የፍቅር እናት የሰላም በክራር ሲደረደር | yefikir Enat Kirar | kirar tutorial

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025
  • መዝሙር | የፍቅር እናት በክራር ሲደረደር
    . ጣቶቻችንን እንዴት መያዝ እንዳለብን
    . ሲዘገይ እና ሲፈጥን
    የፍቅር እናት የሠላም
    የፍቅር እናት የሠላም
    ይናፍቀኛል ስምሽን
    ሳልጠራው ስቀር ማርያም
    አዝ-------------------//
    በህይወቴ ውስጥ በኑሮዬ
    ቅደሚ ከፊት ከኃላየ
    ተደላደለ ልቤ
    አንቺ አለሽና ካጠገቤ
    አዝ---------------//
    ምኞቴም ይስመር ትልቅ ህልሜ
    ልለፍ ወጀቡን ተቋቁሜ
    የጌታዬ እናት ነሽ
    ሀይልን ያደርጋል ፀሎትሽ
    አዝ------------------//
    እንዴት ቀራለሁ ከመንገዴ
    አደራ እናቴ አስቢኝ
    ለሚያስጨንቀኝ ጠላት
    ለሚያሳድደኝ አትስጪኝ
    አዝ----------------//
    ትናንትም ዛሬም አመስጋኝ ነኝ
    የለም ለነገ የሚያስፈራኝ
    ሜዳ ይሁናል ተራራ
    ልጅሽ ስላለ ከኔ ጋራ

Комментарии • 106

  • @wengellealemu5054
    @wengellealemu5054 4 года назад +17

    በጣም እናመሰግናለን ። የቅኝቱን ሜጀሩን ብታሳወቀን ለለማጆች ጠቃሚ ይሆናል።

  • @dawitsolomon8810
    @dawitsolomon8810 4 года назад +7

    ላመስግንህ የኔ ጌታ ላመስግንህ
    ልቀኝልህ የኔ ጌታ ልቀኝልህ
    ህይወቴ ነው ዝማሬዬ ትሩፋቴ
    የሰጠኸኝ እነንዳከብርህ አንተ አባቴ እንጠብቃለን ቃለ ሂወት ያሰማልን!!!

  • @welelawteferi5323
    @welelawteferi5323 3 года назад +14

    Best of all. Especially I like showing the string in number. Means you are willing to share your knowledge over the cloud. Thank you I m kirar trainee and will follow you if you continue like this. may God bless you and have good journy!

  • @EyayaMinwagaw
    @EyayaMinwagaw 11 часов назад

    ቋንቋየነሽ ድንግል የሚለው ይለቅልን

  • @danielabera3701
    @danielabera3701 Год назад +1

    እናመሰግናለን ያዕቆብ ከቤርሳቤህ የሚለውን መዝሙር አናም የቅኝቱን አይነት።

  • @abdullhhani9156
    @abdullhhani9156 Год назад +1

    ቃለ ሂወት የስመዐና❤❤❤❤❤❤

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 3 года назад +1

    ደስ ስል በደብ አቅርባ ነው የቀረስኮ ደስ ይለል ሁሉም እግዚአብሄር ያክብርልን

  • @ethioaddis8087
    @ethioaddis8087 3 года назад +1

    kalhiwoten yasemaln wondemachen betam nw yemymerw lemlemamed ejg betam kelal
    gen tefaheben adaddis ngerwochin entebekaln fetari yabertah

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 4 года назад +5

    ጸጋውን ያብዛልክ ወንድማችን
    በርታ ልቀቅልን እደዚ በየግዜው

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 2 года назад +1

    ዋው ደስ የሚል ነው ጽጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ቶሎ ቶሎ ኑልን

  • @abrahamwoldie3003
    @abrahamwoldie3003 3 года назад +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማለም

  • @jasannatey1840
    @jasannatey1840 4 года назад +2

    ቃል ህይወት የስምዓልና

  • @ቤተተዋሕዶዩቲብ
    @ቤተተዋሕዶዩቲብ 2 года назад

    በርታልን አቀራረጥህ በጣም አሪፍ ነው ለምንለምድ ቀላል አርገህ ነው ያቀረብሐውም 🌹
    አብረህ ቅኝቱን እና የቅኝቱን ድምጥም ብጥፍልን ጥሩነው

  • @እመቤታችንታማልዳለች

    ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልን በሌላም ተመልሰህ ናልን

  • @saragebremedhn2128
    @saragebremedhn2128 3 года назад

    Betam amesegnalew
    Zmare melaakt yasemaln krarr yet maggnet achlalew yemishet wagawm kawekachut bezaw btnegregn des ylegnal betam slemfelg new

  • @eth7591
    @eth7591 4 года назад +2

    it is amazing u did good job thank you

  • @genetgenet8416
    @genetgenet8416 Год назад +1

    ወንድሜ ❤❤

  • @hiwotteshager1582
    @hiwotteshager1582 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @orthodoxbookinaudio___3298
    @orthodoxbookinaudio___3298 Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 4 года назад +2

    ግሩም ነዉ !

  • @lijsamiyoutube6914
    @lijsamiyoutube6914 4 года назад +2

    ላመስግንህ የኔጌታ ላመስግንህ የሚለውን

  • @orthodoxmezmursenglishlyrics
    @orthodoxmezmursenglishlyrics 3 года назад +1

    Can you make more videos and share them. I am hoping to learn to play kirar.
    Thank you!

  • @yohannesdesta7067
    @yohannesdesta7067 4 года назад +4

    Can u pls tell me what letter each string is pls
    ዐይናችን ነሽ ማርያም የሚለውንም if u can pls

  • @debeshife8717
    @debeshife8717 3 года назад +3

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን። ቁጥሩና ፊደላቱን ትይዩ እያደረግህ ብትለቅልን የተወሰኑ መዝሙራት ደስ ይለናል። ቢቻል በሁለቱም ቅኝት እንድንለምደው።

  • @hehehehe-hb9mv
    @hehehehe-hb9mv 4 года назад

    Enamesegenalen እናመሰግናለን

  • @erdugere3083
    @erdugere3083 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    የሚጠብቀኝ አይተኛም የሚለውን ብታሳየን

    • @senaitgizaw3942
      @senaitgizaw3942 2 года назад

      ዝማሬ መላአእትን ያሰማልን

    • @senaitgizaw3942
      @senaitgizaw3942 2 года назад

      በግል መማር የሚፈልግ ሰው የት ነው

  • @solayalew
    @solayalew 3 года назад +1

    thank u ...it means so much.....we need more specially YILMA mezmures...

  • @KalkidanGetahun-g9b
    @KalkidanGetahun-g9b Год назад +1

    Dle ale besemh

  • @eth7591
    @eth7591 4 года назад +2

    መርደኪዎስ ነኝ የሚለውን ይልማ ሀይሉ መዝሙር

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 года назад +1

    Thank you, so nice

  • @seblewengelnahusenay5434
    @seblewengelnahusenay5434 2 года назад

    ፍቅርን ከክርስቶስ

  • @mesfinyitbarek5792
    @mesfinyitbarek5792 4 месяца назад

    Bebrhan tsedal

  • @Newworld12211
    @Newworld12211 Год назад +1

    የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዝማሬ ሚካኤል ይለይብኛል የሚለውን ስራልን

  • @solianaabreha5008
    @solianaabreha5008 3 года назад +1

    ብትደግሙልን ደስ ይለናል

  • @honelegndiress
    @honelegndiress Год назад

    kale hiwot yasmalin

  • @EyayaMinwagaw
    @EyayaMinwagaw 11 часов назад

    ቋንቋየ ነሽ ድንግል ላክልን

  • @soliyana7510
    @soliyana7510 2 года назад

    እናመሰግናለን አንደበቴን ያውጣ

  • @Kal-ly4hg
    @Kal-ly4hg 8 месяцев назад +2

    ከማህፀን እስከ ሽምግልና የሚለውን

  • @tiyuubiilmaa_Weldtube
    @tiyuubiilmaa_Weldtube Год назад +1

    I'am 6 kilo university student @aau and I want to start kirar training if the will of my GOD in this year. so please help if you know the training place around that.

  • @samuaelyeshanbel4707
    @samuaelyeshanbel4707 Год назад

    BALEWULETAYE

  • @misaelsileshi3827
    @misaelsileshi3827 4 года назад +2

    Love the presentation!!
    keep it up

  • @niwedso
    @niwedso 2 года назад

    ጎበዝ
    የቴዲ ለምጠራኝ ለአንተ የሚለውን ደግሞ

  • @ethiotiktok3082
    @ethiotiktok3082 3 года назад +1

    በድንግል ትህትና የሚለዉን ወንድማችን

  • @samuelalene6976
    @samuelalene6976 4 года назад

    Betam yameral...next time በብርሃን ጸዳል yemelew betelekew deyelale

  • @AsratZewa-bg1jy
    @AsratZewa-bg1jy Год назад +1

    Aresawun yanin elet emil kignt

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 7 месяцев назад

    ይህን ሁሉ ቁጥር በቃሌ 😢😢😢😢😢

  • @mitikutekle3642
    @mitikutekle3642 Год назад +1

    ለእርዳታክ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ እውነተኛው ሰላም ያለው ከቤትህ ነው እርዳኝ አልናወጽ እለምንሃለሁ የሚለውን በቁጥር ከነቅኝቱ ብሰራልን?

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 3 года назад

    በጣም ግሩም ነው ውንድሜ የቅኝቱን ሜጀር ከነቁጥሩ ብትልክልን እባክህ

  • @eleniabibi8553
    @eleniabibi8553 Год назад

    እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ

  • @yazumesfin2254
    @yazumesfin2254 2 года назад

    ሌላም ልቀቅልን

  • @raheltsegay7991
    @raheltsegay7991 3 года назад

    Agziabhir sytln yetekeberu

  • @melatnegash9601
    @melatnegash9601 2 года назад

    alemin zure ayehur

  • @seblewengelnahusenay5434
    @seblewengelnahusenay5434 2 года назад

    በብርሀን ፀዳል

  • @REDIET122
    @REDIET122 10 месяцев назад

    ዉዳሴ ማርያም እጮአለሁ

  • @biruktawitbekele6667
    @biruktawitbekele6667 Год назад

    Yemayesheresher alete

  • @seblewengelnahusenay5434
    @seblewengelnahusenay5434 2 года назад

    ሲነግሩሽ ሰሚነሽ

  • @weynesheta5751
    @weynesheta5751 7 месяцев назад

    Emebete Maryam Hoy ewedeshalew

  • @getchzed5687
    @getchzed5687 3 года назад +1

    sew lesew

  • @feventedros87
    @feventedros87 2 года назад +1

    Ye lben hulu

  • @mikidane8624
    @mikidane8624 2 года назад

    ኣብሰራ ገብርኤል

  • @ErmiZeberga
    @ErmiZeberga 10 месяцев назад +1

    Kibre new kibrhn menagere

  • @tegestbezabh9271
    @tegestbezabh9271 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን
    አዝማቹ የት ላይ እንደሚጀምር ግን ማወቅ ከባድ ነው

  • @tizitagebremedhin5227
    @tizitagebremedhin5227 3 года назад +1

    ቅኝቱ ብትነግረን

  • @asnakechzeberga9362
    @asnakechzeberga9362 3 года назад

    Can you please do baleweletaye

  • @seyumhaile4711
    @seyumhaile4711 3 года назад +1

    የያሬድ ውብ ዜማ የሚለው መዝሙር በቁጥር ዘምርልን እና መጀሩም

  • @belantesfu4056
    @belantesfu4056 3 года назад

    ሠባቱ የእሣት መጋረጃዎች የቸርነት ሠናይን በናትክ

  • @ቤተተዋሕዶዩቲብ
    @ቤተተዋሕዶዩቲብ 2 года назад

    በርጠሚወስነኝ አይነ ስውር ምስኪን የሚለውን መዝሙር

  • @sisaymelaku3262
    @sisaymelaku3262 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን በምን ቅኝንት ነው ??

  • @Desalegntube
    @Desalegntube Год назад

    ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማነው

  • @SaraNguse-m9c
    @SaraNguse-m9c Год назад +1

    በ ቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ የሚለውን

  • @ZeniZeneya
    @ZeniZeneya Год назад +1

    Be bete mekdesh mezmur

  • @mhretyazew
    @mhretyazew 4 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
    ያለኝ አስተያየት ግን መዝሙሩን ከመዘመራችን በፊት ክራሩ በምን ቅኝት እንደምንቃኘው እና በቁጥር ስትጽፍ አዝማቹን ለይተህ አዝማች ብለህ ብትጽፍበት

    • @eotcmezmurinstruments2554
      @eotcmezmurinstruments2554  4 года назад +1

      ስላስታወስከን እናመሰግናለን ለማንኛዉም ቅኝቱ ትዝታ ሁኖ በኣምስተኛው የሚጀምር ነው

  • @abaynehtadesse1278
    @abaynehtadesse1278 2 года назад

    ስለ ወደደኝ አዳነኝ ቅኝት ቁጥሮች

  • @ZekariyasMoges-hq6hj
    @ZekariyasMoges-hq6hj Год назад

    እፈልጋለሁ

  • @merathetewahdo2539
    @merathetewahdo2539 4 года назад +1

    Can u teach us Masinko too if u can plzz

  • @yobelghebremeskel2027
    @yobelghebremeskel2027 Год назад

    I want to kirar lernen can you help me please

  • @habtomberihu5931
    @habtomberihu5931 2 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድመይ ጸጋ በጸጋ ገርቦ ይስጥክ በመቀጠል ስልክ ቁጥርክ ኣስቀምትልምጥልኝ ላገኝክ ፍልጌክ ነበር ከይቅርታ ጋ።

  • @sisaykoti2837
    @sisaykoti2837 4 года назад +1

    በጎ መአዛን ስራው። plz

  • @እማማኢትዮጵያ-ለ2ኘ
    @እማማኢትዮጵያ-ለ2ኘ 3 года назад

    ምን ቅኝት ላይ በዚህ ቁጥር እንደሚዘመር ብትነግሩን!!

  • @MeronTefera-k7e
    @MeronTefera-k7e 27 дней назад

    Ye petrosen emba

  • @konjitbedasa2714
    @konjitbedasa2714 5 месяцев назад

    የፃፍከው ቁጥርና የጅ አድ አይደለሙ😢

  • @makhab7232
    @makhab7232 2 года назад

    Memar felgalew benatk yet nw emagew lememar

  • @kalebmulatu4970
    @kalebmulatu4970 3 года назад

    Simshin biteru yemattegebi yemenged sinke nesh yenense megabi misganash yibzalign wedebete gibi..........

  • @tsionmindaytsi4074
    @tsionmindaytsi4074 3 года назад

    Mn knte lay nw wendema

  • @yeabayu6434
    @yeabayu6434 Год назад

    what is ur major pls

  • @samuelmesfin9736
    @samuelmesfin9736 8 месяцев назад +1

    ምስጋና በመቅደስህ የሚለውን Please

  • @Yosef.Abrham
    @Yosef.Abrham 2 года назад

    እናመሰግናለን!! ትዝታ ቅኝት ሆኖ ከ5ኛው ክር ነው የተቃኘው። ከ1ኛው ክር ለተቃኘ አይመጣም ቁጥሩ።
    በስህተት ከ3ኛው ክር ነው የተቃኘው ብዬ ፅፌ ነበር፣ ይቅርታ!!

  • @weynidaniel9207
    @weynidaniel9207 3 года назад

    Kinitu bitnegrern wendimachin

  • @burabura2019
    @burabura2019 3 года назад

    mejerunm btnegren

  • @tubeqaxilamaryam9797
    @tubeqaxilamaryam9797 2 года назад

    Men temkrgnalk

  • @fraolitesfaye3952
    @fraolitesfaye3952 3 года назад

    በኦንላይን ታስተምራለህ እንዴ?

  • @nabiothanger
    @nabiothanger 6 месяцев назад

    fkrh marekegn

  • @Tigist-q5i
    @Tigist-q5i 2 месяца назад

    ሰው አትበጥብ እውቀት ከመሰለ ህ ተሳስተሀል እዲህ አይነት ቁጥር የለውም

  • @orthodoxmezmursenglishlyrics
    @orthodoxmezmursenglishlyrics 3 года назад +3

    Can you make more videos and share them. I am hoping to learn to play kirar.
    Thank you!

  • @lijsamiyoutube6914
    @lijsamiyoutube6914 4 года назад +2

    ላመስግንህ የኔጌታ ላመስግንህ የሚለውን

  • @Grmawittube
    @Grmawittube 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EyayaMinwagaw
    @EyayaMinwagaw 11 часов назад

    ቋንቋየ ነሽ ድንግል ላክልን