ፍቅር በጣም አዘነች 😭 ፉፉ ከሀገር ወጣ 😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @yagileasefa6470
    @yagileasefa6470 2 месяца назад +37

    የኔ ሴት አንች አስተዋይ ነሽ ምንም ብትይ እንረዳሻለን ፍቅርዬ ፉፉ ምርጥ ሠው ❤️

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 2 месяца назад +67

    ይቺ ልጅ እጠላት ነበር አሁን ግን አንጀቴ ትበላኝ ጀመር😭 የኔናት ፍቅርዬ ምንም ቢሆን አታልቅሺ አንቺ ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ እኮ

    • @Pullonpanda
      @Pullonpanda 2 месяца назад

      ፍቅርዬየምትወደድልጅናት❤❤❤😢

    • @user-jk2ym6ye8o
      @user-jk2ym6ye8o 2 месяца назад +2

      የምር በጠም ነው ደስ ምትለው❤

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 2 месяца назад +1

      አዎ ልክናቹሁ ታሳዝናለች አስለቀሰችኝ

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 2 месяца назад +5

      እቺ ቅመም የሆነች ልጅ ምኗ ይጠላል ጣፋጭ እኮ ናት የኔ ትንሽየዬ ❤😘😘😘

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 2 месяца назад +2

      ምን አጠፋችብሽ የሚጠያት ደረሰችብሽ እሄቴ።የለሽም መቼም ኢሄቴሽን አጣዬማ😢

  • @HasetYitagesu
    @HasetYitagesu 2 месяца назад +105

    ፉፉ ግን አስለቀሳችሁኝ ጌታን የወንድምነት ጥግ እኮ ነህ ፍቅር ደሞ የኛ ጠንካራ አታስከፊብን ፉፉን ❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 месяца назад +10

    ፋፊ በጣም ምርጥ ልጅ ነው ::
    እረጋ ያለ ወጣት ነው ::
    ፍቅርዬ.. ትለያለሽ አንቺም መልካም ነሽ በፈጣሪ ስም ጉዋደኝነታቸሁ በፍፁም., መቁዋረጥ ... የለበም .. ፋፊ..
    ከልብህ አፉ ማለትህ መልካምነትህን ያስታውቃል
    ተባረክ 🙏🙏🙏🙌🏻❤️❤️❤️ 😍

  • @A.mtamma
    @A.mtamma 2 месяца назад +48

    ወላሂ ፍቅር ለቤተሰብ ክብር ስላለት ነዉ ለፉአድ ክብር ሰይኖራት ቀርቶ አይደለም ኮሜተታሮች አተሽቀብጡ በጣም ነዉ የሚትወደዉ የሚተከብራዉ

    • @tigistt7227
      @tigistt7227 2 месяца назад +5

      ትክክል እግዚአብሔር ይስጥሽ ማንም አልተረዳትም

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

  • @azizaoumer-e6z
    @azizaoumer-e6z 2 месяца назад +189

    የፍቅር አድናቂዎች ውዴታ ይበልጣል አትለያዩ የምትሉ👍👍🌹🌹

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 2 месяца назад +49

    አንች አስተዋይ ነሸ ምንም ብትዬ እንረዳሻለን የኔ እናት ፉፉዬ ምርጥ ሠው ነው👍👍👍❤❤❤

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 2 месяца назад +470

    ፉፉ አታስከፋት ፍቅርየ ምርጥና የጄግና ተምሳሌት ሴት ናት 😢😢😢ፍቅር ሲከፋት የሚከፋ 😢ላይክ

    • @GantAbaralmu
      @GantAbaralmu 2 месяца назад +1

      😢😢😢😢

    • @KhaniKhan-m3j
      @KhaniKhan-m3j 2 месяца назад +2

      😅

    • @Kids-e9m5h
      @Kids-e9m5h 2 месяца назад +21

      አታሽቃብጡ እሱን ስታስከፋው የት ነበራችሁ በቅጡኳን ይቅርታ አልጠየቀችውምኮ በችግሯ ጊዜ ከጎኗ የነበረ ሰው ነበር ብታሥታውስ አገራት የለላት አዟዙሮ ማያ

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr 2 месяца назад +1

      እኔ😢😢😢😢

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 2 месяца назад

      @@Kids-e9m5h 😛😛😛😝

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 2 месяца назад +57

    ፍቅር ጎበዝ ናት ፎቶዉንም ቤተሠቦቼን አስፈቅዳ ነዉ የሠቀለችዉ ሚስኪን ናት ግን የበተሠብ ጫና ያለበት ሠዉ ይረዳታል የኔማር ፍቅርየ አይዞሽ

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 2 месяца назад +15

    አንቺ እኮ አስተዋይ ነሽ ልክ ነሽ ያንን ሚያክል ፎቶ ይዞ ቤተሰብ ጋር መግባት ❤🎉🎉 ሁለታቹንም እንወዳቹአለን❤❤🎉

  • @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን
    @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን 2 месяца назад +64

    ፍቅርዬ እባክሽ ፉዬ በጣም ይወድሻል ባንቺ ምክናት ነው እባክሽ አትጉጂው አንቺም አትጎጂ

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 2 месяца назад +370

    ሙስሊሞቼበአላህ ክርስቲያኖች በግዛቢሔር 😢😢😢😢በስደትላይ አሞኛ በጣም ከፍቶኝነው😢😢😢ሰፕስክራይፕ አርጋችሁ አስደስቱኝሲ😢😢😢

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 2 месяца назад +2

      yemarshe

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 2 месяца назад +2

      አዞሻ

    • @roqiaroqia5421
      @roqiaroqia5421 2 месяца назад +3

      አብሺሪ አረኩ

    • @fatumi-c1b
      @fatumi-c1b 2 месяца назад

      Bacheru ❤❤❤ewdachehaleu❤❤❤❤

    • @alamutofia7330
      @alamutofia7330 2 месяца назад +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ እማ ለአገርሽ ያብቃሽ አሁን አደርግሻለሁ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +446

    ምንም ቢመጣ መለያየት ዬላበቹም ጎዳኝናታቹ መቆራጥ ዬለባትም ያምትሉ ለይክ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 2 месяца назад +4

      Awo.😢😢fiqre.asilaqasachibiy😢

    • @starcall9965
      @starcall9965 2 месяца назад +2

      አሰከፍታዋለችኮ

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤👍👍👍

    • @MuluTuri
      @MuluTuri 2 месяца назад

      @@Zade-h7p 😭😭🥰🥰🥰🙏🙏🙏

    • @yagileasefa6470
      @yagileasefa6470 2 месяца назад

      ❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 месяца назад +53

    ፍቅርዬ ለማንም ቦታ አትስጪ ደሞ አታልቅሺ እኀጠኛ ተመልካቾችሽ ሣቅሽ ብቻ ነዉ የምንፈልገዉ እንደ እንቁላል ነዉ የምንሣሣልሽ የኔ እንቁላል ❤❤❤❤

    • @Igucg
      @Igucg 2 месяца назад

      ❤❤

  • @BIrshetTube
    @BIrshetTube 2 месяца назад +6

    የሥራሽ ውጤት ነው ፋፋ ምርጥ ሠው ነው ጌታን ለሠውልጅ ያለው ክብር በጣም ነው ደሥ የሚለው ❤❤ በዚያላይ በጣም ነው የተጎዳው ፍቅር አታስከፊው የምሬን ነው እደሱ አይነት ሰው አታገኝም 💐💐💐

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 2 месяца назад

      ትክክክልልል ፍቅር ሲለያት እኝኝኝኝ ታለቅሳለይ 😅😅😅 ብቻአይለያችሁ

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 2 месяца назад +44

    ወይኔ ፉፉ እና ፍቅር ምን አባቴ ላርጋቹ በጣም ነው የምትዋደዱት ፈጣሪ የእህትና የወንድምነትን ፍቅር በልባቹ ያትምላቹ በእውነት ሌላ ምንም አልልም😍😊

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 месяца назад +15

    ጎበዝ ነሽ ፎቶውን በቤተሰብ ፈቃድ ማድረግሽ መልካም ነው 👍👍👏🌹

  • @seade127
    @seade127 2 месяца назад +161

    ትናትና እሱ ሲከፋው አለቀስኩ ደሞ ዛሬ አች አይይይ አለመታደላችን እኛ የናተን ክፉ የማንወድ ሰዎች ምን እንሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Saead-t5t
      @Saead-t5t 2 месяца назад +4

      ,ምንያሠለቅስሻለ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 2 месяца назад +7

      ​@@Saead-t5tማሽቃበጥ አታዉቂም😂😂😂

    • @Saead-t5t
      @Saead-t5t 2 месяца назад

      ,ሳህ

    • @ዜድጎንደሪዋ
      @ዜድጎንደሪዋ 2 месяца назад

      በጣም ወላሂ 😢😢😢😢😢

    • @Ksa-i1m
      @Ksa-i1m 2 месяца назад

      👍👍👍

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 2 месяца назад +32

    ፍቅር ግን ሰው ባለሽ ሳይሆን እራስሽን ሁኚ ሰው ባለሽ አትኢጂ ፉፉዬ ምርጥ ሰውነው❤ በጣም ነው የምወዳቹ

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 2 месяца назад +21

    የኔ ስስት አታልቅሽ አንቺ ገና ትንሽ ልጅ ስለሆንሽ አንዳድ ነገር ላይ ቸኩለሽ ቶሎ ስለምትወሰኚ ነው እንጂ ከውስጥሽ ክፋት የለውም ❤❤❤❤

    • @yagileasefa6470
      @yagileasefa6470 2 месяца назад +1

      Achi nesh yeteredashat🥹🥹😢

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 2 месяца назад +54

    በጣም ነው የከፋኝ የምር እንባ ነው የተናነቀኝ 😢😢😢😭😥😥

  • @ae7936
    @ae7936 2 месяца назад +27

    ፉፉዬ የልጅ አዋቂ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ፉፉዬ እውነት መስሎኝ በእውነት አለቀስኩኝ ፍቅር የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ በእናታችሁ ልባችንን አትስበሩት እኛ ግን ሞኝ ነን ልበል ውድድ ❤❤❤❤❤❤

  • @ቲኒሿነኝዒልምቀላዋጯ
    @ቲኒሿነኝዒልምቀላዋጯ 2 месяца назад +32

    ፎአዲዬ የኔወዲም አላህ ባለህበትይጠብቅክ😢😢😢😢

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o 2 месяца назад +16

    ኡፉፉፉፉፉ እውነት እንኳንም ፕራክ ሆነ😢
    ፍቅር ስታለቅስ በጣም ነበር የደነገጥኩት እውነት መስሎኝ🤲🙏❤

  • @FOZIYAAFoziyaa-hb7qv
    @FOZIYAAFoziyaa-hb7qv 2 месяца назад +115

    ወላሂ በጣም ከፍቶኛል ጪንቅ ብሎኛል ዱአ አድርጉልኝ 😢😢😢

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 2 месяца назад +31

    እፍፍፍፍፍ እንኳንም ፕራክ ሆነ እኔ ከፍቅር ጋራ አብሬ ማልቀሴ እስከ መጨረሻስ ምንይሉታል 😢ፋፋየ አንተምርጥ እና መልካም አስተዋይ ልጅ ነህ እና እዳትለያት እባክህ❤🎉

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 2 месяца назад +38

    ትክክለኛ ጓደኛ ማለት
    እሱ ጋር መሆን ስታበዛ የማትሰለቸው
    ስትለየው የማይረሳህ የሚናፍቅህ
    ስትርቀው የሚቀርብህ የማይሸሽህ ካንተ
    ላለመለየት የሚጥር ላንተ ያለውን ውዴታ ከቃላት ይልቅ በተግባር የሚገልፅልህ ነው
    እናም ፍቅርና ፉአድ ማለት እንደዚህ ናቸው አይለያዩም 🎉🎉🎉🎉

    • @officalbetytube
      @officalbetytube 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤ejish yibarek😂😂

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 2 месяца назад +22

    ፉፉየ ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ ጎበዝ ወላሂ ባለፈዉ ልቤ ተሰብሮ ነበር💔💔ፍቅርየ ጀግኒትየ ቻይዉ የኔ ልእልት ያጋጥማል❤

  • @richo3295
    @richo3295 2 месяца назад +10

    ፍቅርዬ ከሰው ስህተት አይጠፋም ፉፉ ሲከፋው እኔም ከፍቶኝ ነበር ግን ከይቅርታ በላይ ምን አለ ያጋጥማል የኔ ምርጦች በርቱ❤❤❤

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 2 месяца назад +10

    ፍቅር ትክክል ነሽ ማናችንም የማናድርገውን ነገር አንፍረድ ቤተሰቦቻችንን የምንፈራ ወስደን ወዴት ነው የምናደርገው አትፍረዱ

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 2 месяца назад +22

    የኔ ዉድ ብዙም አትጨነቁ በኮመት አችም በራሰሸ ሀሳብ ልክ ነሸ እነሱም በራሳቸዉ ልክ ናቸዉ ሁሉም ሰዉ አሰተሳሰባችን እደመልካችን ይለያያን እኮ ሰለዙህ በሰዉ ብዙም አይምሮሸን አታጨናንቂዉ ካሁን ብሀላ ብቻ እሚሰከፋ ንገር እዳታደርጊ የኔ አሰተዋይ ፍቅርዬ ፊፊዬም በጣም መልካም ሰዉ ነህ እና ሰዉ ሁኖ እማይሳሳት የለም ግን ከማሀላችሁ ንፋሰ አታሰገቡ ካሁን ብሀላ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ፉፉዬ ፍቅርዬ ወደፊት ብቻ ፍቅርዬ የኔ ጀግና በርቺ ❤❤❤❤

    • @SelameSelame-h7u
      @SelameSelame-h7u 2 месяца назад +1

      መሢዬ የኔ ወድ

    • @የራያዋመሲ
      @የራያዋመሲ 2 месяца назад

      @@SelameSelame-h7u ወይ ዉዴ❤❤

    • @SelameSelame-h7u
      @SelameSelame-h7u 2 месяца назад +1

      @@የራያዋመሲ ማርያምን እንዴት እነሰዳለቀስኩ የመጀመርያዉን አይቼ

    • @የራያዋመሲ
      @የራያዋመሲ 2 месяца назад

      @@SelameSelame-h7u እኔም እዉነት መሰሉኝ ነበር ለካ ብድር ነዉ የኔ ዉድ❤❤

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 2 месяца назад +1

      ልክ ነሽ አነሡ የተረዱት በሌላ እሧ በሌላ አይ😢

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
    @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 2 месяца назад +37

    ፉፉየ ፍቅርን ትተህ ወድት ነው ፍቅርየ አይዞሺ የኔ ስስት ጠካራ ነው መሆን በርግጥ ይከብዳል አይዞሺልኝ ትንሿየ❤❤❤❤❤

  • @ቸርነትነውያደረሰንእስከዛ
    @ቸርነትነውያደረሰንእስከዛ 2 месяца назад +20

    በእውነት እኔ እራሱ አልቅሻለው ግን መጨረሻውን ሳይ ደስ ብሎናል ስትለያዩ እንዳላይ ደስታዬ ወደር የለንም

  • @KollieSekpeh
    @KollieSekpeh 2 месяца назад +3

    ወይኔ ደስ ሲል የዉነት መስሎኝ በጣም ከፍቶኝ ነበረ እኔንም አስደነገጥከኝ የምረ መስሎኝ ስወዳችሁ መጨረሻችሁ ይመረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 2 месяца назад +12

    ዉይ ፍቅርየ ስታለቅሽ ማየት አልፈልግም😢😢😢❤ አረ ፉአድ በምታምነዉ አምላክ ብዙ ኮሜንት የሚፅፉት የሷን ዉድቀት ስለሚፈልጉ ነዉ በናትህ ሁሌም ተረዳት

  • @ethiopiaethiopia4533
    @ethiopiaethiopia4533 2 месяца назад +13

    እዉነት,መስሎኝ,መጀመሪያዉን,ሳየዉ,እዴት,እዳለቀስሁ,ማሪያምን😢😢😢😢,ተመስገን,ፕራክ,በመሆኑ,መጨረሻላይ,ደስብሎኛል,,,ፉዬ,የኛ,አስተዋይ,ተባረክ,ሁለየም,ለፍቅርዬ,,መከታዋን,ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 2 месяца назад +7

    ፍቅርየ አይዞሽ ቤተሠዉ ዉስጥ ያለ ሰዉ ይረዳሻል አች አስበሽ ያደረግሽዉን ዉነቷን ነዉ እኔ ለራሡ አንድነገር ሳደስግ ቤተሠቦቸን እፈራለሁ እሷም እናቷን ፈርታ ነዉ ተረዳሁሽ ማማየ

  • @HawaHi-hv3jo
    @HawaHi-hv3jo 2 месяца назад +19

    ተሳክቶልሀል ፉፉዬ ፍቅርዬ ግደለም የጅሽነው የኔ ውዶይ አይለያቹህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @IkanusA-bs9fb
    @IkanusA-bs9fb 2 месяца назад +48

    😢😢😢😢እንባዬን ጨረስኩ ፍቅር የጥፋትሽ ውጤት ነውበፀጋ ተቀበይ😂😂😂መጨረሻው ስላማረ ደስ ብሎኛል አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍

  • @Pom-ut2qi
    @Pom-ut2qi 2 месяца назад +8

    ምንም አትፀፀችይ ልክ ነው ያደረግሽውእኔምቢሆንእንደዚህ ነውየሚያደርገውምንብለሽነውየምትሰቅይው እናበተአምርፀፀትአይግባሽ100%ትክክልነሽ

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 2 месяца назад +93

    አንች አስተዋይ ነሽ ምንም ብትይ እንረዳሻለን ፍቅር

  • @smretBelay
    @smretBelay 2 месяца назад +63

    ፉፉ ግን በጣም አዛኝ ነው😢😢

  • @محمدالهاجري-ت8ص
    @محمدالهاجري-ت8ص 2 месяца назад +59

    ግን ይችን ልጂ ሥወዳት ቆራጥናት ይመችህ አላለችም የኔማር❤❤❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 месяца назад +2

    አያቹ ምን ያሕል ለቤተሰብ ያላት ክብር እንዲት ወስጀ እቤት እሰቅለዋለሑ አለች በጣም ወደድኳትኝ ማሪያምን ፈጣሪ አይለያቹ ❤❤❤ እሩታ ነይ የቤተሰብ ክብር ከፍቅር ተማሪ አንች ከንቱ😢

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 2 месяца назад +15

    ፍቅርየ የኔ ውድ አሳዘንሺኝ ወላሂ አሁን አንች ባለፈው ፉፉ😥😥😢😢

  • @haimanotkiber-hp5nr
    @haimanotkiber-hp5nr 2 месяца назад +7

    ፍቅር አይዞሽ አታልቅሽ ሁሉም ለበጎነው።በያሽው አላማ ቀጥይ እዲነው

  • @Neima-ነኢማ
    @Neima-ነኢማ 2 месяца назад +86

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል
    መዳሜጋ ተጣልቼ አቃጥላ ልገለኚ ነው 😢እስኪ ከላይ አንጠልጥሉኚ አምሮኚነው😢
    ፍቅረየ አይዞሽ❤

  • @NEima-h8u
    @NEima-h8u 2 месяца назад +14

    ወይኔ ምን ፍቅር ብቻ እኔም አለቀስኩኝ የምር
    ፏፏየ 😢😢
    ወይኔ ለብራክ አብሬ ማልቀሴ ወይኔ ፍቅር

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 месяца назад

      እኔሥ ብትይ እንደ ጅል ስታለቅሥ የማለቅሠዉ ሥትሥቅ የምሥቅ ነገርስ😅

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 2 месяца назад +4

    ወይኔ እውነት መሥሎኝ ፉፉ አሥለቀሣችሁኝ አተ እኮ ውድ ወድምነህ ለፍቅር አይለያችሁ ❤❤❤

  • @Ksa-i1m
    @Ksa-i1m 2 месяца назад +6

    ሰለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ፍቅርየ የኔውድ አይዞሽ😢ማርያምን አስለቀስሽኝ ፕራክ መሆኑ ጥሩ

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 2 месяца назад +12

    ጌታን ፍቅርየ ድምቀትሽነዉ ይህ ልጂ አተም ፍፍየ የሴት ክብር አለህ ፍቅርየ ማንም እንደለላት ስለምታቅ ስለተርዳሀት ስለሷ በጣም እማመሰግንህ አላቃት አተቀኝ ግን ስሜቷ እኔን ይገልፃል ሁሉንም በሂደት ትደርሱበታላችሁ አሁን ወደፌት ከፍተት እንዳሰሩ መጨርሻችሁ እንደሜምር አልጠራጠርም ከምር

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 2 месяца назад +88

    ፉፉና ፍቅር በመታረቃቸዉ ማነዉ ደስ ያለዉ

    • @للعاللل
      @للعاللل 2 месяца назад

      ምኑንታረቁጥሎእየሄደ

    • @Nuratube826
      @Nuratube826 2 месяца назад

      ​@@للعالللቪድዮትን ኢዉ ፕራክ አርጓት ነዉ ዬትም አልሄደም

    • @MerryMerr-li8rb
      @MerryMerr-li8rb 2 месяца назад

      እኔ

    • @semeratube4098
      @semeratube4098 2 месяца назад +1

      ​@@للعالللጨርሰሽ እይው ፕራክ ነው

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 месяца назад +7

    የኔ ሱስ ፍቅርዬ አንቺልክነሽ እማ ❤❤❤❤❤❤❤❤ፉፉዬ የኔመልካም መቸም አትለያዩ ጥላት እርርይበል የኔጣፋጭ❤❤❤❤❤❤

  • @kidistdawit3114
    @kidistdawit3114 2 месяца назад +6

    ኡፍፍፍ እንኳንም ፕራንክ ሆኔ 😢❤❤
    የኔ ውዶች እናንተ መቼም አትለያዪም❤🎉❤

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 2 месяца назад +10

    እሥከመጨረሻ ማዬቴ ጡሩ ፍቅርዬ አሥለቀሽኝ የምር ሥለታረቃችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @naatytube
    @naatytube 2 месяца назад +152

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አሮገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏❤😔

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 2 месяца назад +13

    አይዞችሁ በርቱ የምን መለዬት ነዉ ❤❤❤❤❤ፉፉዬ ዘመቻ ልኬድ ነዉደ ልኮበልል ነዉ 😁🥰🥰🥰🙏👌

    • @MuluTuri-p6f
      @MuluTuri-p6f 2 месяца назад

      😂❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Semira-r2b
    @Semira-r2b 2 месяца назад +101

    ፍራክ መሆን አለበት የኔውዶች አትለያዮ ፍቅርየን ለማን ትተሀት😢😢😢

    • @EthioEthio-ud4dk
      @EthioEthio-ud4dk 2 месяца назад

      ነዉ 😂

    • @Taibah-jp9ik
      @Taibah-jp9ik 2 месяца назад

      ፍራክ አላለቺም 😂😜ፕራክ በይ 😂

    • @الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف
      @الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف 2 месяца назад

      አረበሳቅ ሰው ሲሳሳትና ፅሁፍ ጫማ አዘዋውረው ለብሰው ሳይ በጣምነው የምስቀው​@@Taibah-jp9ik

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co 2 месяца назад

      ፍራክ ነው😂😂😂😂

    • @Semira-r2b
      @Semira-r2b 2 месяца назад

      እደተሣሣኩ ገብቶኛል አታሣልፉምደ😄😄😄😄😄

  • @DhUd-oh4xx
    @DhUd-oh4xx 2 месяца назад +2

    ‏:ለጓደኛችሁ ላኩለት
    .......ብቻ አትጉደል!!
    በጓደኝነት ማግ እስካለህ ሸንግለኝ!
    ናፍቀኸኛል ስልህ እመጣለሁ በለኝ...
    ብትርቀኝም እንኳን አንተን ለመጠበቅ መኖሬን አትርሳ፡
    እባክህ ጀግናዬ ለጥያቄዬ መልስ መቅረትን አታንሳ፡
    ረሳሁህ አትበል ምን እንኳን ብትረሳኝ፡
    ንፁህ ፈገግታየን ተስፋየን አትንሳኝ....
    f&f🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 2 месяца назад +5

    ፉአድ ከፈጣሪ በታች ብርታቷም ጥንካሬዋም እዚህ የደረሰችዉ ባተነዉ አሁንም ፍቅርዬን ምንም እኳ ብታስከፍህ ፉአድ ፍቅር የሴቶች ተምሳሊት ለኛ ጥንካሬን ያስተማረችን ጀግናናት አታስከፍት እዳላየህ እይና ዝለልልን መለያየት የለም❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 месяца назад +12

    ፉአድየ ፈጣሪ ይጨምርልህ አውፍታ ግድ ነው❤❤❤❤❤❤ ለፍቅር ያለው ቦታ ትልቅ ነው😢😢😢ፍቅርየ አብሽሪ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 2 месяца назад +53

    ሀይማኖታቺሁ አድ ካልሆነ መቀራረብ አታብዙ የራሳቺሁን ሂወት ኑሩ ቦሀላም ቢሆን ትጎዳላቺሁ ፍቅርዬ አብሽሪ😢

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 2 месяца назад +5

    ስታሳዝኑ ፍቅር የኔ ጣፋጭ አይዞሽ የትላመዱት ሳው መለየት ካባድነው 😢

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 2 месяца назад +2

    የኔ ጣፋጭ ፍቅርዬ የኔ እባ ይርገፍ 🥺 እኔ ሲጀመር ስትፖስቱ እራሱ እኔ ፉ ፕራክ ሊያደርግሽ እደሆነ እርግጠኛ ነበርሁ ምክንያቱም ፉ ባንች መቼም ቢሆን ስለማይጨክን አችኮ ማለት ምርጥ እህቱ ነሽ ፍቅርዬ ፉየም ላች ምርጥ ወድምሽ ነው የኔ ጨዋ ቤተሰብሽን አክባሪ የሴቶች አርአያ ጀግና ሴት እኮ ነሽ ስስቴ የኔ የወይን ሀረግ ፉፉዬ የፍቅርዬ ሸጋ ወድም የኛ የዋህ ፍቅርዬን አደራ አደራ እሽ በርቱ ወደፊት የኔ እርግቦች ከናተ ብዙ ነገር እጠብቃለን ፈጣሪ ሁለታችሁንም እትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ የሀሳባችሁን ሁሉ ይፈፅምላችሁ 🤲🥰 የኔ እርግቦች እንወዳችሁአለን ❤F&F❤ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv 2 месяца назад +24

    ማነዉ እንደኔ መጨረሻዉን አይቶ ከደገና የጀመረ ማለቴ የእዉነት ሊለያዩ መስሎኝ😢 ሩጨ ነዉ መጨረሻዉን ያየሁት❤❤❤🎉🎉

    • @GanetSheromo
      @GanetSheromo 2 месяца назад +2

      እኔ

    • @saasaamm1996
      @saasaamm1996 2 месяца назад +2

      እኔም❤❤❤😢

    • @Mቾ
      @Mቾ 2 месяца назад +1

      እኔም

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 месяца назад +114

    ፉፉ ምርጥ ሠው ነው❤

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ 2 месяца назад +92

    እስቲ ታዋቂዎቹን ብቻ ሳይሆን እኔም ደሃዋ ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ከብዙ ዓመታት ድካም በሃላ ሀገሬ ገብቼ ዳግም ላለመሰደድ እየተጣጣርኩ ነው አበረታቱኝ ወገኖቼ😢 ከከፈትኩት 2ዓመት ነው ምንም አለተሳካልኝም

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn 2 месяца назад +7

    የኔ ፍቅር 😢 ስስ ነሽ ጠቀር በይ እውነት እንኳን ቢሆን አን ደሞ አታስለቅሳት ኤጭ ጠላትሽ ያልቅስ ስራት ያዝ ጥሩ ነክ ስትባል አታልቅሺ

  • @احمدياسين-د5ن
    @احمدياسين-د5ن 2 месяца назад +5

    ወላሂ እዉነት መስሎኝ አሳዝናኝ ነበረ ስትጎዳ ስላያኋት ያልታደለይ ልጅ እያልኩ ነበረ እና ያጣፍጥላችሁ

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 2 месяца назад +11

    አልቅሳ አስለቀሰችኝ ፍቅርዬ የኔ ሆደ ባሽ እስካሁን አንድም ሰው አስለቅሶኝ አይቅም ፍቅርዬ አስለቀሽኝ😢

  • @zd2543
    @zd2543 2 месяца назад +9

    ፍቅርዬ መጀመሪያ ስታለቅሽ ከፍቶኝ ነበር እንኳንም ፕራንክ ሆነ የኔ ዉዶች ባንዲ ስትሆኑ ስትስቁ ነዉ የምታምሩት ፉፉየ መልካም ልጂ አይለያችሁ ዉዶቸ❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 месяца назад +5

    የኔ ማሮች እንኳን ደህና መጣችሁ እናንተ እንዲህ ነው የሚምርባችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እፉዬ እንበዋ ሲፈስ ማየት ደስ ባይለኝም ግን ጥሩ ቁጥጫናት😂😂😂 ደሞ ኮሜታተሮች በሞቴ ለመፍረድ አተቸኩሉ ሰውን አታሸማቁ እሷ በቤተሰብ ውስጥ ያለች ልጅ ናት ፎቶውን ይዛ ስትሄድ ምናልባት ይቆጡኛል ብላ ፈርታ ነው ደሞ ፉፉዬ ጓደኛዋ ስለሆነ እማ ትረዳታለች ብለን ለምን አልተቀበልሽውም ብለናል እላፊቃላት ግን አትናገሩ በሞቴ ጥሩ አይደለም ልብ ይሰብራል በእውነት ፉፉዬ እንኳን አትቀየሟት ነው ያለ እናም ለመፍረድ እንዲያመቼን ከሁለቱም ወገን መስማት መልካም ነው ብዬ እመክራችሁ አለሁ እኔ ታናሽ እኅታችሁ ከማዳም ኩሽና😂😂😂😂😂😂
    ደሞ ፍቅርዬና ፉፉዬ በሕግ አምላክ ማሞና ማሚቱን አቅርቡልን ጓ😮😮😮😌😌😌😌

  • @ቲኒሿነኝዒልምቀላዋጯ
    @ቲኒሿነኝዒልምቀላዋጯ 2 месяца назад +43

    ይቅርታ ፍቅር አችእራስሺንነፆማዉጣት ትፈልጋለሺ ብዙግዜ መሀላምአታብዥ ፎአዲየዘጠሺስጦታ ከተነሳችሁት ፎቶአይበልጥምነበር ደሞአሁን አብሺሪጠካራሁኝ😢

    • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
      @መይሙናተንታአጅባርyouTube 2 месяца назад +1

      ወላሂ መጨረሻዉን ሳላይ አልኮምትም ብየ ነበረ መጨረሻዉን ሳይ ደስ አለኝ አልሀምዱሊላህ ፍቅር ስታለቅስ አብሬ ነበረ ያለቀስኩት

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 2 месяца назад

      ​@@መይሙናተንታአጅባርyouTubeእኔ እራሱ እንዴት እደምወዳቸው ስታለቅስ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 2 месяца назад

      ደስ አለኝ ፍቅርዬ ፉፉዬ ❤❤❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ​@@fekerlove6881ደምሪኚውደ🎉 25:44

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ደምሪኚውደ🎉 26:00

  • @MMistauel
    @MMistauel 2 месяца назад +7

    በስማአም ማርያምን በጣምነበር ያለቀስኩት ወይ የኔማር ፍቅር እኮእንደሰ ምሽፍቅር ነሽ ፍራንክ ነዉ ሲለኝ በጣም ነዉ ደስያለኝ ፋፋየ በማርያም ፍቅርን አታስከፋት በተርፈ በጣምነዉ ምወዳችሁ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 2 месяца назад +1

    ፍቅርዬ የኔ ውድ ብዙ ነገር አሳልፈሻል አቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ምንም ነገር ቢገጥምሽ እመቤቴን ከፍለፊት አስቀድመሽ ለመበርታት ሞክሪ😢እሽ እማ ።ደግሞ እሄ ፕራንክ ነው ከጊህም በላይ ልብ የሚጎዳ ነገር ሊገጥምሽ ይችላል

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 2 месяца назад +4

    ትክክል ነሽ ፎቶ ግርግዳ ላይ መስቀል ይከብዳል!!ሁሉ የመጣ ምንድነው ማለቱ አይቀርም

  • @kallytes
    @kallytes 2 месяца назад +40

    አይ ጉድ ጥፋቱ ያንቺ ነው 😎ሁሉን ነገር በመረጋጋት ይሁን ተቀብለሽ ከ ካሜራ ጀርባ ማውራት ሲኖርብሽ በዛ ልክ ልቡን ስትሰብሪ ምን ይሰማዋል ብለሽ ማሰብ ነበረብሽ!

    • @Hayuti-e2n
      @Hayuti-e2n 2 месяца назад +9

      የኔም ሀሳብ ነው ተቀብላ ከካሜራ ጀርባ መመለስ እያለ የሰው ልብ መስበር,,,

    • @MerfaBajgimv
      @MerfaBajgimv 2 месяца назад +3

      ትክክል ማሪያምን😢

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 2 месяца назад +2

      ​@በጣም ወላሂ ብትቀበለውና ብታስቀምጠው ምናለበት ሠበረችው ወላ በችግሯ ጊዜ እሱ ነበርuser-fj5pm5ez5o

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ​@@Hayuti-e2nደምሪኚውድም🎉 22:56

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ​@@Naima13Naima13ደምሪኝውደ 🎉 23:13

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 2 месяца назад +37

    አቦ ፍቅርዬ እና ፉፉዬ ቢጋቡ ማርያምን ስለምወዳቸዉ ለየብቻ ማየት አልፈልግም👌❤❤😂😂😂😂

    • @alhawara4322
      @alhawara4322 2 месяца назад

      ሚንነ ሚን ነው ሚገቡት😢

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 2 месяца назад +2

      ሀይማኖታቸዉስ😅😊😊

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw 2 месяца назад

      ፀልይ

    • @fgchffhfh9256
      @fgchffhfh9256 2 месяца назад +3

      የሰይጣን ጆሮ ይደፈን

    • @Zuziza745
      @Zuziza745 2 месяца назад

      Haymanotachews ma wede mayhid 😅

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj 2 месяца назад +3

    ይመችክ ደስ እዳለህ ደስ ይላል 😂😂😂አይ ፍቅር ግን ሚሲኪን የኔም አብሮ ማልቀስ😢😢😢መላመድ መጥፌ ነው

  • @NardiTube-qo7pz
    @NardiTube-qo7pz 2 месяца назад +2

    እኔ ስለፍቅር ስለባለፈዉ ነገር ልንገራችሁ ማለቴ የተረዳሁትን ለቤተሰብ ክብር ካላት የተነሳ ያን የሚያክል ፎቶ እቤቷ ወስዳ ስትሰቅል ትንሽ ይከብዳል የእዉነት ለቤተሰብ ያለት ክብር ጥግ ድረስ ነዉ በቃ እሱ ነገሯ ነዉ እኔን የሚገዛኝ የኔ ዉድ ፍቅርዬ ትለያለሽ❤

  • @መድሀኒያለምአባቴ
    @መድሀኒያለምአባቴ 2 месяца назад +125

    ፕራንክመሆን አለበት ዬሄን ኮሜንት የምታዬ የመዳም ቅመሞች በሙሉ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @Hayoumohammed
    @Hayoumohammed 2 месяца назад +54

    በስንታችሁ እናልቅስ ተው ግን መረጋጋት አይከፋም😢❤🎉

    • @Saead-t5t
      @Saead-t5t 2 месяца назад +3

      ,አታሽቃብጡ

    • @Hayoumohammed
      @Hayoumohammed 2 месяца назад +1

      @@Saead-t5t አሽቃብጦሽ ይቅር አቦ ሌላምን እልሻለሁ

    • @tehay.redicho415
      @tehay.redicho415 2 месяца назад

      እስከ መጨረሻ ተመልከቺ ከዛ ኮምቺ😅

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co 2 месяца назад

      ​@@Saead-t5tስት እሚስለቅስ አለ ወረኛ በያት😂

    • @tabiagfddd
      @tabiagfddd 2 месяца назад

      👍👍😂😂​@@SeSe-go4co

  • @FkirteYouTube
    @FkirteYouTube 2 месяца назад +24

    አረ ውሪሪሪሪሪሪሪሪ እባክህ ፉፉየ ፍቅርየን አታስለቅብን አትራቃት የደስታዋ ምጭ አተእኮነህ ፉፉ ማነው ፍቅርየ ስታቸቅስ እደኔ አብሮ ያለቀሰው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tigist9632
      @tigist9632 2 месяца назад

      ሳልፈልግ አታስቂኝ😂😂😂ዉሪሪሪሪ ምን ይሆን😅😅😢😢😢😢

    • @FkirteYouTube
      @FkirteYouTube 2 месяца назад

      የኔውዲ ውሪ ማለት አረወይኔ ማለትነው ውዴ😁😁😁😁

    • @tigist9632
      @tigist9632 2 месяца назад

      @@FkirteRUclips እሺ የኔዉድ. እኔም ዉሪሪሪሪ እላለሁ ማለት ባለብኝ ሰአት ክክክ

  • @dfdg3580
    @dfdg3580 2 месяца назад +3

    ፉፉየ የኔ አስተዋይ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል❤❤❤❤

  • @Hawa-l6n
    @Hawa-l6n 2 месяца назад +2

    አረ ፉፉ ና ፍቅር እኛንም አስበን በሰዉ ሀገር ነዉ ያለነዉ አታስለቅሱን ትንሺ ነዉ የሚበቃን 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 2 месяца назад +10

    ፉአድ የሰራህ ይሰጥህ ፍቅርዬ የእኔ ቆንጆ እንኳንም ፕራከ ሆነ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @UserUser-c9r8o
    @UserUser-c9r8o 2 месяца назад +7

    ኧረ አተለያዩ በጣም ከፍቶኛል ዛሬ ተመሰገን አምላኬ አይዞሸ ፍቅርዬ የኔ እናት😢😢❤❤❤

  • @nenareu2882
    @nenareu2882 2 месяца назад +7

    ፉፉ ፍቅርን ብቻ አይደለም ያስለቀስከው እኔንም አስለቀስከኝ😢😢ፍቅር ፉፉን ፕራክ አድርገሽ ብድሬን መልሽልኝ አስለቅሽው🤣🤣🥰 ስደቱ የሚያስለቅሰኝ ይበቃኛል የቤተሰብ ናፍቆት😢😢😢

    • @FRoz-b7k
      @FRoz-b7k 13 дней назад

      የተመታሽ😂😂😂😂😂

  • @Ggg-p7p6x
    @Ggg-p7p6x 2 месяца назад +1

    እውነት መስሎኚ እዴት እዴለቀስኩ በረቱልን የኔውዶች በጣም ነው የምንወዳችሁ የኔስስቶች በቀዴም ፉአዲ ሲከፍው ልደልተው ነበረ ዩትቤን አሁንም ፍቅረን ሲከፍት ከፍቶኚ ነበረ ፕራክ መሆኑ አስዴስቶናን❤❤

  • @مريم-ع9ث9ق
    @مريم-ع9ث9ق 2 месяца назад +1

    ፉአድየ እንኳን ታረቃቹሁ ከምር ከፍቶኝ ነበር አይለያቹሁ ምርጥ ወንድምሽ ነው ፍቅርየ ሁለት የዋሆች ❤❤❤ አንተንም አላህ ድንህን ያሣውቅ የሁለየ ዱአየ ነው

  • @Aaaa-of9fv
    @Aaaa-of9fv 2 месяца назад +9

    ኧረ.ፋፋየ.ፍቅርየን.አታሰከፋብኝ.የኔ.ልዩ.ጎደኝ.ነህ.አተ.የኔ.ጀግና.የምር.😢😢❤❤❤❤

  • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
    @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 2 месяца назад +24

    አረ በመድሃን አለም አትለያዩ ፉፉየ በናቴክ አትህድባት ኡፍፍፍ አብሬ ነዉ ያለቀሰኩት ፍቅርየ የኔ ጣፋጭ አይዞሸ ተረጋግቶ ይመጣል ተሰፋ አለኝ ደሞ😢😢😢

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx 2 месяца назад

      ፕራክነዉ

    • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
      @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 2 месяца назад +2

      @@mominajuhar-tz3rx ቪዶዉ ሳይጨርሰ እምባየ ማፍሰሰ አሁንማ አየሁት ፉፉ የተመታ😁😁💕

    • @seadagetent4798
      @seadagetent4798 2 месяца назад +1

      ወይ ፉፊ ብድር በምድር ሀሪፊ ፋርክ ነውፊ ፍቅር ቻይው

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 2 месяца назад +1

      ​@@ሩፍታልበይእኽማርያመይእኔም አልቅሼ አልቅሼ መጨረሻው ፕራንከ ሆነ😢😢😢😂😂😂😂

    • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
      @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 2 месяца назад

      @@GenetGenet-vv2zt 😂😂😂

  • @እራህማአስንአላህወኪል
    @እራህማአስንአላህወኪል 2 месяца назад +15

    ይቅርታማለት ትልቅ ነገርነው እኛም አፉብለንሻል

  • @samritube645
    @samritube645 2 месяца назад +4

    *ወይኔ ፍቅር😂ብድሩን የማይመልስ ወንድልጅ አይወለድ ይባላል ፉፉዬ እሰይ ደግ አረካት ምርጦችዬ በርቱልን እወዳችዃለሁ የኔ ፍልቅልቆች ጉዞ ወደመቶሺ እማዬ የኔ እናት ሺ አመት ኑሪልን❤በሉ ፍቅርና ፉፉን የምትወዱ ወደቻናሌ ጎራ በሉ አበረታቹኝ*

  • @sadalasadala5852
    @sadalasadala5852 2 месяца назад +1

    አይዞሸ ፍቅርዬ ግን የምታደረጋቸው ነገሮች እያሰብሸ

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 2 месяца назад +4

    ኮሜቶች ግን ሳጨረስነዉዴ የምኮምቱት😅😅😅😅 ፍቅርየ የኔ አልቃሻ አይዞሽ የመልስ ምት እጠብቃለን ፋፋፋየ ታያለህ ሳታስለቅስህ የቀረችደሆነ☝️ ግን ስትስቁነዉ የሚያምርባችሁ

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 2 месяца назад +15

    ባለፈው በጣም አስከፍታው ነበር😢😢 😢

  • @bzu-dt1st2pf4k
    @bzu-dt1st2pf4k 2 месяца назад +29

    😂😂😂ብራክ እያረጋት ነዉ የምተሉ👍👍👌👌

  • @GenetGurta-c9d
    @GenetGurta-c9d 2 месяца назад +2

    ወይኔ በማርያም ምትገርም ልጅ ነህ እውነተኛ ጓደኛ እውነተኛ ይቅር ባይ ነህ አንቺም ፍቅር ልጅነት አያጥቃሽ ትክክል ነገር ቢሆንም ቃላቶችሽ በጥንቃቄ ተናገሪ እና በካሜራ ጀርባ ቀደንብ በግልፅ ተወያዩ ፍቅር መጥፎ ነው አስቡበት አዉሩበት ስሜታችሁ ባላውቅም ከቤተሰቦቻችሁ ተወያዩ

  • @MH-ro8rl
    @MH-ro8rl 2 месяца назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፉፉ ፕራክ ፍቅር ስትስቅ እስቃለሁ ስታለቅስ አብሪያት አለቅሳለሁ ወላሂ ከስደት መልስ እደማገኛችሁ ተስፋ አለኝ ኢሽአላህ❤❤❤ፉፉዬ ፍቅርዬ እወዳችኋለሁ በማያልቀዉ