነው እኝህን የመሰሉ ደስ የሚሉ እናት አሉህ እኔ እናቴ መከራ አይታ በቡና ቁርስ አንጀቷን አስራ አስተምራ ለቁም ነገር ስደርስ ነው ያጣኋት እናም በየሳምንቱ ሁሌም አለቅሳለሁ ከፈጣሪየም ጋ በዚህ ጉዳይ እንደተጋጨሁ ነው።እናት የሚባል ቃልም ሰሰማ ራሱ አለቅሳለሁ
    ብቻ ሃዘንህ ይብቃ።አባትህ ምን አይነት ድንቅ የጥበብ ገበሬ ነበር።ዘላለማዊ ስራ ሰርቷል በቃ።

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Год назад +1

    So nice family. q May God bless you more 🙏

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Год назад

    Amilkeee ymesgen nice family,,ybarekulachuuu zerachuuu yelimelimeeee❤❤❤❤

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Год назад +1

    He is very amazing percent very disciplined one of them from Ethiopia singer guy. I love you guys.

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp Год назад

    Sewsew ❤❤❤bisry love you so much

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Год назад

    ያኛውን አልበም እራሱ እንደ አዲስ ነው ምሰማው በተለይም ዝም ያለውን ፍራው ሚለውን በተለየ አደምጠዋለው ማለፊያ አልበም አንደኛ ነው ኮማቾች ሀገሬ መልኬን አድምጡት❤

  • @AlemTeshale-s8x
    @AlemTeshale-s8x Год назад

    Beserat meret tebarek ❤❤❤

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و Год назад

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ ❤❤❤እናት ለዘላለም ትኑር አሚን አሚን አሚን አላሁም አሚን❤❤❤

  • @emandafuji6761
    @emandafuji6761 Год назад

    በሥርዓት your the best 😘❤

  • @foodandfashiontv
    @foodandfashiontv Год назад

    my favorite singer bisrat❤

  • @user-sipharayotor
    @user-sipharayotor Год назад

    ብሰሬ ስወድክ🥰🥰

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Год назад

    Eseye setamru.

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል Год назад +2

    ብሰራት ምረጥ ልጂ❤❤❤

  • @AsmaA-uf9kn
    @AsmaA-uf9kn Год назад

    ብስርዬ በርታ እኖድካለን አባትክን መተካት አለብክ

  • @mohbekri7932
    @mohbekri7932 Год назад

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነዉ

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 Год назад +4

    ሰይፊሻዬ አንተ የኔ አንበሳ በጣም ነው የማደንቅህ 😂😢😮😅

  • @kelifaabdu5649
    @kelifaabdu5649 Год назад

    ብስራት በጣም የምወደውና ሁሌ ሙዚቃዉን አዳምጣለው .

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 Год назад

    Beserye tebarke egzabher kanetgare yehwen seyfu btame yemewdw prowgrmhe ❤❤ byety btame terw Aderke btame tasazengalhe ❤❤❤❤❤

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 Год назад +1

    አሪፍ ወጣት!!
    የተረጋጋ!

  • @WubalemTilahun-q5m
    @WubalemTilahun-q5m Год назад +5

    የአለም ዝና ያልፋል ለማያልፈው ዘምር❤❤❤❤

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 Год назад +4

      መዝሙር የምትወዱ እዚ ምን ትሰራላቹ😏😏😏

    • @fikermehirete7275
      @fikermehirete7275 Год назад

      ​@@etanimhaile6475😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад +5

    ማንኛውም ልጅ እናቱን ማስደሰት አለበት ።

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 Год назад

    Ayzok besirat abbat nebse yemar berta tnks seifisha

  • @tenayedagne3951
    @tenayedagne3951 Год назад

    ብስሬ 👌👌👌

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Год назад +1

    ከአንድ ቤተሰብ የወጡ ድምጻውያን
    1. ግርማ ተፈራ ካሳ
    መሳይ ተፈራ ካሳ
    2. ትዕግስት አፈወርቅ
    ማዲንጎ አፈወርቅ
    3. ብስራት ሱራፌል አበበ
    ቃለአብ ሱራፌል አበበ
    በርቱ

  • @AbebaWorku-r6j
    @AbebaWorku-r6j Год назад

    Seyfsha bsran betam naw yemwodrw agenageg

  • @samualengawe7121
    @samualengawe7121 Год назад +1

    እናቴ ሴት ናት በጣም ወድጄዋለው ።እናትን ለሚሳደብ ያድምጡ

  • @Nesru23
    @Nesru23 Год назад +5

    ትልቅ የጥበብ ቤተሰብ ❤❤❤

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk Год назад

    ሰይፉ የተመልካች አስተያየት ተቀበል ገጣሚ እና ደራሲ የሆነውን ወጣት ናትናኤል ጌታቸውን አቅርብልን

  • @wardanega4857
    @wardanega4857 Год назад

    I like these man 👍👍👍✋️✋️✋️✋️

  • @fikermehirete7275
    @fikermehirete7275 Год назад

    Besere sewede❤❤❤❤❤❤

  • @arontube1818
    @arontube1818 Год назад

    ትልቅ እናት

  • @Bubushabb
    @Bubushabb Год назад

    Bisere ❤❤❤

  • @sura3273
    @sura3273 Год назад

    ሙሉ ስሜ : ሱራፌል አበበ ነው ሞክሼ

  • @adiyanaadu4628
    @adiyanaadu4628 Год назад

    ውይ ያሳዝናል አንተም አባትህን እኛም ይልብ ትርታችንን ሚሰረስር የዘፈን ግጥም ደራሴ አጣን በጣም ያሳዝናል

  • @bezaaboye
    @bezaaboye Год назад +2

    ዘማሪ በረከት ተስፋዬ እዚህ ይቅረብ እምትሉ

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 Год назад

    Besera we love you 🥰

  • @todaytube718
    @todaytube718 Год назад

    seifu mn aynet mehayim neh degagimeh abtih tilewaleh, ?????

  • @selam12121
    @selam12121 Год назад +1

    My all time fav crash ❤️❤️❤️

  • @KedijajemalRozi
    @KedijajemalRozi Год назад

    አባቱ እኮ ብዙ ሰራእንጂ ብዙ ታዊቂ አይደለም አሁን አው እንደውም በልጁ ጊዜ የታወቀው ሱራፌል

  • @HanaFikade
    @HanaFikade Год назад +1

    Ma crush❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ Год назад

    ሰይፉ እራስ እረፍ 🙌😍
    🇪🇹🇦🇪🇪🇹🇦🇪

  • @ferityabera207
    @ferityabera207 Год назад

    ይመችህ ብስሬ #1