Ethiopia - አሜሪካ አጥበቃ የያዘቸው የፋኖ ድርድር ( ስብሰባው…!)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 56

  • @aman-by1uc
    @aman-by1uc 9 дней назад +2

    ድል ለ አማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @user-bc8tr5hx9e
    @user-bc8tr5hx9e 10 дней назад +11

    ያረብ ሀጋረችን ሰለም ያድሪጋነ የአለህ ጠለቶቸቼንም ከበለያችን አንሰልን🇪🇹🇪🇹

  • @FM.0737
    @FM.0737 10 дней назад +6

    ያረብ አገራችን ሰላም አድርግልን እኔ የዛሬ አመት ነበር ወደ ሀገሬ ልገባ የነበር ግን አገራችን እረብሻ ነው ያረብ ሰላም ፍጠሩልን የናፈቁን ቤተሰቦቻችን ማየት እንፈልጋለን

  • @endalkgate1100
    @endalkgate1100 9 дней назад +2

    ወይ ዝግመት ዴሊ ሁሉም እንደናንተ ይመስላችኋል አደለ ህልምህን አታውራብን😴😴😴

  • @user-ub5zh3ii6r
    @user-ub5zh3ii6r 6 дней назад

    ኣላህዬ እረ ልቦናና ማስተዋል ስጠን ኣመቱንም ህፃናትም ሆኑ ኣዛዉትና ወጣቶች የማያልቁበት ኼር ብቻ የምንስማበት ኣመትኣድርግልን ኣሚን።

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 9 дней назад +2

    አሜሪካ የአማራ ህዝብ ለአምሳ አመት ሲጨፈጨፍ እያየች ዝም ያለችና የአማራ ህዝብን ሲጨፈጭፉ የነበሩትን የተለያየ ቡድኖችን ስትደግፍና ምክር ስትሰጥ እንዲሁም ለአማራ ጠላቶች ለረጅም ዘመን ከለላና ጥብቅና እየሰጠች የአማራ ህዝብ መከራ እንዲራዘም ያደረገች ሀገር እንደሆነች ሁሉም አማራ ተመሳሳይ ግንዛቤ አለው። ይህንንም ጭፍጨፋ እንዲቆምለት ለዘመናት በሰላማዊ መንገድ አማራው አደባባይ እየወጣ በመጠየቁ ተጨፍጭፋል የትኛውም ሀገር አሜሪካንና ምእራባውያን ጨምሮ ለምን ትጨፈጭፋቸዋላችሁ ያለ ሀገር አልነበረም። በዚህ ሰላማዊ ትግሉ ተስፋ የቆረጠው አማራ ከክንዱ በቀር ነፃ የሚያወጣው እንደሌለ ተረድቶ መታገል ሲጀምር በጎና ቅን አሳቢ መስሎ መምጣት የቆዬ አማራው የሚያውቀው ሴራና የሚታወቅ ተንኮላቸው ነው። የአማራ ህዝብ ይህን ስለሚያውቅ በአሜሪካ ሳይሆን ቁጣውን የሚገልፀው በዚህ ሴራና ተንኮል ጨዋታ ውስጥ ከአሜሪካ ጋር ሁኜ ቁማሩን በአማራ ህዝብ ላይ እቆምራለሁ ብሎ በሚቀርበው የፋኖ አደረጃጀትና የፋኖ መሪ ነኝ በሚል የሚቀርበው ግለሰብና ቡድን ላይ ነው የሚሆነው።ከአማራ ህዝብ ጀርባ በህልውና ትግሉሉ ድብብቆሽ የሚጫወት ነፍስ ያላወቀ ካለ ለራሱ ሲል በጊዜ ይወቅበት ፈፅሞ ስለማይቻል። ሌላ ያልጠበቁት የትግል ዳይናሚክስ ይፈጠራል።

  • @yeshiMulat-h6g
    @yeshiMulat-h6g 9 дней назад +1

    ድል ፋኖዎቻችን. በአማራ ደም የሚደራደር ፋኖኖኖ. የለም.

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 10 дней назад +5

    እህህ ሁል ጊዜ ጦርነት ሰልችቶናል ሰላም ለአለም ለኢትዮጲያ አሜሪካ የአለም ካንሰር ናት እሷ አይደለች ዋነዋ አሸባሪ

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 9 дней назад

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @Mengistu-we9qs
    @Mengistu-we9qs 9 дней назад +2

    ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ ያልፎከረችበት ያዙኝ ልቀቁኝ ሳትል የቀረችበት ወቅት መቼ ነዉ አየፎከረች እኛ እኛ እየሰራን ግድቡ አለቀ ከላስ

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t 10 дней назад +8

    ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ያሸንፋል!!!

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 10 дней назад +8

    ገዳይና ሟች መቸም አይደራደርም

  • @HabteMichael-pj7id
    @HabteMichael-pj7id 10 дней назад +6

    ግብፅ ጀምሪው አማራ ከግንሽ ነው

  • @KamailaKamaila
    @KamailaKamaila 10 дней назад +3

    ድል ለአማራፋኖ አባቴ ፋኖ ቅድመ ነገሮች አሉት እነሡ ካልተሳኩ አይደራደርም አብይም ዝምታንየመረጠዉ እሡ እደፈለገዉ ስላላደለትነዉ እሰከዛሬ አሁንም ክልሉን ፋኖ ካላስተዳደረዉ መደራደር የለም በፋኖ ካልሆነ።❤❤❤❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🐅✊✊✊🇨🇬🐅🐅🇨🇬🇨🇬🐅🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior 10 дней назад +4

    Dil lafano ❤ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 9 дней назад +1

    አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ሠላም አትሰጠም ለእርሱ ጠቀሜታ ነው 😮😮😮😮😮😮

  • @TeferaTesema-j1d
    @TeferaTesema-j1d 3 дня назад

    Don’t underestimate the power of the people

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 9 дней назад +1

    አማራም ሆነ ኦሮሞ ህዝቡ መልካም ህዝብ ነው ሰዉ አክባሪ እንግዳ ተቀባይ እምነቱ እና ሃገሩ ኢትዮጵያ ህልዉና ለይ ማይደራደር የፍቅር እና የተከበረ ህዝብ ነው ። የሚያጣሉን ጥቂት ጥቅመኛ ርኩሳን ሃይሎች ናቸው እነኚህ ሃይሎች ይህን ህዝብ ጥላቶች ሆነው እንደኖሩ ሊነግረን ይፈልጋሉ በዚህኘውም በዛኘውም በኩል ሆነው ሰርገው ገብተው ፈፅመው ሊያጠፋፉን ደረጃ ደርሰዋል የአማራም ሆነ የኦሮሞ ህዝብ አልወከላቸዉም እነሱ ግን ህዝብ እንደወከላቸው አድርገው ነው ራሳቸውን ሚቆጥሩት እኛን እያገዳደሉ እነሱ ቁጭ ብለው ይሞቀናል እነሱ ቁጭ ብለው ይስቁብናል በዚህኘዉም በዛኘውም በኩል ሆነው ለአማራ ትግል ገንዘብ አዋጡ ለኦሮሞ ትግል ገንዘብ አዋጡ እያሉ ገንዘቡን ይበላሉ እኛን ግን ያጋድሉናል ታጣቂ ቡድን ፈጥረዉ በኦሮሞ እና በአማራ ወጣቶች ደም ለይ ስልጣንን ለመቆናጠጥ የማያደርጉት የማብሰነጥቁት ጉድጉዋድ የማይወጡት ተራራ የማይወርዱት ሸለቆ የለም ምክንያቱም ለህዝብ ተቆርቁረው ሳይሆን እነሱ ስልጣን ለመያዝ ገንዘብ ለመብላት ስለቋመጡ ነው ።
    አሁንም የኦሮሞ እና የአማራ ህዝብ አነዚህን ሌቦች ሊታገላቸው ይገባል ዛሬ ካልታገልናቸው ነገ መጥፊያችን ነው ሚሆነው የስካሁኑ በነዚህ ወሮበል ወንበዴዎች የተለበለብነው ይበቃል ። ኢትዮጵያ ተከብራ ትኑር ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ይሁን አመሰግናለው ።

  • @user-dp3wk1ij4w
    @user-dp3wk1ij4w 10 дней назад +3

    ማይክ ሀመር ወሮ በላ የአብይ አሽከር ነው

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 10 дней назад +2

    ማስመልከት,የሚሻው,የዩስ,አሜሪካ🇺🇸 መንግሥት,,አማራንና ጀግና,💚💛❤ን
    አትናቁ,ቦምብ የለንም,,ግን✅ታሪክ,ሌላው
    ርቦንም,ቢሆኖ,,ሳንሰደድ,💚💛❤💪#♧

  • @YoniDegu-dj9wt
    @YoniDegu-dj9wt 10 дней назад +8

    አብይ የሰይጣን የመጀመሪያ ልጅ ነው

    • @Abush_e2s
      @Abush_e2s 10 дней назад +1

      ድቃላ ምንድነው አንታ ቁረ😢

    • @KamailaKamaila
      @KamailaKamaila 10 дней назад +1

      ​@@Abush_e2sአወ ኧረ ሰይጣንም ይሻላል መሠል ይህኮ ይለያል አረመኔ👹👹👹👹

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 9 дней назад

      አብይ ምን ያድርጋችሁ በቤታችሁ ሰላም የሌላችሁ ሐገር የሚመራን መንግስት ላይ እንደ ቁራ መጮህ

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 7 дней назад

    ፋኖ ጀግና ነው የ ብርሃኑ ጁላን ወታደር አያሽመደምደው ነው! ገና... ገና.... ፋኖ ጠንክሮዋል 👌

  • @seni680
    @seni680 10 дней назад +1

    Which Fano mike humer is talking about

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 9 дней назад

    Ethiopians will agree soon.

  • @AbeLiyew
    @AbeLiyew 10 дней назад +3

    ፋኖ❤❤❤

  • @leulleul-dy1gb
    @leulleul-dy1gb 9 дней назад

    ማነው እስክንድር መሬ ያደረገው

  • @blossoming224
    @blossoming224 10 дней назад +1

    Prosperity's media...boycott this media

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 9 дней назад +1

    ለምንድነው የኢትዮጵያ አይር መንገድ አገልግሎት ወደ ኤርትራ በረራ ስለማቆሙ ዉሳኔ መግለጫ ዘገባም ሆነ ምንም አይነት መረጃ ሽፋን ያልሰጣችሁዉት? ፈታእች

  • @ZedTig-xm3ej
    @ZedTig-xm3ej 10 дней назад +1

    አሜሪካአን ገለልተኛአ አገረ አይደለችም ዮናይት ይሮፕም ገለልተኛ አይደሉም ወደመሰላአቸው ነው የሚያአመዝኑት ገለልተኛአ ሆነው የሰላአምን እኩልነት የማአምጣአት አቅም የላአቸውም ለየትኛአም አገረ ሰላአም ማአምጣአት አይችሉም እነሱ የሚያአውቁት ፕሮፓአጋአዳአ ሚአዳአመጥ እናአ ያአንን የሰሙትን ፕሮፓአጋአዳአ ሰምተው ነው ፍትህ እንሰጣአለን ስላአም እናአመጣአለን ብለው የሚያአስቡት መጀመሪያአ እራአሳአቸውን ከፕሮፓአጋአዳአ ነፃአ ሆነው ገለልተኛአ ሆነው ከመንግስትም ከተዋጊ አይሉችም ያአለውን ያአለመግባአባት ለመፍታአት ለአገረ ኢትዮጳያአም ሰላአም ለማአምጣአት ከፈለጉ ከፕሮፓአጋአዳአ እራሳአቸውን ነፃአ ያአውጡ

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 10 дней назад +2

    ከ3 ክላሽ የያዘ ፋኖ ጋር የምን ድርድር ነው ይለይ እንጂ

    • @KamailaKamaila
      @KamailaKamaila 10 дней назад +1

      ምነዉ አላየኸዉምዴ ነገሩ ከአሚሮ በሸ፣ተ፣ኛ ቢያይምአያሰብም እና በ3ክላሽ ከሆነ አመትሙሉ ምን ይሠራል አማራ ክልል በምኑስ ከተሞችን ተቆጣጠረ የናንተማ በግ አናብስቶቹ ሲመጡበት ደብሮ ድበር ጥሶ ፎረጠጠ ብታምኑም ባታምኑም እኛም ድርድሩን አፈልግም የገማን ነገር ካላሰወገድት በሸታ መሆኑ አይቀርም እና አብይም የገማነገር ነዉና ቆሻሻን ሲያሰወግድ ነዉ አሪፉ አመክም አላመክም ጉዳየ አይደለም ግን እየመረረህ ዋጠዉ ፋኖ ያሸንፋል አማራ ይነግሳል❤ ድል ለአማራ ህዝባዊይ ሀይል ፋኖዠ!🐅🐅🐅🐅🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🐅🐅🐅✊✊✊🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 10 дней назад +4

    ያልደፈረሰ አይጠራም ድርድን ለመንግስት ቀን መግዣ ለአማራ ደግሞ ማቅ ነው

  • @user-fx8sp8ol4c
    @user-fx8sp8ol4c 10 дней назад

    ማይካመር የሚባል ደንቆሮ በነሱ ግፊት ወደ ድርድር ምንመጣ መስሎት ነው አማራን አላወቀውም ከጠመድን ጠመድን ነው በሀይል ነው ጠላታችን ምንበቀለው

  • @habibulrhahman6734
    @habibulrhahman6734 10 дней назад +1

    who is fano or fadiya😂

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube9051 10 дней назад +2

    ኢትዮጵያ የአማራ የግፍ ደም እና የበላይ ዘለቀ ግፍ ሞት ዕዳ አለባት የምታጭድበት ጊዜ ደርሷል ተዘጋጂ!!

  • @nahomeguder
    @nahomeguder 7 дней назад

    አሜሪካ አደራድራ ልቧ ውልቅ ብሏል

  • @AmadinAmadin-j1l
    @AmadinAmadin-j1l 10 дней назад

    🎉🎉🎉❤❤

  • @mastewalize
    @mastewalize 10 дней назад +1

    አሜሪካ እኮ ቀንደኛው አበጣባጭ ነው።
    ፋኖ ደግሞ ደብተራ ቀላቢ ሰይጣናም የአማራ ኦርቶዶክሶች ስብስብ ነው።

  • @TeferaTesema-j1d
    @TeferaTesema-j1d 3 дня назад

    Talk the truths don’t be stubborn

  • @faruqhashim-dl8cl
    @faruqhashim-dl8cl 9 дней назад

    ዶል ላፋኖ ቤት አፍራሹ ይፍራስ

  • @user-xh4dp6ij4r
    @user-xh4dp6ij4r 10 дней назад +2

    ምነው ማይክ ሀመር ፡ ፋኖ እንደ ህወሓት እንዳልሆነ ዘንግቶታል ። 😂

  • @user-zc3ym9pn3r
    @user-zc3ym9pn3r 10 дней назад +2

    ፍኖምንአገባው

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 10 дней назад +3

    Dil lfano

  • @makman1722
    @makman1722 10 дней назад

    Yenante akuam gn mndn nw akuam yelachihum

  • @shiferawadugna933
    @shiferawadugna933 9 дней назад

    ዥልጡ ጃዊሳው እንደዱቄት ተበታትኗል ፡የተረፋትም አስር ቦታ ተበጣጥሰው እርስ በእርስ ይገዳደላሉ ፡ይህ ሽፍታ እና ዘራፊ ቡድን በራሱ ጊዜ ብን ብሎ መጥፋቱ አይቀርም።

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 10 дней назад

    Amhara fano gonna stop ormo and tigre genocider ! Fano with Zemene Kasse ! Us deep state anti africain is done ! Force and honor for real native of Ethiopia Copte Country Ethiopia

  • @user-sd6wr9sc7c
    @user-sd6wr9sc7c 7 дней назад

    Dil Le Amara hizb ina Le jegnawe fano yihonal

  • @عميل-ن8ك
    @عميل-ن8ك 10 дней назад

    አብቹ❤❤❤❤

  • @FM.0737
    @FM.0737 10 дней назад

    ያረብ አገራችን ሰላም አድርግልን እኔ የዛሬ አመት ነበር ወደ ሀገሬ ልገባ የነበር ግን አገራችን እረብሻ ነው ያረብ ሰላም ፍጠሩልን የናፈቁን ቤተሰቦቻችን ማየት እንፈልጋለን