📌እጅግ አስደናቂ ቀን ከግብረሶዶማዊያኑ ጋር ተፋጠጥን …enough is enough ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • 📌እጅግ አስገራሚ ቀን ነበር በመላው ካናዳ ታሪክ ተሰራ !!
    📌የግብረ ሰዶምን አላማ በትምህርት ቤት አታራምዱ !!
    📌ልጆቻችንን ተውሉን !!
    📌የቤተሰብ መብት ይከበር !!
    ሲሉ ካናዳዊያን እና ከተለያየ ሃገር የመጣን ህዝቦች በአንድ ላይ ድምፃችንን አሰምተናል !!
    በተቃራኒው በቁጥራቸው አነስተኛ የሆነ ግብረሰዶማዊያን በቦታው በመገኘት ብረድስትና ጭልፋ ይዘው አንዲት ሃበሻን ጨምሮ እኛን ሲቃወሙ ውለዋል !!!
    ፊት ለፊት በመተያየት የሙስሊም ማህበረሰብ እና ክርስቲያኖች ከተለያየ አለም የመጡ እና ነጮቹ ለፖሊስ እስከሚያስቸግር ሲተናነቁ ታይተዋል !!
    ክርስቲያኖች በድምፅ ማጉያ ፊታቸው ላይ ቀርበው የምትድኑት በክርስቶስ ነው ሲሉዋቸውም ተደምጠዋል !!

Комментарии • 476