በከባድ መድኃኒት እራስዋን ልታጠፋ የነበረችው የህክምና ባለሞያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 446

  • @mulukenkebede9965
    @mulukenkebede9965 3 года назад +57

    *ዓለም በሙሉ በክፉ ተይዟል እግዚአብሔር ከእስራታችን ይፍታን*

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ

    ይህን አባት የሠጠን አምላክ ይክበር ይመሥገን ፡ ለኔም ለቤተሠቦቸም መዳኛውን አቅርብልኝ

    • @roza7888
      @roza7888 3 года назад

      amen amen

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 3 года назад

      Amen

    • @hana967
      @hana967 3 года назад

      አሜን ፫

    • @tenagnebirhane5060
      @tenagnebirhane5060 3 года назад

      እኔ ጨነቀኝ የት ነው የማገኛቸው ባለፈው ጣፎ አላችሁ አላወኩትም

  • @birhandessie3129
    @birhandessie3129 3 года назад +30

    አባዬ ውጭ ያለነው ተጨንቀናል በፀሎትወት ያስቡን

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 3 года назад +51

    አባ ለሁላችንም በረከትዎ ይድረሰን ሁላችንም ተይዘናል😭😭😭

  • @የድንግልማርያምልጂየድንግ

    እንኮን ደህና መጡልን አባታችን ጠላትወትን እግሮት ስር ይጣልልን ኑሩልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @munalema2512
    @munalema2512 3 года назад +14

    የአባታችንን ትምህርት ሲሰማ ሰላም እሚሰማው አሁንም ሰላሙ ይብዛለት ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን።

  • @አናኒያየባለወልድልጅ
    @አናኒያየባለወልድልጅ 3 года назад +48

    አቤቱ ጌታ ሆይ አይነ ልቦናችንን አብራልን አባታችን በረከቱህ ይደርብን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባቴ

  • @ድንግልማርያምእናቴ
    @ድንግልማርያምእናቴ 3 года назад +18

    አባቴ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽❤️

  • @nigusemengitsu1899
    @nigusemengitsu1899 3 года назад +27

    የኔ ጀግና ዲያቆን በርታልን! የአባታችንን ተተኪ

  • @natnaelmakonen704
    @natnaelmakonen704 3 года назад +1

    አባታችን እኛም የእርሶ በረከት ይደርብን

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር

    እግዛብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን አቤቱ ጌታዬ ሆይ ቤተሰቦቼን የበረከቱ ተካፋይ አድርግልኝ

  • @leena2439
    @leena2439 3 года назад

    አባ ከኔ ከአፀያተኛዋ እድሜ ቀንሶ ለርሶ ይሰጥልኝ እግዝአብሔር አሜን

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ

    አባታችን የኛ እንቁ በጉጉት ነው የምንጠብቀው ልዑል እግዚያብሂር ይክበር ይመስገን አባታችንን የሰጠን ጊታ

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 года назад

    በእውነት የእግዚአብሔር ሰራ ከቃላት ነዉ ።የእኝህ አባት በረከታቼዉ ይደርብን ፀጋዉን ያብዛለወት።

  • @fitsumfifi5740
    @fitsumfifi5740 3 года назад

    እረጅም እድሜ ይስጦት አባቴ እንዴት እንደምወዶ እርሶን ለማግኝት ቸኩለናል ጉባኤው በቅርብ ይሁንልን እባኮ????????????????

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 года назад

    አባታቸን ቸሩ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቆት እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት።

  • @hiwotberehanu8391
    @hiwotberehanu8391 3 года назад

    _እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የዛሬው ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ሁላችንንም የድንግል ማርያም ኤፍታህ ይበለን የሚንፈወስበትን ቀን ቅርብ ያድርግልን ወገኖቼ_

  • @ቅዱስኡራኤልአባቴ
    @ቅዱስኡራኤልአባቴ 3 года назад

    የአገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን አባታችን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    አባ በረከቶዎት ይድረሰን
    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ከስራታችን ፍታን😭😭😭😭😭

  • @jejsixidjsjsieidi8423
    @jejsixidjsjsieidi8423 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባዬ እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ ይደርብን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @አሜንባርኮት
    @አሜንባርኮት 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ላባታችን እድሜ ከሁላችን ቀንሶ ይስጥልን,ወንድማችን ላንትም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን!!

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
    አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን
    ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 года назад

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በልባችን ትገባ ዘንድ እንለምንሀለም ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 3 года назад +11

    የኔ አባት እኔ ልድከምሎት 😭😭ጭንቅላቱ ተደፍኖዋል እኮ ህዝቦ

  • @ሰላምለኢትዮጵያሀገሬ

    አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልኝ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    እኳንደህናመጡአባታችን ጠላተወትን ከእግሮስርይጣላቸው እድሜወትይርዘም

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 3 года назад

    እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን አባ እድሜትን ይበረክ

  • @elsabest6526
    @elsabest6526 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ፡ አባታችን እድሜናን ያድሎት በረከቶ ይድረሰን

  • @abrishbirhanu9717
    @abrishbirhanu9717 3 года назад

    ላንቺ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስ፡እድሜና ጤና ላአባታችን፡፡

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 3 года назад

    በረከቶት ይደርብን አባታችን እድሜከፀጋው ያብዛልን

  • @ሰላሚነሺድንግልተዋህዶነው

    አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እንጅ ምን እንደምል አላቅም እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ

  • @የሰላምአምላክእግዚአብሔር

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ እናትህ ብለህ ከመጥፋትና ከጥፋትም አድነን አሜን፫

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 3 года назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ከነ ቤተሰባቼ በእጆ ለመባረክ ያብቃን

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 3 года назад

    አባ ለሁላችንም በረከትዎ ይድረሰን ሁላችንም ተይዘናል

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 3 года назад

    አባ እድሜና ጤና ዬስጦት በፀሎቶ አስቡኝ ፀ ፅጌማርያም ነኝ

  • @luyigaanna7120
    @luyigaanna7120 3 года назад

    ለአባታችን ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @አሸናፊየሩፋኤል
    @አሸናፊየሩፋኤል 3 года назад +9

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ዲያቆን ለአባታችን ረጅምምምምምምም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን✝️✝️✝️

  • @meronmekonnen9465
    @meronmekonnen9465 3 года назад

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስላንተ አና ስላባታችን ፈጣሪን አመሰግናለሁ ተባረክ ወንድም አለም

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 3 года назад +2

    እድሜ እድሜ እድሜ
    ጤና ጤና ጤና አብዝቶ
    ይስጦት ቃል የለኝም
    በረከቶት ይደርብን

  • @dehabandemariam37
    @dehabandemariam37 3 года назад

    በረከታችው ይድረስብን መምህር እድሜያቸው ያርዝምልን

  • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ

    ሰላምአቹህ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች ለኒህ አባት የድንግል ማርያም ልጅ 10000 እድሜ ይስጥልን እኛንም በእጃቸው ለመፈወስ ይርዳን ክርስቶስ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ➕➕➕⛪⛪⛪⛪

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከትዎ ይድረሰን እግዚአብሔር ለኛም ኤፍታህ ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @ማረግስደተኛ
    @ማረግስደተኛ 3 года назад +4

    የኔ አባት እርሶም ባይነሩ ኑሮ ህይወቴ ይጠፋ ነበር አባ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው

  • @አፀደማርያምትዕግስትአፀደ

    እግዚአብሔር አምላክ በእያንዳንዳችን ህይወት ያለውን ቋጠሮ በኪነጥበቡ ይፍታልን እንጂ ዛሬም አልነቃንም ደንዝዘናል አባታችን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 3 года назад

    እንካን ደሕና መጡ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን

  • @fitehawituqbazgi3578
    @fitehawituqbazgi3578 3 года назад

    ኣባ በረከታቹህ ይደርብ፡ እድሜና ጤና ይስጦት፡ ያገልግሎት ዘመናቹህ ያርዝምሊን። እንደናንተ አይነቶች አባቶች እግዚአብሔር ኣያሳጣን።

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ ለዘለዓለም ይክበርልን ፀጋውነ ያብዛልዎት በቅንነት የተገኘ ነው እድሜ ይስጥልን

  • @العنودالقحطاني-ل2ز
    @العنودالقحطاني-ل2ز 3 года назад

    አባታችን እድሜና ጤና አቢዝቶ ይሲጥልን ላአባትና ወንድሞቸ በፀሎት ይሲቡልን አባታችን በረከቱትን ይድረሰን ወለተ ሚካኤል ነኝ ሲደተኛ ነኝ በፀሎት አሲቡኝ

  • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ

    የመምህር ግርማ አምላክ ለሀገሬ አብቃኝ እና እኔም ሰው ለሆን😭ቄስ ሀይል መልኮት ወንድም አለም በማርያም በጸሎት አስበኝ ወለተ ሰላሴ እያልክ በሰደት ሀገር ኩላሊቴን አሞኝል 😭

  • @yasminmed7at414
    @yasminmed7at414 3 года назад

    አሜን አባ 💒💒💒💒💒💒💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔✝️💒✝️💒✝️🇨🇬አሜን

  • @ayehuenbiale2729
    @ayehuenbiale2729 3 года назад +1

    💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ አምላክችን ሆይ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን እግዚዉ ማረን አባታችን መምክር ግርማ ዲያቆን በጸሎት አስቡን ወለተ ማርያም ወለተ እየሱስ ወለደ እየሱስ እያላችሁ አመሰግናለሁ ።አባታችን በረከትወት ይድረሰን ይደርብን በጣም ነው የምወድወት እግዚአብሔር አምላክ ያቆይወት ሸ አመት ዘላለም ከጤና ጋራ ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን ።

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 3 года назад +1

    ውይ አባታችን በኛ እምነት ማጣት ምን ያህል ያህል እንደተማረሩ ፊቶት ይናገራል እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን እንዲያበራልን በፀሎቶት አስቡን ለእርሶም ረጅም እድሜ ፀጋውንም ጨማምሮ ፈጣሪ ይስጦት አባታችን ኑሩልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 года назад

    አባቴ ቡራኬዎት ይድረሰኝ ምን እከፍለዋለን እርሶን ለሰጠን አምላክ ተመስገን ብቻ ነው አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux 3 года назад

    አባታችን በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ገብርኤልአባቴየድንግ-ጠ6ቨ

    እግዚአብሄር ይመስገን
    እንኳን ደህና መጡሉን ለአባታችን እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ያድልልን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️
    በረከቶዎ ይደርብን

  • @መቅደስየማርያምልጅ-መ4ኰ

    አባ እግዚአብሔር እድሜቶን ያስራዚምልን እኔም እግዚአብሔር ያለ ቀን አንድ ቀን ከእስር እፋታሎ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብላቹ ሁላችሁም

  • @mimemime4785
    @mimemime4785 3 года назад

    አባዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን በረከቶት ይደርብኝ

  • @enderis7939
    @enderis7939 3 года назад

    ያባታችን በረከትይደርበን በፃለትአስቡኝ ወለተማሪያም ብላችሁ

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ለኛም በረከትዎ ይደርብን አባታች ንእካንም ጀመሩልን

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 3 года назад

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 года назад +1

    አባ ይኮረና መርፍ ተከትቤ ተጨንቃለሁ በፆሎት አስቡኝ አሜን አሜን አሜን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 года назад +1

    አባታቺን , መላክ መን ክራት 🙏
    የኔ አባት 🙏
    ቃላት የለኝም ሰለርስው
    የ 21 ኛው ዘመን ሐዋርያ !!🙏🙏🙏
    ይፍቱን አባቴ 😭😭😭🙏

  • @dirsheyniguse8524
    @dirsheyniguse8524 3 года назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የኔና ቤተሰቦችኤ መዳኛ መችኤ ይሁን አባታችን እረጅም ኤድሜና ጤናን ይሰጥልን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመሰገን በፀሎታችሁ አሰብኝ ወለተ ሰላሴ

  • @tigisttamiru2563
    @tigisttamiru2563 3 года назад

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን::

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 3 года назад

    እኒህን አባት ነዉ መተተኛ እያሉ አፋቼውን እሚከፍቱብን ኑሩልን አባታችን ሴጣን ብዙያወራል አሼናፊው ግን እግዚአብሄር ነዉ

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 года назад +1

    ስለ ማያልቀው ምህረቱ እግዝአብሄር የተመሰገነ ይሁን የአባታችን እድሜ ያስረዝምልን

  • @ምእራፍደምስ
    @ምእራፍደምስ 3 года назад

    ውድ አባታችን ከላይ የተሰጡን ድንቅና ብርቄዬ እድሜዎን ያርዝምልን እኔ ሂወቴ ለ
    ተለወጠ በርሶ ምክሬ ቅዱስ ሚካኤል የነገርኩህ አደራህ አቦቴ መምህሬ ሸግሜ ሳልጥል ምንም እዳይሆኑብኝ ጠብቅልኝ

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 3 года назад

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ

    አባቴ የማይሰለችን ስብከቶት የማይሸለች ሲዲሆች አይሰለች እርሶ ያምላክ ስጦታችን ኖት በፀጋዎት ያቆይልን ብዝት ብለው አባሰላመ እግዚካብሔር ከመላ ቤተሰቦዎ ይብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @Qwerty-gw1ur
    @Qwerty-gw1ur 3 года назад

    አባ ፋጣሪ ይመሰገን ኑሩልን ሺ አመት

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 3 года назад

    አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @musearayagaltigray8682
    @musearayagaltigray8682 3 года назад

    አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @መታገስዋጋአለው-ገ9ጰ
    @መታገስዋጋአለው-ገ9ጰ 3 года назад

    አባ እግዚአብሔር እድሜውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @gosloww297
    @gosloww297 3 года назад

    እኔንም ማረኝ በክፉ ተይዣለሁ አባታችንን ይጠብቅልን

  • @medhanittaddesse8227
    @medhanittaddesse8227 3 года назад +1

    የአዳም ልጆች አልተረፍንም ሁላችን በዲያቢሎስ ተይዘናል እመብርሀን ሁላችንንም በቃልኪዳንዋ ነፃ ታውጣን።የአባታችንን የአገልግሎት ግዜ ያራዝምልን ።

  • @ፈኖስአየለጂሩየዋ
    @ፈኖስአየለጂሩየዋ 3 года назад

    ለአባቴ ቃላትን ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብህር እድሜ ጸጋ ያርዝምልኝ እኔ መችዬ እንደምፍው ከነቤቴስቤ ናፈቀኝ

  • @mezmurtv5146
    @mezmurtv5146 3 года назад +1

    yaglglot zemnot yebark our dear father🤲🤲🤲⛪⛪⛪💒💒💒

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 3 года назад

    አቤቱሆይ ጌታሆይ አድነን።

  • @hiwetwbishet6739
    @hiwetwbishet6739 3 года назад

    እድሜና ጤናውን ይስጥ ለኛም በረከትዎል

  • @dianabersisa7430
    @dianabersisa7430 3 года назад

    አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 года назад

    አይስጦታ አባታችን ታላቅ ስጦታ ተሰጦታል በረከቶት አይለየን ግንግንን እግዚአብሔር ቢፈቅድ የፈቀደለት የኔን የባለቤቴን ግባር በእጆት በረከት ይድረሰን እድሜ ጤና ውልጊዜ ነው ምመኞት

  • @አስቱፍቅር
    @አስቱፍቅር 3 года назад +2

    ቸሩ መዳህንያለም ከክፉው ሁሉ ይጠብቀን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏🙏🙏

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 года назад +2

    ዲያቆን ሀይለ መለኮት ወድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 3 года назад

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @koreemebet4462
    @koreemebet4462 3 года назад

    አለሙ ሁሉ በክፉመንፈስ ስለተያዘ እግዚያብሄር ይድረስልን

  • @samiras2770
    @samiras2770 3 года назад

    እመ ብርሀን ለኔም ለቤተሰቦቼም የመዳንን ቀን አምጪ መዳንን ናፍቃለዉ ከሚጠፉ ዘር አያድርገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @aregashtekola2395
    @aregashtekola2395 3 года назад

    ረጅም እድሜ ለአባታችን።ተነግሮ ስለማያልቅ ስጦታና ቸርነቱ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫

  • @filmwedajtubee
    @filmwedajtubee 3 года назад +13

    እስኪ ማሰብ እንጀምር ፡ማን ነኝ ብለን እንጠይቅ፡የህይወታችንስ ትርጉም ምንድን ነው?ነገር ግን ለፍጡር ከፈጣሪው በላይ የሚረባው የለም፤ህይወትም መንገድም እውነትም እግዚአብሔር ነውና።

    • @alemasfaw1829
      @alemasfaw1829 3 года назад

      Men lemalet felgachu new geletse aderegut

    • @filmwedajtubee
      @filmwedajtubee 3 года назад +1

      @@alemasfaw1829 ሰላም
      ማለት የፈለግኩት እኛ እኛነታችንን ትተናል በአረኣያ ስላሴ ተፈጥረን ሌላ ን ፍጥረት መስለናል ነወ።በእግዚአብሔር አምሳል ተፈጥረናልና በህይወታችን እግዚአብሔርን መምሰል አለብን ሐዋርየው ጳውሎስ" እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ" ብሎናል። እንዴት ቢሉ ፦ክርሰቶስን እንደመሰለው ሐዋርያ ህይወትን ለክርስቶስ በመስጠት።በእውነተኛ ፍቅር እግዚአብሔርን በመውደድ እና ለእርሱ በመገዛት።

    • @filmwedajtubee
      @filmwedajtubee 3 года назад +1

      እግዚአብሔር ዐይነ ልቦናችንን ያብራ

    • @mimishewangzawu8238
      @mimishewangzawu8238 3 года назад

      Aba yet nachw

  • @ድንግልእናቴከኔአትራቂምል

    በውነት ለአባታችን ሙሉ እድሜ ከጤና ያድልልን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛ እዳንጠፋ አባታችን እግዚአብሔር ላከልን በየሄዱበት የድንግል ማረያም ልጅ ይጠብቆት የኔ ውድ እና እሩህሩህ አባቴ ምን አለ ሁሉም እንደ እርሶ ቢሆን መልካም አባት ኑሩልን ከስደት መልሶ በረከቶት ለማግኝት እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 3 года назад +1

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጠዎት ኑሩልን ለድሐዎቹ

  • @sudan4794
    @sudan4794 3 года назад

    እግዚአብሔር አምላክዉይ አባታችንን ጠብቅልን

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 3 года назад

    አባዬ እድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @አለምአድማሱፈለቀ
    @አለምአድማሱፈለቀ 3 года назад

    አባታችን እረጂም እድሜ ይስጠወት የምስኪኖች አባት ኑሩልን

  • @saadasada6712
    @saadasada6712 3 года назад

    አባ ፀሎታችሁ በረከታችሁ ከሁላችን ጋር ይሁን እምነተ ጎደሎ ነኝና እረጅም እድሜ ይሥጥልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @adoado3213
    @adoado3213 3 года назад

    Amen Amen Amen

  • @ሂሩትዘመነሩት
    @ሂሩትዘመነሩት 3 года назад

    አቤቱ አምላኬ ሰው አድርገኝ በበረከትህ ሙላኝ 😭😭😭😭

  • @ruhamanatan2584
    @ruhamanatan2584 3 года назад

    አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 года назад

    አባዬ እግዜያብሄር ይጠብቆት የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጣት ኑሩልን ያአባዬ ልጅ ኑርልን እግዜያብሄር ይጠብቅህ

  • @betybirhan2869
    @betybirhan2869 3 года назад

    እድሜዎትን ያርዝምልን አባ