በርጠሚዮስ ነኝ መዝሙር በክራር ከነቁጥሩ ( bertemiyos negn mezmur be krar kene kutru)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 22

  • @josephsete8576
    @josephsete8576 Год назад +1

    ዝማሬ መልእክት ያሰማል ወንድማችን በእውነት ድንቅ ነው በርታልን።

  • @DawitAmeha
    @DawitAmeha 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @seyumhaile4711
    @seyumhaile4711 2 года назад

    ዝማሬ መለኣክት የሳማልን ወንድማችን ደስ ይላል
    እረኛየ ነህ የሚል የምርትነሽ በቁይር ስራልን ወንድማችን ሚወዶው መዝሙር ነው

  • @BereketGirma-bd7gh
    @BereketGirma-bd7gh 7 месяцев назад +1

    ሀይ ሰላም ነው

  • @BereketGirma-bd7gh
    @BereketGirma-bd7gh 7 месяцев назад

    Bereket Girma

  • @KalabBebisha
    @KalabBebisha 2 месяца назад

    ምን ቅኝት ነዉ

  • @abrhamdemelash9085
    @abrhamdemelash9085 Год назад

    ይቀጥለበት ጥሩ ነው 🥰ለምጠራኝ ላንተ ኢንትሮውን🙏

  • @kirubealmekonn1863
    @kirubealmekonn1863 Год назад

    ቅኝቱ ከየት እንደ ሚጀምርብትነግረን

  • @tsiyon6747
    @tsiyon6747 8 месяцев назад

    የትራንዝሽኑን ቁጥር የሚያውቅ አለ? ማለቴ ከመዝምሩ በፊት እና መጨርሻ የመታውን ለማወቅ ፈልጌ ነው:: ይሄን መዝሙር ሙሉ በሙሉ መለማመድ እፈጋለው:: ከቻልክ እባክህን reply አርግልኝ:: ዝማሬመላእክት ያሰማህ::

  • @meheretbelachew246
    @meheretbelachew246 2 года назад +1

    Men kignet nw

    • @kin_tube
      @kin_tube  2 года назад +1

      ቤተሰብ ሙሉ ቪዲዮውን ካዩት ይናገራልኮ።
      ለማንኛውም ትዝታ ቅኝት የኔ በ3ኛ ክር የተቃኘ ነው። ሙሉዉን ካዩ ይረዱታል

    • @meheretbelachew246
      @meheretbelachew246 2 года назад

      @@kin_tube eshi amesegnalehu betam🙏🙏🙏

  • @user-km9mo8io1v
    @user-km9mo8io1v 2 года назад +1

    ቅኝቱ ምን ቅኝት ነው የተቃኘበት

    • @kin_tube
      @kin_tube  2 года назад

      ቤተሰብ ሙሉ ቪዲዮውን ካዩት ይናገራልኮ።
      ለማንኛውም ትዝታ ቅኝት የኔ በ3ኛ ክር የተቃኘ ነው። ሙሉዉን ካዩ ይረዱታል

  • @binitechsolution
    @binitechsolution 2 года назад

    tzta lay snkagne yemejemeriyawin kir ke min fidel jemiren bnkagne ymeretal?? antes bemin fidel new yemitnesaw

    • @kin_tube
      @kin_tube  2 года назад +2

      Beteseb arif tiyake new. Befelegut fidel mekagnet yichalal. Ene bebzat E,F,F# G etekemalew awra tate lay skagn. Sostegna tate lay skagn degmo A,B C yikenugnal
      Gn hg aydelem eshi des balen fidel leguroro bemimech mekagnet yichalal

    • @binitechsolution
      @binitechsolution 2 года назад +1

      @@kin_tube በጣም አመሰግናለው

  • @Alemነኝ12
    @Alemነኝ12 2 года назад

    እኔስ እቢ አለኝ ምን ላድርግ ልክ እዳተ ልዘምር ስል የመጀመርያውን ስንኝ ብቻ ነው እም ችለው ሌላው እቢ አለኝ

    • @kin_tube
      @kin_tube  2 года назад

      አይዞዎት መጀመሪያ አለመሰልቸት ነው። ከዚያ እጆትን በደንብ ያፍታቱ። ሳይታክቱ ይለማመዱ ቀላል ነው ይለመዳል። ከከተደዎት በውስጥ መስመር ያነጋግሩን

    • @Alemነኝ12
      @Alemነኝ12 2 года назад

      እሽ እስኪ ስልክን አስቀምጥልኝ

    • @kin_tube
      @kin_tube  2 года назад

      alemseged.masih@gmail.com