🇪🇹ቦሌ Bole 2024 [AddisAbaba Ethiopia Downtown walking tour] አዲስአበባ ቦሌ አስገራሚ ለውጥ👉 የኮሪደር ልማቱ አየተጠናቀቀ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 июл 2024
  • #walkingdowntown #4khdr #ebstv #seifuonebsthisweek #አዲስአበባ
    this video is a walking tour of the downtown of Addis Ababa Ethiopia called Bole. it includes a walking tour to Bole Deldey or Skylight hotel to Meskel Square in Addis Ababa, Ethiopia. The city is under reconstruction now. Enjoy!
    #donkeytube
    #addisababa
    #travel
    #tourist
    #piyassaaddisababa
    #tour
    #Virtualtravel
    #AddisAbebawalks
    #Tourist
    #exploringAddisAbabaEthiopia
    #TouristinAddisAbaba
    #traveling
    #walkingStreetsofAddisAbaba
    #walkingtour
    #Bolewalkingtouraddisababa
    📍ቀጣይ የተዘረዘሩትን ሊንኮች በመከተል ሌሎች ስራዎቻችንን አሁኑኑ ይመልከቱ 👉
    📌Watch our other videos now in the following these links 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 - • ዉጪ ሀገር የመሠለው የፒያሳ አራት ... Piyassa Addis Ababa walking tour አዲሷ ፒያሣ
    - • 🇪🇹ቦሌ Bole 2024 [AddisA... ቦሌ Bole Addis Ababa walking tour
    - • ከፒያሳ ቸርችል ጎዳና ሜክሲኮ የተሠ... Churchill to Mexico Addis ababa walking tour ከቸርችል ሜክሲኮ
    - • አዲስ አበባ ኢትዮጵያ [ Drivi... Addis Ababa Drving tour አዲስ አበባ
    - • ከአራት ኪሎ ፒያሣ አዲስ አበባ በክ... ከአራትኪሎ ፒያሳ Aratkilo to Piyassa Addis Ababa walking tour
    Timecodes
    0:00 - መግቢያ Intro
    3:00 - ስካይ ላይት ሆቴል Sky light Hotel
    5:12 - ቦሌ ድልድይ Bole Deldey
    10:38 - ሚሊኒየም አዳራሽ Millinium Hall
    14:38 - ፍሬንድሺፕ የገበያ መአከል Friendship city center
    19:42 - ህብር ኢትዮጵያ ሬስቶራንት Heber Ethiopia Restaurant
    29:12 -ቦሌ ርዋንዳ Bole Rwanda
    38:15 - ወሎ ሠፈር Wello Sefer
    1:02:02 - ደምበል Dembel
    1:17:58 - መስቀል አደባባይ Meskel Square
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 21

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 21 день назад +1

    Beautiful make more videos brother thanks

    • @TheTour360
      @TheTour360  21 день назад

      OK, thank you for watching!

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 16 дней назад

    ሰራ ክቡር ነው ፣ ሰለዚህ ቀተለያዩ የሰራ አፈፃፀም ከሃላፊ ጀምሮ እሰከቀታች ሰራተኛ ለተሰማራበት ሰራ ከፍፃሜ በኃላ አሰተካኬሎና አፅድቶ የመሄድ ግዴታ እንዳለበት ማወቅ ያሰፈልጋል 🙏 ግን በእኛ አገር ይህን ግዴታውን ከመወጣት ይልቅ አዝረክርኮና ጥሎ በመሄድ የፀዳንና ያማረን አካባቢንና ቦታን እንዲያሰጠላና መልሶ አንዲቆሸሸና እንዲገማ የሚደረግ አፀያፊን የድንቁርና አሰተሳሰብ መላቀቅ ይኖርበታል ! ሁሉም በሚችለው ሁሉ ሃላፊነቱን መወጣት ካልቻለ 🙏 እንደቀድሞው በቁሻሻ መልሶ መቡካትንና መቡካካትን መጨመላለቅን ያመጣል ከዚህ እንላቀቅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Allgood33333
    @Allgood33333 21 день назад +1

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TheTour360
      @TheTour360  21 день назад

      😊❤

    • @guftakoch4533
      @guftakoch4533 21 день назад

      Beautiful. Thanks! But why did the quality of the video deteriorate towards the end?

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 18 дней назад +1

    ❤❤❤ እናመሰግናለን ስለምታሳዩን ሁሉ
    እባካችሁ አዋሬ ቄስ ሰፈር እየፈረሰ ያለውን አሳዩን እዛው ሺ ሰማንያም ፈርሶዋል ቅረፁልን

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 18 дней назад +1

    ❤❤❤ እናመሰግናለን ስለምታሳዩን ሁሉ
    እባካችሁ አዋሬ ቄስ ሰፈር እየፈረሰ ያለውን አሳዩን እዛው ሺ ሰማንያም ፈርሶዋል ቅረፁልን ያልተቀረፀ አካባቢ ነው

    • @TheTour360
      @TheTour360  18 дней назад

      እሺ። ስለተመለከቱን እናመሠግናለን ።

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 21 день назад +1

    Can you walk us from 4killo to megenagna?

    • @TheTour360
      @TheTour360  21 день назад

      Yes, we will have our walking tour there soon. Thank you for watching!

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 16 дней назад

    የኢ/ያ ህዝብ መች ነው የለውጥ የህሊና አመለካከትን ህግንና ሰርዓትን + ንፅህናን ምን እንደሆነ በተግባር ለማዋል የሚቸገረው ነገር አይገባም 🙏 ሁሉን ነገር በመንግሰት ሃላፊነት የሚከናወን የድንቁርናን አሰተሳሰብ ተሸክሞ ገደቡን ባጣ መንገድ በሚቀሳቀሰበት ቦታ ሁሉ አሳፋሪንና አፀያፊን ተግባራትን እየፈፀመ የሚገኝ የቁም ሙታን ድንዝዞችን ህሊናውንና ልቦናውን መክፈቻ ከፍተኛ ቅጣትን በመሰጠት እንዲነቃ ማድረግ ያሰፈልጋል ** የግም ለግም አብረህ አዝግም ጊዜ
    💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀

    • @DanielNegusse-f2k
      @DanielNegusse-f2k 16 дней назад

      እንዳንተ አይነት ግማታም በዝቶ ነዋ በሰው ደም የምትደሰቱ ቆሻሻ

  • @YabsaYonas
    @YabsaYonas 20 дней назад +1

    22ሠፈር አሳየኝ

  • @ምረርእንደኮሶ
    @ምረርእንደኮሶ День назад

    ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ከተማን ከማብለጭለጭ በፊት ለዜጎቹ ደህንነት እና በሰላም ውሎ መግባት ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች ከቦታ ወደ ቦታ ወይንም ከአገር ወደ አገር በሰላም መዘዋወር እንዲችሉ ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ያለውን ወገን የግብርናውን ሴክተር በማዘመን የኑሮ ወድነትን ይቅንሳል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ኢትዮጵያን ከጦርነት እና ከዘር ትርምስ ያወጣል ፡፡ ነገር ግን ከተማን በማብለጭለጭ ህዝብን አያታልልም ፡፡

  • @samuelamare635
    @samuelamare635 21 день назад +2

    ለምንድነው በሳይክል መንገድ ላይ ሰው ሚሄደው አንተም ጭምር🤔

    • @TheTour360
      @TheTour360  20 дней назад

      የእግረኛው መንገድ ሙሉ በሙሉ ተሠርቶ ስላላለቀ

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 18 дней назад +1

    ❤❤❤ እናመሰግናለን ስለምታሳዩን ሁሉ
    እባካችሁ አዋሬ ቄስ ሰፈር እየፈረሰ ያለውን አሳዩን እዛው ሺ ሰማንያም ፈርሶዋል ቅረፁልን

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 18 дней назад +1

    ❤❤❤ እናመሰግናለን ስለምታሳዩን ሁሉ
    እባካችሁ አዋሬ ቄስ ሰፈር እየፈረሰ ያለውን አሳዩን እዛው ሺ ሰማንያም ፈርሶዋል ቅረፁልን ያልተቀረፀ አካባቢ ነው

    • @TheTour360
      @TheTour360  14 дней назад

      ሺሠማንያ የፈረሠውን በዚህ ቪድዮ ሊንክ ማግኘት ይቻላል ruclips.net/video/iMi-eJ_SMMM/видео.htmlsi=Os_bwKJztQ-0t3JX
      ስለተመለከቱን እናመሠግናለን!