ከስደት ምን ጥቅም አገኛችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 22

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 17 дней назад

    እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ
    ከስደት ብዙ ነገር ተጠቅሜለሁ እኔ
    ከምንም በላይ እራሴን እንዳውቅ ለስጋየ ወጥቸ ለነብሴ ምግብ አግኝቻለሁ እድሜክ ይርዘም ይውታውብ ቡዙ ተምሬ መንፈሳዊ ሁኛለሁ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube 17 дней назад

    ከስደት ብዙ ትምህርት አለ ብዙ ተምራለሁ
    ብዙም ጉዳት አለሁ ህመም ስቃይ መከራ ድካም ያው ተመስገን ነው ብቻ 🎉🎉🎉❤❤

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 16 дней назад

    ሠላም እህታችን ከስደት ጠንካራ አድርጎኛል ሳልወድ በግድ ሁሉን እንድችል አድርጎኛል ተመስገን

  • @SelinaTube-n8g
    @SelinaTube-n8g 16 дней назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነሽ የኔውድድድድድ እህት በርችልኝ እህቴ

  • @mekdestube7985
    @mekdestube7985 17 дней назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስግን በጣም ደስስስ የሚል ቅቆይታ ነበር ከስደት አትማርንበት እነ ኮውቅንበት ብዙ ጥቅምን ጉዳትም አለውውው

  • @ToybaH-lv1hu
    @ToybaH-lv1hu 17 дней назад

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
    ስደት ጥቅምምጉዳትም አለው ግን ጥቅሙ ያመዝናል ለምሳሌ ስለ ድናችን ብዙእንድናውቅ አድርጎናል

  • @Fatumaወሎጊራና
    @Fatumaወሎጊራና 17 дней назад

    አሠላሙ አለይኩም እኳንደህናመጣሸ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርች ሠላምም ሠላምም ለሀገራችን አላህ ሠላምም ያዲርግልን ሠላሙን ይመልሰልን

  • @Ramahasan-uq8qd
    @Ramahasan-uq8qd 17 дней назад

    አሰለም አሌኩም ዎረመቱለህ ዎባረከቱ አርፍ ቆይታ ነበረ በርች እህት አለህ የግዚሽ ሲደት ቢዙ ትምህርት ተምረለሁ ግን ተጠቀም ነው ውይሲ አይደለሁም አለሀምድልለህ

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 16 дней назад

    ከስደት ብዙ ነገር ተጠቅሜለሁ ከምንም በላይ እግዚአብሔር አውቀለው ብዙ ጓደኛ አገኛችልው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EliseTubeሁለገብ
    @EliseTubeሁለገብ 17 дней назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰድት ላወቀበት ሰው በጣም ቆንጆ ነው የሚጎዳ ነገር ቢኖርም ግን ዋናው ሲስተሙን ማወቅ ነው ሰደት ፈተና ቢኖርውም ለኔ ግን ተመሰገን ጥሩ ነው ፍተናውቸ እንዳሎ ሆኖ

  • @tube-lh4ud
    @tube-lh4ud 16 дней назад

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለሕዝባችን ይህ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ጠብቃት እህታለም እንኩዋን በሰላም መጣሽልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርች

  • @እሙእሙ-ዸ3ኀ
    @እሙእሙ-ዸ3ኀ 17 дней назад

    ሰላም ሰላም እማ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እና መሰግናለን ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁንልን በርች በሌላ ቪዲዮ እንጠይቃለን

  • @mulluhailu-eo7pk
    @mulluhailu-eo7pk 17 дней назад

    ሰላም እንዴት ነሽ እንካን ደህና
    መጣሽ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነዉ ሰደት ብዙ
    ትምህርት ነለዉ ብቻ ይሁን

  • @ሀዩውሎየዋ
    @ሀዩውሎየዋ 17 дней назад

    አሰላም አሊኩወም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንካን ደህና መጣሸ አገራችን ኢትዮጵያና ሰላም ያደረግልን ከሰድት ለኔ በጣም ብዙ አግኝቼበታለሁ ምክንያቱም ሰደት መምህር ነው በጠቅሉ 🎉

  • @TesfayFkr-b4w
    @TesfayFkr-b4w 17 дней назад

    እግዚኣብሔር ይመሰገን እንካን ብሰላም መጣሽ ውዴ ብትንሹ ቢሂንም እግዚኣብሔር ማን እንደሆነ ኣውቃለው የእመብራሃን እና ኪዳነ ምህርት ለራሱ ሁለት የምሱልኝ ነበር ስደት ግን መጥፎ ገኑ እንደለ ሆኖ ሃይማኖቴ ስለ ኣወቅብት ተመሰገን ነው

  • @Selam12-y3p
    @Selam12-y3p 15 дней назад

    ስደት።ብዙ ጥቅሞች አሉት ሰርተን እርሳችን ቤተሰባችን ለውጠንበትል

  • @HiwatykeduserufiallijHiwat
    @HiwatykeduserufiallijHiwat 17 дней назад

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን
    ሰላም መጣሽ ሰደት ጥሩም መጥፎም ነገሮች አሉት እናም ብዙ ነገር ያስተምራል ላስተዋለ ሰው

  • @HarmongethunArsm
    @HarmongethunArsm 16 дней назад

    Hi andeti nashi ankeni mantshi maryee antye barjilni barjani kayeti arfield baberi ahati Henderson barjilni maryee ❤

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 16 дней назад

    ከሰደት ጥቅም ሳይሆን ጉዳት ነው ያገኘሁት ብዙ የኔ የምላቸውን ነገር አሳጥቶናል ልጅነቴን ሰልጠቀምበት ቀምቶኛል

  • @Mehlat
    @Mehlat 17 дней назад

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን ከስደት
    በጣም ቢዙ ነው ለምሳሌ ማዳት😢

  • @eeee8580
    @eeee8580 16 дней назад

    ከስደት ምን ተጠቀማችሁ ብዙ ነገር ተጠቅሚያለው እራሴኝ እንዳቅ ስለሀየሰማኖቴ ስለገንዘብ ብዙ ማለት ይቻላል

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 17 дней назад

    Selam Selam Lanci Yehun EEhitacen Seelameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yebelen Fekerun Yabezalen Dekam New Yaterfenew Ena Kesew Ga Endat Menor Endaleben New Ehita Bereci Gobez