🔴አስደንጋጭ ሞት‼️👉ጳጳሳት አለቀሱ... ቤተክርስቲያን አነባች

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 57

  • @heyabapp1603
    @heyabapp1603 Месяц назад +18

    ለመላ ቤቴሰብ እግዚኣብሄር ጽናትን ይስጣቹ ለወንድማችንለወንድማችን እግዚኣብሄር ነፍስ ይማር. ውድ አርቶደክሳውያን ወንድማችንስ ለና ኣርኣያ ነው እኛ በዚ መደናገጥ የለብንም ምክንያቱ በስሙ እስከተጠራን ድረስ ስለ ቁዱስ ስሙ ይዘን ንስሃ ቁዱስ ቁርባን ወስደን ተዘጋይተን እንጠብቀው በእምነታችን ጠንክረን እንጽና....

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Месяц назад

      ንገሩኝ ታሞ ነው ወይስ አደጋ ነው 😢😢😢😢

  • @user-zk1mt2ug4c
    @user-zk1mt2ug4c Месяц назад +8

    ወይይይይይ😢😢😢😢 በእዉነት የወድማችን ሞት የሁላችንንም ልብ ነዉ የሰበረዉ 💔😭😭ግን የእግዝአብሔርን ፈቃድ በችሎታ ተቀበልን እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😔🙏

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx Месяц назад +4

    ነፍስ ይማር🙏አቤቱ ደግ ሰው አልቋል ከምድርም ፍቅር እርቋል እንደቸርነትህ አስበን🙏በደላችንንም አትቁጠር🙏

  • @user-qu9vu8uy5m
    @user-qu9vu8uy5m Месяц назад

    ፍፃሜን ያሳምረው ወንድማችን ለመንግስቱ ያኑርልን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Месяц назад +2

    ውይይይይይ ወይኔ ወንድሜ ወገኔ ነፍስ ይማር በአፀደ ገነት በቅዱሳን ስፍራ ያስቀምጥልን ለመላው ቤተስቦቹ ወዳጅ ዘመድ ለእግዚአብሔር ቤተስቦቼ ፅነቱን ይስጣችሁ ኡፍፍፍ😭😭😭😭😭እንዴት ይረብሻል 😭😭😭😭😭😭

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Месяц назад +2

    ነፍስ ይማር አባታችን ጥሩ ተናግረዋል 🙏 ለቤተሰቡም ፅናቱን ይስጣቸው 🙏🕯️🕯️

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Месяц назад +2

    ነፍስ ይማር ለቤተሰቡ እና ለሁሉም መፅናናትን ይስጥልን

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago Месяц назад +7

    ሀዘናችን ጥልቅ ነው በእውነት ነፍስህ ከደጋኃች ጋር ትርፍ ወንድማችን ሌላ ምን ማለት እችላለሁ ግን ብቻ ያማል እድለኛ ነፍስ😢😢😢😢😢😢😢

  • @GanetGanet-bw9cm
    @GanetGanet-bw9cm Месяц назад +2

    እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢 በጣም ነው የሚሳዝነው ነፍስ ይማር 😢😢ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን
    ብፁዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @user-rb2sw7ow1v
    @user-rb2sw7ow1v Месяц назад +5

    😭😭😭በእውነቱ በ4ኛ ቀን በመዘገባችሁ ያሳዝናል ቅድሚያ ዜና ከናተ ሰማለሁ ብየ አስቤ ነበር ቀጣይ አሟሟቱን አሳቁን ውስጣችን ቂስሎአል

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc Месяц назад +3

    እውነት ብፁዕዎነት የመከራ ንኖ ነው እየኖርን ያለንው በዘረኞ በምድር ላይ እዳንኖር ተፈርዶብናን 😢😢😢

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 Месяц назад

    ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 Месяц назад +1

    VERY SAD 🖤🖤🖤😭😭😭😭🙏🙏🙏THANKS FOR SHARING

  • @brqamm3343
    @brqamm3343 Месяц назад +1

    ፋፋፋ አይ በጣም አዛዘነኝ ነፋሱን ይማርልን

  • @TemxTemesgen
    @TemxTemesgen Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነፋስ ይማር

  • @sare6524
    @sare6524 Месяц назад

    ነፍስ ይማር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑር

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Месяц назад

    ነፍስ ይማር 💔😭ሞት ክፉ ኡፍ አይከሰስ አይወቀስ ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን ያድልልን🙏

  • @kalip1499
    @kalip1499 Месяц назад +1

    ነፋሰ ይማር

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Месяц назад +1

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 Месяц назад +1

    ነፍስ ይማር.

  • @user-ok6xk4hv7v
    @user-ok6xk4hv7v Месяц назад +1

    😢😢😢😢💔💔💔እግዚአብሔር ነፍስ ይማርህ

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 Месяц назад +1

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @kelemuagirma-zn6sh
    @kelemuagirma-zn6sh Месяц назад +1

    ነፍስ ይማር

  • @user-fe1ru7fp9d
    @user-fe1ru7fp9d Месяц назад +1

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያጽናችሁ

  • @asnakechtilahun9375
    @asnakechtilahun9375 Месяц назад +1

    ለመላ ቤተሠወችሕ ለጓደኞችሕ መጸናናቱን ይሥጣቹኽ

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Месяц назад +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-uf4je2dp2n
    @user-uf4je2dp2n Месяц назад

    😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @mulugetasyume1500
    @mulugetasyume1500 Месяц назад

    NEBES imre 😭😭😭😭😭😭

  • @orthodoxtewahedo1221
    @orthodoxtewahedo1221 Месяц назад +5

    በእውነቱ እጅግ ያሳዝናል
    እኔ ግን ከይቅርታ ጋር እንዴት በድንገት ሞተ?
    እኔ ግን የፈለጋችሁትን በሉኝ በድንገት ለመሞቱ ምናልባት ከመናፍስት አሰራር አንፃር ሲታይ ምናልባት ይህን ልጅ የሚጠላ ወይም በተለያየ ምክንያት ጥላ ወጊ ተልኮበት ይመስለኛል መንፈስ ቅዱስ ባወቀ በድንገት ለመሞቱ። እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው። ይቅርታ የሚሰማኝ ይህ ስለሆነ ነው። መጣራት አለበት ዘንድሮ ጊዜው ከፍቷል። ያው ወዳጅ መስሎ ጠላት አይጠፋም በእያንዳንዳችን ህይወት ውስጥ። ነፍስ ይማር †††

  • @Netsanet-ig6so
    @Netsanet-ig6so Месяц назад

    😢😢😢😢😢

  • @girmayit
    @girmayit 27 дней назад

    እንደዚ informal የሆነ title ባትጽፉ ጥሩ ነው። ቤተክርስቲያንን አይመጥንም። ሁሉም ቪዲዮች ላይ። ትኩረት ለመሳብ ይመስላል ግን ምን እንደምታቀርቡም አትርሱት

  • @user-tv7wy4zr1z
    @user-tv7wy4zr1z Месяц назад

    ምን፡ሆኖ፡ነው፡የሞተው፡በሥላሤ፡አቤት፡ነብሡን፡በገነት፡ትረፍ

  • @shsshhsgeh3593
    @shsshhsgeh3593 Месяц назад +1

    😭😭😭😭🥺

  • @Genet9pi1vl5y
    @Genet9pi1vl5y Месяц назад

    💔😭😭😭

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад

    😭😭😭😭💔💔💔💔 አረ ጉድነው ጌታ😭😭😭😭

  • @Drmihireta1b23
    @Drmihireta1b23 Месяц назад

    Rest in peace my Brother I wish not to know U I'm really sorry

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 Месяц назад

    Wndmachin Egziabhre genet mngst semaytn yawrslen lelamn ybalale

  • @TensaDesta
    @TensaDesta Месяц назад +1

    ኡፍፍፍፍፍ አረ በማሪያም ምን ሆኖ ነው የሞተው

  • @madrawka9554
    @madrawka9554 Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BirhaneBirhane-pc9yx
    @BirhaneBirhane-pc9yx Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 Месяц назад +1

    nafis yimer

  • @tadesseeshetu2966
    @tadesseeshetu2966 Месяц назад

    RIP

  • @sabakidane1930
    @sabakidane1930 Месяц назад

    ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @user-vb6rh3fy7i
    @user-vb6rh3fy7i Месяц назад

    እጮኛው እዴትትሆን ግን😢😢

  • @etagegnegatiso1259
    @etagegnegatiso1259 Месяц назад

    Malkesese lerasachen new esuse yekeresetose mushera wed abatu new yehodewe 😢😢😢

  • @user-qs1pv5
    @user-qs1pv5 Месяц назад

    በምንድን ነው የሞተው ግን???

  • @user-jm8fx7qf4g
    @user-jm8fx7qf4g Месяц назад

    ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢 ለቤተሠቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጥልን

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902 Месяц назад

    Nebs yimar 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HermelaNega
    @HermelaNega Месяц назад

    ነፍስ ይማር

  • @ephremhabtamu7484
    @ephremhabtamu7484 Месяц назад

    ነብስ ይማር

  • @merymery1619
    @merymery1619 Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 Месяц назад

    ነፍስ ይማር

  • @swkarlebanon903
    @swkarlebanon903 Месяц назад

    😭😭😭😭😭