ለደረቅ ጸጉር ትልቅ መፍትሄ የተልባ ውህድ// flexseed hair mask

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 15

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 25 дней назад +2

    ኤልስዬ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ተልባ ለፀጉራችን ለጤናችን ለሁሉ ነገራችን በጣም ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለንሼር ስላደረግሽን ኤስዬ ፀጉርሽ ደሞ በጣም አደገ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekidesyenesew
    @mekidesyenesew 25 дней назад +3

    ኤልስየ ፀጉርሽ ቶሎ ነው ያደገ ❤❤❤

  • @Alemalisho
    @Alemalisho 25 дней назад +1

    ሰላም ኤልስዬ ፀጉርሽ በጣም አድጓል ደግመሽ ደግሞ እዳቆርጭው❤❤❤

  • @Li-pk2ng
    @Li-pk2ng 25 дней назад +1

    Omg your hair grows so quickly 😮😮😮😮

  • @EgzuNgu
    @EgzuNgu 17 дней назад

    ሰላም,ግን እኮ ፀጉሬን ተልባ ስቀባ በጣም ይደርቃል?

  • @aminakamalqatar6369
    @aminakamalqatar6369 23 дня назад +1

    ሰለምሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FerehiwotBelete
    @FerehiwotBelete 17 дней назад

    የሄነው ትክክለኛው ሰለኛ ወይሰ ያኛው ነው

  • @AmaneKebede
    @AmaneKebede 24 дня назад +2

    ለውጡን በምን ያህል ጊዜ እናያለን ?? የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  20 дней назад

      ወዲያው ታያለሽ በተለይ ጸጉርሽ የሚደርቅ የሚያያዝ ከሆነ ሞክሪው

  • @NebaShikur
    @NebaShikur 25 дней назад +1

    Elesiye Seguren perm tekebechew nber ena betam eyergef nw men laregebet be permulay shuruba beserabet metfo nw

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  20 дней назад

      ሹርባ ምንም አይለውም ከመጠን በላይ የሚረግፍ ከመሰለሽ የውስጥሽን ጤንነት የጤና ባለሙያ ጋ ሂደሽ ቼክ አድርጊ

  • @TaibaMohammed-y5j
    @TaibaMohammed-y5j 22 дня назад +1

    አረ ውደ መልሺልኝ ከግባሬ ተበጣጠሠብኝ ምላድርገው😢😢😢

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  20 дней назад

      ምን የተለየ ነገር አድርገሻል? የጸጉር ስታይልሽን አስተካክይ

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 23 дня назад +4

    አሁን ሙዚቃው ምን የሚሉት ነው ሙዚቃውን ትተሽ መልክት ስለፀጉር የሚጠቅሙ ብታስተላልፊ