I can't believe there is this video!! Am so happy! Learn kerar and begena is my dream. I will definitely buy both and learn from your videos. Thank you for making these videos!! Egziyabeher yesteh, please keep up!! Will expect more
Your kirar is not real it is guitar or mandolin in the shape of kirar. You are talented so use real authnitic ethiopian kirar that made of box with goat skin, thread with cat,or sheep gut
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም አብይ ። በጣም ጥሩ ነው ግን ለጣታችን ማለማመጃ የመዝሙሮቹ ቁጥሩንም ብትጽፍልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
በርታ ወንድማችን አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ
ኣሪፍ ኣገላለጽ ነው ኢግዚእኣብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ
I can't believe there is this video!! Am so happy! Learn kerar and begena is my dream. I will definitely buy both and learn from your videos. Thank you for making these videos!! Egziyabeher yesteh, please keep up!! Will expect more
Could you please write the mezmur notes on a paper so that we can see thanks
እባክክ ጥሩ ክራር አጋዛኝ ያንተ አይነቱን
ዋውውው አቢይ በጣም ደስ ይላል አብሬህ ብዘምር እንዴት ደስ ይለኝ ነበር
እኔ እችላለሁ ማስተማር ግን ይቀረኛል መልካም ሰው ነህና ጣቶችህ የተባረከ ናቸው ።
Nice and easy way of teaching, Thank you so much. How can I buy same Kirar like yours?
wendm abiy ...betam des ylal beyblt yamare endihon kitrwochu bttsf yamare yhonal..
ጎበዝ
ጎበዝ ነህ
Abiy Amlak yibarkih Tizitan indasayeheng Bati kignit bitasayegn des yilegnal ameseginalehu
ዋው በጣም ደስ ይላልበርታ በርታ
bravo wondmea betam clear new
Berata Abiy Egzabeher be mogese yetbekhe
Egziabher yakbreh ene betam mawek flgalehu😥
በርታልን ወንድም ሁሌም እከታተልሃለው
thank you Abiy, pls mezmurochin bekutr biytasayen!
ጥሩ ታስተምራለህ እባክህ አትጥፋ በይበልጥ ደግሞ የማስተማር አካሄድህን ብታሰፋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ አንዳንዴ የመዝሙር ቁጥሮችን ብትፅፍልን አልያም በጣም ረጋ ብትል የእጅህን ምት መከተል ያስቸለናል
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
ወደ እኔ ቤት ጎራ በሉ እና እንማማር
በርታልን ወንድማችን እስክ ምልምድ ግድ መማር አለብኝ
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
thanks brother. please would you mind if write on paper any mesmur note sung by tizita so that we can practice more
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን!
ወንድም እግዚአብሔር ያክብርልን በርታ ከቻልክ እግዚኣብሄር ብርሃኔና መደሐኒቴ ነው አና ይዌድስዋ መዝሙሩን ቁጥሮችን ብታስቀምጠው በኮመንት ለመለማመድ ይረዳል::
איך משחקים
kale hiwot yasemalen
What type of fishing string do you use?
አብዬ ጸጋውን ያብዛልህ
Thank you for this, i will learn a lot here.
በጣም አሪፍ ነው!!💙
Pls next
Ketuner yeshalala
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን እንደምን ነህ አብይ መጀመሪያ ጣታችንን እንዴት ማለማመድ እንደምንችል ብታሳየን ከዚያም የምትለቀውን በክፍል ብትከፋፍልልን
Really ! I thank you .
መዝሙር በቁጥር ላክልን
Selam lante wendmie mlkam nw memar efelig nbr yt memar echilalhu
ሁልጊዜ እባካቹ ስታስተምሩን ቁጥሩን አስቀምጡልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ አብይ
Betam enamesegnalen wendmachn gn yalgebagn piano app A bcha bzu yalut A,A2,A3,A4-ena leloch laym A#,mnamn alu dmtsachewm yeleyayal andu fidel lay bcha
Selam mezmurin bekutir litsetegn tichilale ibakih
ሌላ ቪዲዮ አለ በቁጥር የተጫወትኩት
@@abiykassa6987 ishi ifeligewalew, ahun lay ijen fetichalew gin yekebedegn neger mitun metebek alchalkun, min timekregnalek
Please help I couldn’t make it
እናመሰግናለን ዐቢይ
በጣም ብዙ የፒያኖ አፕ አይነት ነው ያለው የትኛውን ብንጠቀም ነው የሚሻለው?
Anyone please help me which one piano app it better?
kutere lemen atasekmetem teru nwu gan lemelmamde yemezemure lkuter yaseflegal
ቁጥሮቹን የመዝሙሩን እባክህ ወንድሜ ላክልን ግሩም እገላለፅ ነው በርታ እንጠብቃለን
ፋኖ ፋኖ የሚለውን ቅኝት በቁጥር እንደት ነው የምንለማመደው???
አመሰግናለሁ Thank you 🙏
Be masinko mezmur mechawet endet endeminchil endezi bedenb camerawin kereb argeh betaseyen teru new
በደንብ እና በህግ የሚቃኝ ሰው አንተን አየሁ ሌላው ወፌላላ ነዉ የት እንደተማክ ማወቅ ፈለኩ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አትቸኩል
አሜን አመሰግናለሁ 🙏
አቢይ ስልክህን በውስጥ ስጠኝ ፈቃ።ድህ ከሆነ ኢትዮጵያ ነኝ ያለሁት እና አንዳንድ ነገሮችን ለመረዳት plis
ወንድም ብ 5 ቢሆንልን የበለጠ ይረዳን ነበር
yefrenge mat seklh nech amlaku nh
መዝሙሩን በቁጥር ብትነግረን
መግዛት ፈልጌ ነበር የት ነው የሚያገኝው
ወንድሜ መገኛህን ብታስቀምጥልን ቅኝት ላይ እድትረዳን ስለምንፈልግ
እር ወንድሜ ምንም እየገባኝ አደለም ሳየውና ስሞክረው ግራ ያጋባኛል ተስፍ ልቆርጥ ትንሽ ነው የቀረኝ😢
ክራር በፒያኖ እየቃኜን መዝሙር በፒያኖ አለመዘመራችን ያሳፍራል
በቃልህ መቃኘት ትችላለህ ግን ላንተ እንዲገባህ ተብሎ ነው አትጣመም
@@getachergirma5850 የትዝታ የአንች ሆዬ የሚለው ቅኝትስ ያሬዳዊ ነው ብለህ ታምናለህ?
krar የሚል ማስተግበሪያ ጫኑ
DaTuer የሜለውስ
አመሰግናለሁ
you’re welcome
እየተማርኩ ነው ግን Gን ትንሻን ጣት ነው ያስደረገኝ አውራ ጣት A በድሮው ልቀጥል ወይስ እንዳንተ አውራ ጣት 1 ወይም G ይሁን ብታብራራልኝ
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ! ችሎታህ ነፍስ ይዘራል:: ክራር መልመድ እፈልጋለሁ ለዚህ ደግሞ የመጀመርያው ነገር ቆንጆ ክራር እንዲኖረኝ እፈልጋለሁኝ:: እባክህን ክራር የት ነው መግዛት የምችለው? ጥሩ ጥራት ያለው ክራር ብዙ ግዜ ፈልጌ ግን ማግኘት አልቻልኩም:: ልታግዘኝ ትችላለህ?
0913 72 46 00. ጥሩ ክራር መስራት የሚሰራ ልጅ ነው ደሳለኝ ይባላል
የሚሸጥ ክራር ወደ ክፍለሀገር የሚልክ የምታውቀው አለ
Your kirar is not real it is guitar or mandolin in the shape of kirar. You are talented so use real authnitic ethiopian kirar that made of box with goat skin, thread with cat,or sheep gut
G1G2 G3 G4 G5 የተትኞው ቁጥር
አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ