Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አብቹ ጀግና ሀገራችን ዱባይ እንደምታረጋት ጥርጥር የለንም❤️❤️🥰🙏
ሆነ እኮ ማሻአላህ ኢትዮ የሚቀረዉ ቡርጅ ከሊፋ ቢቻ ነዉ
Yee dihaa liij beyaa bootaa iyaalaqa naaw miin wagaa Alaaw.majaamara kibrachinin baasxabaqa.mangistaachuh naaw yaamafaligachuh kamabaal balay miin wurdat alaa.saaw minim sayaxafa 1 amaat balay sitaasar.lamin?
ትበልጣለች ለምለሚቱ ኢትዮጽያ ኦርጂናል እኮ ናት አገራችን
ጀግና ማለት የትኛውም ሀገር ላሉት ለህዝቦቹ ከጎናቸው የሚቆም ነው ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አረ ድምፅ እንሁን 😭😭😭
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹
የለ ወንጀል ያለ ስርቆት ያለ ነፍስ ግድያ በረሀብና በቅዝቃዜ እየተሰቀዩ እያለቁ ላሉ ህፃናት እና አዋቂ እንጩህ በግፍ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን
ዶክተር አብይ እድሜክ ይርዘም መቼም እኛ ወርቅም ቢነጠፍልኖን አናመሠግንም ምክንያቱም 27አመት ስንረገጥ ኖረን ጥሩነገሮ አይዋጥልንም እንከን እናበዛለን እኛ ሠው ሣንሆን አገር ትፍረስ እያልን ፈጣሪስ እንዴት ይቅረበን ማስተዋሉን ይስጠን🙏🙏🙏
ማሽአላህ ተባረከላህ በጣም ያምራል የውነት ኢትዮጽያ አይመስልም ለውጥማ አለ ያረብ ጌታየ ሀገራችንን ሰላም ሰላም አድርግልን ያከሪም በቃን የአላህ እስርቤት የሚሰቃዩትን ወገኖችልችንን አላህ ነስሩን ቅርብ አድርግላቸው ያረብ
አሜን አሜን አሜን
የኛ ደስታችን እስረኞች ወደ ሀገር ሲገቡ ብቻ ነው
ኢንሻ አላህ ይገባሉ በዱአ እናግዛቸው አላህ ነስሩን ያቅርብልን ያረብ
ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን በበሽታ አለቁ እደሁለተኛ ዜጋ መታየታቸው ይብቃ😢😢
Sidetrgna litegebu juntawoch ezaw erab yekitachu
እነሱ 27 አመት ጥፋት እና መሳርያ ነበር በሀገራችን ሀብት የገዙበት ዶክተር አብይ ክብር ይገባሀል
በትክክል
እዉት ነዉ
እንኳን ልናየው አጥሩን መንካት ወንጀል ነበር እግዚያብሔር ስለሰጠን ውድ መሪ የተመሰገነ ይሁን።
We thank you our leader for everything you did
የኛ ጀግና ያባቶችንም ክብር የሚጠብቅ አብይዬ
የሚኒሊክ ተስፋው እግዛብሔር ነው🙏አብይ እናመሰግናለን 😍ኢትዮጵያዊነት ኩራት
በጣም የምራል ለ ሀገራችን ትልቅ ቅርስ ነው በደብ ሊጠበቅ የገባዋል በጣም እድለኖች ናችሁ እድሜ ለታሪክ ቀያሪው መሪችን👍 እና ባጠገቡ ሳናልፍ ነው ስደት የወጣነዉ አሁን መተን የ ማየት እድሉ አለን እግዚአብሔር የመስገን ሀገራችንን እስከመጨረሻው ሠላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💛💚
አፄ ሚኒሊክ ስንት ትልቅ ስራ የሰሩ ጀግና ሁሌም ከፍ ይበል ስማቸው አብይ ጎበዝ የአባቶችህን ታሪክ አሳምረክ ስላሳየከን ተባረክ💚💛❤
ለካ ሀገራችንም እዲህ ድምቅ ያለች ውብ መዝናኛዎች ኡላት እኛኮ አናቅም ይህን ይህን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች እምየ
I visited last month unity park it's so amazing , beautiful clean , you should visit this place !I miss alredy my city home....peac and love mama ethiopia !
Could you tell me the entrance price please.
@@andnetzelekew9479 300 birr
ኢትዮጵያ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍
😭😭ፍትህ በሳውዲ ለሚገኙ ኢትዮጲያዊያን #challenge # #Challnege
Junta hula besidetegna sim litegeba ezaw rebab yekiachu enante yeteregemachu zeroch
Sera lay nen😀 juntit tenesabachu demo mechem hager tensh sititenfis new tiz yemilachu eyastedan new 😀 tebanene bachu 😝😜
ይገርማል ዋው🇪🇹❤
ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር💖🇪🇹
አቢቾ ጀግና ነህ ይሄን ህውሀት የሚባል ነቀርሳ ፈጣሪ ያጥፋልን እንጅ አንተ ገና ኢትዮጵያን ታበለፅጋታለህ ድል ለኢትዮጵያችን እና ለጀግኖቻችን ሞትን ለህውሀት
ጀግናው መሪያችን ሺሺሺ አመት ኑርልን።
ይሄ ፈረንጆቹ ፈርታይል ማይንድ እንደሚሉ የአቢቹ የመሪዬ ውጤት ናቸውና!! ይህን ሰው መስራት እንዲችል ገለል ቢሉለት እንቅፋቶቹ ገና ታምር ያሳየናል ብዬ አምናለሁ !! ደግሞ በዚህ ፕሮግራም በአስጎቢኚ ተደርጎ ማየቴ ከበፊቱ ይልቅ አሁን የተሻለ ግንዛቤ ኖረኝ !! ብራቮ ኢቢ ዔሶች እንዲህ ነው ለአገር መስራት እንግዶቻችንን እየጠበቅን ነው !!!
Wow so beautiful thats awesome , thank you for everyone who spend time for this hard work ! It's different thank you again!! God bless 🙌
ማሻማሻማሻ አገርቺ የአላህ ወላሂ እደዝ የለአጋር አለን በረካ ሁኑ አጋሬን ሰላሣያችሁኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ማሻ አላህ ሃገሬ ይመርብሽ በጣም
አስጎኚዋ ልጅ ጎበዝ ናት
በረቱልንን ሀገራችንን አናውቃትም በእውነት
እስኪ አንድ ቀንኳ አስቡን በሳውዲ እስር ቤት አለቅን!!
አላህ ፈረጂዉን ይቅርብላችሁ እህት ወንዴሞቸ
ፍትህ ፍትህፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ስርቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን
Abichuyee Yegna jegina Egiziabiher Yibarekh melkam yesiraa zemen
አይ እዱኒያ የለለዉ አገርየለዉ ወገን የለዉ በስር ቤት ያሉት ተረሱ የኔ ከርታታዉች ያረብ ያለተ ማነም የላቸዉ አተ ከጭቅ አዉጣቸዉ
ebsሶች እዳዉ ለነፍሳችሁ ነዉ በሳኡዲ አረብያ በእስርበቴ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ድምጽ ሁኖቸዉ ጎሽ ትጸድቃላችሁ በጣም እየተሰቃዩ ነዉ
Abicho thank you so much
Wwwoooo ሃገረችን እንደዝህ ዉብ ናት እንዴ እግዝያብሄር ሰላም ለሃገራችን ይስጥ
Edme le Dr .Aby Finfine /AA amarebat abo!, Le hageru yemiyasib sewu indezihu newu good job bro 💯👏👏👏💚💛❤❣
አረ ለይክ አረግላቸወ በአለህ መሸአለህ በጠሞነወ የሞየሞሩወ ወወወወወወወ አገር 👍💪👍💪👍የነ መር 😍😍😍😍
ማሻ አላህ ሲያምር አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
Love my Home country.
Beyutevul Adiis ababa
አጅግ ያምራል!!
Emey Ethiopia 🇪🇹
ኢቢኤሶች በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት ያለው ዲያስፖራው ሲመጣ ወደየት ልሂድ የሚለውን ጥያቄ መልሳችሁለታል
I vist 2 weeks ago and it so beautiful 😍 please please 🙏 it's beautiful💯. experience go and vist we can support ❤ our country 💚💛❤.
Megbiyawu snt newu?
@@lensaethana5109 300 ethio birr or 20 dollar if you coming form usa if you don't have yellow card.
MINILK is a king even today!!!!
ሰላም ከሁሉም ይበልጣልና ለሁላችንም ሰላሙን ጤናውን ፍቅሩን ይስጠን ይስጣችሁ ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ እምወዳችሁ
ውብ ነው። በጣም ጥሩ ፓርክ ወይም ሙዚየም👍👍👍
Masha allha Ethiopia koo.gallatomii.Abbiichu.koo🇪🇹🇧🇯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇬🇳🇧🇯🇪🇹🇪🇹💕💓💓💓💔💔💚💚💞💝💋💋👄💪
Wow yeh hulu ye abey sera new k e/g qexlo
ሠያ የት ሄደ
የሚኒሊክ ተስፋው እግዛብሔር ነው
አር በፈጣሪ እስርኛቹን አስገብልን አብራችሁ ትባርካላችሁ
እዉነት ኢትዮጵያ ዉስጥነዉ ይሄ ያለዉ አይ እምየ ሀገሬ ይሄን ታሪክ ሊያጠፉ ጎበስ ቀና ይላሉ ኢትዮጵያ ግን መቸም አጠፋም አትፈርስም ምቀኞች ግን ትፈርሳላችሁ
ዶክተር አብይ በነበረህ ትንሽ ቆይታ እንዲሁም የስቃይ ጊዜ ሳትበገር ስራህን ሰራህ አዲስ አበባን እንደስሟ አሳመርካት ጊዜህን ይባርከዉ
❤ 0:43
wow next i will see!
እኔምለ እረ ሳውዲ ያሉትን እስረኞቸ እዲገቡ አርጓቸው
እስረኞችንም አስቦቸው
እቺን አቅራቢ ስወዳት ❤
ያቀረባችሁት ነገር አሪፍ ሆኖ ሳለ ውበት እና ተመስጦ እንዲኖረው ቢያንስ በክላሲካል መታጀብ ነበረበት እና የአቀራረብ ብቃታችሁ ወረድ ብሎብኛል እና አስተካክሉ!?
እሥርኞቺ እዚህ እየተሰቃዩ አዲምትሄ ሣታደርጉላቼው እነተ ለገናበአል ተፍርሥሣቺሁ እምትውሉ ከሆነ ምኞታቺን የሀዘን ውሎ እዲሆንላቺሁ ነው ምኞቴ እራሥወዳጆቺ ናቺሁ አዘታ እሚባል የላቺሁም የኛ አባ ይፍርዳቺሁ
Amen sisitu Ethiopian fetary yetebikat
በር ላይ ያሉት ምንም ስርአት የሌላቸውና የአንድ ቋንቋባለቤቶች ናቸው ከነሱም ብሶ ድሮ የሚሳቅበትን ቋንቋ በአደባባይ ያወራሉ ሰውን ለመተረብ ይጥራሉ ከእንስሳት ተለይተው ከሰው ጋር መኖር የጀመሩት በቅርብ ስለሆነ ቀላል ነው ለመልመድ
ymigrem new mngest yalew ahun nee abiy❤❤❤❤
Wowwww betam new yemiyamirewu wollah allah hagerachinin selam yadrglin
ፍትህ የሥኡዱጂታ ተሠቃየን
ሀገሬ እኮ ውብ ነሽ እማ ግን አደሙሽ💔😢
Ethiopia 🇪🇹 beca new Eritrea 🇪🇷 yechemeral lememetat felege neber
አገራችን በጣም ተለዉጣል
ዋው ሀገራ እዴት ያምራል
ስንት ነው መግቢያው
እሚገርም ነው
አስጎብኝዋ እራሱ አስጎብኚ ያስፈልጋታል
ፈትህ ለሳዉዲ ወገኖቻችን
ወይደስትላላችሁ ባልና ሚስትዳጊ ደሞ ልጅ ሆናችኋል
ፍትህ በሳዉዲ ስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
በጣም ያምራል
አድነት ፓርክ አ /አ የት ነው የምታውቁ ንገሩኝ መሄድ አፈልጋለሁ
ስራ ቦታየን ስላሳያችሁልኝ አመስግናልለሁ።
ማሻአላህ አገራችን ዉብናት
' ዲያስፖራ' የሚባለው ቃል ቀርቶ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሚለው ቢተካ የተሻለ ነው የሚል አስተያየት አለኝ።
አገሪ ለምልሚ ጠላቶችሽን ያጥፋልሽ
ዲዝቦራን ሰታሰቡ እረ ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ ለሚኖሩ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን 😭😭😭
Way you don’t ask the sawedis instead
Fix the voice !!!! It has a voice issues in the video!
ዶክተር፡አብይ፡ሀገራቺንን።ዱባይ፡እንደሚመስል፡ቅጣት፡ታክል፡ጥርጥር፡የለንም፡አውንም፡ፈጣሪ፡ይርዳህ፡ኢትዮጲያ፡በልጆቿ፡ትኮራለች።
1 ሚሊየን ዲያፖራ ከምትጋብዙ እስር ቤት ምሰቃዩ ወገኖቻችን ብታስገቡ የተሻለ ነበር
11:10 they are wild dogs
ምኒሊክ ቤተመንግስትን አንረሳም
ያምራል
በቅድሚያ ሰላም ናችሁ ቁጥራችሁን በየት ላግኝ ተባበሩኝ እናተን ማናገር እፈልጋለሁ አክስቴ ተጠፋች 35አመት ሆኗታል ተባበሩኝ
አረ እንግባባለን ቆየ ይለቀቅ
ድሃውም እንዲጎበኝ ተመጣጣኝ ቢሆን ጥሩ ነበር
😂😂😂😂ወያኔ እሄን አይቶ ነው አዲስ አበባ ካልገባሁ አለ በነሱ ዘመን አዲስ አበባ ቆሻሻ በቆሻሻ ነበረች እድሜ ለአብይ አስዋበው
1ሚሊየን ዳያስፖራ ከምታስገቡ ሳውዲ እስር ቤት የሚሰቃዩትን በተቀበላችሁ ሱብሀን አላህ ምንም አይመስላችሁ ስደት ላይ ያለነው እንደማንኛው የሰው ልጆች ነን አላህ ይፍረዲ
ወደሽ ነው
ዲያስፓራው ሚገባበትኬቱ ነው ሚገባው ወገኑን ለመርዳት ነው እንጂ ሊጨፍር አደለም የተጠራው የሳውዲ ጉዳይ እስከሚስተካከል ነው ከሳዊዲ ሚሄዱት ከሱዳንና ከግብፅ እያመጡ ሸኔዎቹ ስደተኛ ነን እያሉ እነሱ እየገቡ እስር ቤት ያሉት ወገኖቼ ቁጭ ብሎ እነሱን ነው ሚልኩት ሄደውቤተሰቦቻችንእየገደሉ ነው እስከሚስተካከል ነው የተቃረጠው
@@gemiye.gemiye1832 isiir beet yaalutim ikoo baatiketaachin inigbaa iyaalu naaw.samii Axuu ijiin.
እነዝህ አንዲ አንዲ ኮሚንቶች አልገባችሁም እደዲሥፖርዉ እኮ ወገን ለመርዲት ነዉ እኮ እሚገቡት ሊጨፍ መሠላችሁ
እደ ድሮ አባቶቻችን አሁን ግን ያለ አይመስለኝም
እናንተ እዚህ እስረኞችን እያላችሁ የምታላዝኑ ጉዶች:: አገሩ መስራትን ንቆ መርጦ ከሄደበት አገር የደረሰባቸውን ችግር መወጣት ያለባቸው እራሳቸው እንጂ የመንግስት ችግር ሆኖ መታየት የለበትም
ደሞ አይገርሙም? Internet የሚጠቀሙ እስረኞች🤔አላማቸው ፖለቲካ እንደሆነ ግልፅ ነው
አይባልም ወገን ሲሰቃይ የኛም ነው በቦታው ሳይኖሩ መፍርድ ጡሩ አይደለም እደሰወኛ እናስብ ወገኔ
አብይ ነው ባለ ጥቁር ጋማው😍😀😀
kkkkk
👍👍👍👍
አስጎብኚዋ ፡ ትንሽ ፡ እውቀት እና ፡ ታሪክ ፡ መጨመር ፡ አለብሽ ፡ ስለ ፡ አንሰ ሳቶች ፡ እና ፡ ታርክ ፡
Betam yameral
Yemin sign new
አብቹ ጀግና ሀገራችን ዱባይ እንደምታረጋት ጥርጥር የለንም❤️❤️🥰🙏
ሆነ እኮ ማሻአላህ ኢትዮ የሚቀረዉ ቡርጅ ከሊፋ ቢቻ ነዉ
Yee dihaa liij beyaa bootaa iyaalaqa naaw miin wagaa Alaaw.majaamara kibrachinin baasxabaqa.mangistaachuh naaw yaamafaligachuh kamabaal balay miin wurdat alaa.saaw minim sayaxafa 1 amaat balay sitaasar.lamin?
ትበልጣለች ለምለሚቱ ኢትዮጽያ ኦርጂናል እኮ ናት አገራችን
ጀግና ማለት የትኛውም ሀገር ላሉት ለህዝቦቹ ከጎናቸው የሚቆም ነው ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አረ ድምፅ እንሁን 😭😭😭
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹
የለ ወንጀል ያለ ስርቆት ያለ ነፍስ ግድያ በረሀብና በቅዝቃዜ እየተሰቀዩ እያለቁ ላሉ ህፃናት እና አዋቂ እንጩህ በግፍ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን
ዶክተር አብይ እድሜክ ይርዘም መቼም እኛ ወርቅም ቢነጠፍልኖን አናመሠግንም ምክንያቱም 27አመት ስንረገጥ ኖረን ጥሩነገሮ አይዋጥልንም እንከን እናበዛለን እኛ ሠው ሣንሆን አገር ትፍረስ እያልን ፈጣሪስ እንዴት ይቅረበን ማስተዋሉን ይስጠን🙏🙏🙏
ማሽአላህ ተባረከላህ በጣም ያምራል የውነት ኢትዮጽያ አይመስልም ለውጥማ አለ ያረብ ጌታየ ሀገራችንን ሰላም ሰላም አድርግልን ያከሪም በቃን የአላህ እስርቤት የሚሰቃዩትን ወገኖችልችንን አላህ ነስሩን ቅርብ አድርግላቸው ያረብ
አሜን አሜን አሜን
የኛ ደስታችን እስረኞች ወደ ሀገር ሲገቡ ብቻ ነው
ኢንሻ አላህ ይገባሉ በዱአ እናግዛቸው አላህ ነስሩን ያቅርብልን ያረብ
ኢንሻ አላህ ይገባሉ በዱአ እናግዛቸው አላህ ነስሩን ያቅርብልን ያረብ
ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን በበሽታ አለቁ እደሁለተኛ ዜጋ መታየታቸው ይብቃ😢😢
Sidetrgna litegebu juntawoch ezaw erab yekitachu
እነሱ 27 አመት ጥፋት እና መሳርያ ነበር በሀገራችን ሀብት የገዙበት ዶክተር አብይ ክብር ይገባሀል
በትክክል
በትክክል
እዉት ነዉ
እንኳን ልናየው አጥሩን መንካት ወንጀል ነበር እግዚያብሔር ስለሰጠን ውድ መሪ የተመሰገነ ይሁን።
We thank you our leader for everything you did
የኛ ጀግና ያባቶችንም ክብር የሚጠብቅ አብይዬ
የሚኒሊክ ተስፋው እግዛብሔር ነው🙏አብይ እናመሰግናለን 😍ኢትዮጵያዊነት ኩራት
በጣም የምራል ለ ሀገራችን ትልቅ ቅርስ ነው በደብ ሊጠበቅ የገባዋል በጣም እድለኖች ናችሁ እድሜ ለታሪክ ቀያሪው መሪችን👍 እና ባጠገቡ ሳናልፍ ነው ስደት የወጣነዉ አሁን መተን የ ማየት እድሉ አለን እግዚአብሔር የመስገን ሀገራችንን እስከመጨረሻው ሠላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💛💚
በትክክል
አፄ ሚኒሊክ ስንት ትልቅ ስራ የሰሩ ጀግና ሁሌም ከፍ ይበል ስማቸው አብይ ጎበዝ የአባቶችህን ታሪክ አሳምረክ ስላሳየከን ተባረክ💚💛❤
ለካ ሀገራችንም እዲህ ድምቅ ያለች ውብ መዝናኛዎች ኡላት እኛኮ አናቅም ይህን ይህን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች እምየ
I visited last month unity park it's so amazing , beautiful
clean , you should visit this place !
I miss alredy my city home....
peac and love mama ethiopia !
Could you tell me the entrance price please.
@@andnetzelekew9479 300 birr
ኢትዮጵያ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍
😭😭ፍትህ በሳውዲ ለሚገኙ ኢትዮጲያዊያን #challenge # #Challnege
Junta hula besidetegna sim litegeba ezaw rebab yekiachu enante yeteregemachu zeroch
Sera lay nen😀 juntit tenesabachu demo mechem hager tensh sititenfis new tiz yemilachu eyastedan new 😀 tebanene bachu 😝😜
ይገርማል ዋው🇪🇹❤
ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር💖🇪🇹
አቢቾ ጀግና ነህ ይሄን ህውሀት የሚባል ነቀርሳ ፈጣሪ ያጥፋልን እንጅ አንተ ገና ኢትዮጵያን ታበለፅጋታለህ ድል ለኢትዮጵያችን እና ለጀግኖቻችን ሞትን ለህውሀት
ጀግናው መሪያችን ሺሺሺ አመት ኑርልን።
ይሄ ፈረንጆቹ ፈርታይል ማይንድ እንደሚሉ የአቢቹ የመሪዬ ውጤት ናቸውና!! ይህን ሰው መስራት እንዲችል ገለል ቢሉለት እንቅፋቶቹ ገና ታምር ያሳየናል ብዬ አምናለሁ !! ደግሞ በዚህ ፕሮግራም በአስጎቢኚ ተደርጎ ማየቴ ከበፊቱ ይልቅ አሁን የተሻለ ግንዛቤ ኖረኝ !! ብራቮ ኢቢ ዔሶች እንዲህ ነው ለአገር መስራት እንግዶቻችንን እየጠበቅን ነው !!!
Wow so beautiful thats awesome , thank you for everyone who spend time for this hard work ! It's different thank you again!! God bless 🙌
ማሻማሻማሻ አገርቺ የአላህ ወላሂ እደዝ የለአጋር አለን በረካ ሁኑ አጋሬን ሰላሣያችሁኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ማሻ አላህ ሃገሬ ይመርብሽ በጣም
አስጎኚዋ ልጅ ጎበዝ ናት
በረቱልንን ሀገራችንን አናውቃትም በእውነት
እስኪ አንድ ቀንኳ አስቡን በሳውዲ እስር ቤት አለቅን!!
አላህ ፈረጂዉን ይቅርብላችሁ እህት ወንዴሞቸ
ፍትህ ፍትህፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ስርቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን
Abichuyee Yegna jegina Egiziabiher Yibarekh melkam yesiraa zemen
አይ እዱኒያ የለለዉ አገርየለዉ ወገን የለዉ በስር ቤት ያሉት ተረሱ የኔ ከርታታዉች ያረብ ያለተ ማነም የላቸዉ አተ ከጭቅ አዉጣቸዉ
ebsሶች እዳዉ ለነፍሳችሁ ነዉ በሳኡዲ አረብያ በእስርበቴ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ድምጽ ሁኖቸዉ ጎሽ ትጸድቃላችሁ በጣም እየተሰቃዩ ነዉ
Abicho thank you so much
Wwwoooo ሃገረችን እንደዝህ ዉብ ናት እንዴ እግዝያብሄር ሰላም ለሃገራችን ይስጥ
Edme le Dr .Aby Finfine /AA amarebat abo!, Le hageru yemiyasib sewu indezihu newu good job bro 💯👏👏👏💚💛❤❣
አረ ለይክ አረግላቸወ በአለህ መሸአለህ በጠሞነወ የሞየሞሩወ ወወወወወወወ አገር 👍💪👍💪👍የነ መር 😍😍😍😍
ማሻ አላህ ሲያምር አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
Love my Home country.
Beyutevul Adiis ababa
አጅግ ያምራል!!
Emey Ethiopia 🇪🇹
ኢቢኤሶች በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት ያለው ዲያስፖራው ሲመጣ ወደየት ልሂድ የሚለውን ጥያቄ መልሳችሁለታል
I vist 2 weeks ago and it so beautiful 😍 please please 🙏 it's beautiful💯. experience go and vist we can support ❤ our country 💚💛❤.
Megbiyawu snt newu?
@@lensaethana5109 300 ethio birr or 20 dollar if you coming form usa if you don't have yellow card.
MINILK is a king even today!!!!
ሰላም ከሁሉም ይበልጣልና ለሁላችንም ሰላሙን ጤናውን ፍቅሩን ይስጠን ይስጣችሁ ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ እምወዳችሁ
ውብ ነው። በጣም ጥሩ ፓርክ ወይም ሙዚየም👍👍👍
Masha allha Ethiopia koo.gallatomii.Abbiichu.koo🇪🇹🇧🇯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇬🇳🇧🇯🇪🇹🇪🇹💕💓💓💓💔💔💚💚💞💝💋💋👄💪
Wow yeh hulu ye abey sera new k e/g qexlo
ሠያ የት ሄደ
የሚኒሊክ ተስፋው እግዛብሔር ነው
አር በፈጣሪ እስርኛቹን አስገብልን አብራችሁ ትባርካላችሁ
እዉነት ኢትዮጵያ ዉስጥነዉ ይሄ ያለዉ አይ እምየ ሀገሬ ይሄን ታሪክ ሊያጠፉ ጎበስ ቀና ይላሉ ኢትዮጵያ ግን መቸም አጠፋም አትፈርስም ምቀኞች ግን ትፈርሳላችሁ
ዶክተር አብይ በነበረህ ትንሽ ቆይታ እንዲሁም የስቃይ ጊዜ ሳትበገር ስራህን ሰራህ አዲስ አበባን እንደስሟ አሳመርካት ጊዜህን ይባርከዉ
❤ 0:43
wow next i will see!
እኔምለ እረ ሳውዲ ያሉትን እስረኞቸ እዲገቡ አርጓቸው
እስረኞችንም አስቦቸው
እቺን አቅራቢ ስወዳት ❤
ያቀረባችሁት ነገር አሪፍ ሆኖ ሳለ ውበት እና ተመስጦ እንዲኖረው ቢያንስ በክላሲካል መታጀብ ነበረበት እና የአቀራረብ ብቃታችሁ ወረድ ብሎብኛል እና አስተካክሉ!?
እሥርኞቺ እዚህ እየተሰቃዩ አዲምትሄ ሣታደርጉላቼው እነተ ለገናበአል ተፍርሥሣቺሁ እምትውሉ ከሆነ ምኞታቺን የሀዘን ውሎ እዲሆንላቺሁ ነው ምኞቴ እራሥወዳጆቺ ናቺሁ አዘታ እሚባል የላቺሁም የኛ አባ ይፍርዳቺሁ
Amen sisitu Ethiopian fetary yetebikat
በር ላይ ያሉት ምንም ስርአት የሌላቸውና የአንድ ቋንቋባለቤቶች ናቸው ከነሱም ብሶ ድሮ የሚሳቅበትን ቋንቋ በአደባባይ ያወራሉ ሰውን ለመተረብ ይጥራሉ ከእንስሳት ተለይተው ከሰው ጋር መኖር የጀመሩት በቅርብ ስለሆነ ቀላል ነው ለመልመድ
ymigrem new mngest yalew ahun nee abiy❤❤❤❤
Wowwww betam new yemiyamirewu wollah allah hagerachinin selam yadrglin
ፍትህ የሥኡዱጂታ ተሠቃየን
ሀገሬ እኮ ውብ ነሽ እማ ግን አደሙሽ💔😢
Ethiopia 🇪🇹 beca new Eritrea 🇪🇷 yechemeral lememetat felege neber
አገራችን በጣም ተለዉጣል
ዋው ሀገራ እዴት ያምራል
ስንት ነው መግቢያው
እሚገርም ነው
አስጎብኝዋ እራሱ አስጎብኚ ያስፈልጋታል
ፈትህ ለሳዉዲ ወገኖቻችን
ወይደስትላላችሁ ባልና ሚስትዳጊ ደሞ ልጅ ሆናችኋል
ፍትህ በሳዉዲ ስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
በጣም ያምራል
አድነት ፓርክ አ /አ የት ነው የምታውቁ ንገሩኝ መሄድ አፈልጋለሁ
ስራ ቦታየን ስላሳያችሁልኝ አመስግናልለሁ።
Megbiyawu snt newu?
ማሻአላህ አገራችን ዉብናት
' ዲያስፖራ' የሚባለው ቃል ቀርቶ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሚለው ቢተካ የተሻለ ነው የሚል አስተያየት አለኝ።
አገሪ ለምልሚ ጠላቶችሽን ያጥፋልሽ
ዲዝቦራን ሰታሰቡ እረ ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ ለሚኖሩ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን 😭😭😭
Way you don’t ask the sawedis instead
Fix the voice !!!! It has a voice issues in the video!
ዶክተር፡አብይ፡ሀገራቺንን።ዱባይ፡እንደሚመስል፡ቅጣት፡ታክል፡ጥርጥር፡የለንም፡አውንም፡ፈጣሪ፡ይርዳህ፡ኢትዮጲያ፡በልጆቿ፡ትኮራለች።
1 ሚሊየን ዲያፖራ ከምትጋብዙ እስር ቤት ምሰቃዩ ወገኖቻችን ብታስገቡ የተሻለ ነበር
11:10 they are wild dogs
ምኒሊክ ቤተመንግስትን አንረሳም
ያምራል
በቅድሚያ ሰላም ናችሁ ቁጥራችሁን በየት ላግኝ ተባበሩኝ እናተን ማናገር እፈልጋለሁ አክስቴ ተጠፋች 35አመት ሆኗታል ተባበሩኝ
አረ እንግባባለን ቆየ ይለቀቅ
ድሃውም እንዲጎበኝ ተመጣጣኝ ቢሆን ጥሩ ነበር
😂😂😂😂ወያኔ እሄን አይቶ ነው አዲስ አበባ ካልገባሁ አለ በነሱ ዘመን አዲስ አበባ ቆሻሻ በቆሻሻ ነበረች እድሜ ለአብይ አስዋበው
1ሚሊየን ዳያስፖራ ከምታስገቡ ሳውዲ እስር ቤት የሚሰቃዩትን በተቀበላችሁ ሱብሀን አላህ ምንም አይመስላችሁ ስደት ላይ ያለነው እንደማንኛው የሰው ልጆች ነን አላህ ይፍረዲ
ወደሽ ነው
ዲያስፓራው ሚገባበትኬቱ ነው ሚገባው ወገኑን ለመርዳት ነው እንጂ ሊጨፍር አደለም የተጠራው የሳውዲ ጉዳይ እስከሚስተካከል ነው ከሳዊዲ ሚሄዱት ከሱዳንና ከግብፅ እያመጡ ሸኔዎቹ ስደተኛ ነን እያሉ እነሱ እየገቡ እስር ቤት ያሉት ወገኖቼ ቁጭ ብሎ እነሱን ነው ሚልኩት ሄደውቤተሰቦቻችንእየገደሉ ነው እስከሚስተካከል ነው የተቃረጠው
@@gemiye.gemiye1832 isiir beet yaalutim ikoo baatiketaachin inigbaa iyaalu naaw.samii Axuu ijiin.
እነዝህ አንዲ አንዲ ኮሚንቶች አልገባችሁም እደዲሥፖርዉ እኮ ወገን ለመርዲት ነዉ እኮ እሚገቡት ሊጨፍ መሠላችሁ
እደ ድሮ አባቶቻችን አሁን ግን ያለ አይመስለኝም
እናንተ እዚህ እስረኞችን እያላችሁ የምታላዝኑ ጉዶች:: አገሩ መስራትን ንቆ መርጦ ከሄደበት አገር የደረሰባቸውን ችግር መወጣት ያለባቸው እራሳቸው እንጂ የመንግስት ችግር ሆኖ መታየት የለበትም
ደሞ አይገርሙም? Internet የሚጠቀሙ እስረኞች🤔
አላማቸው ፖለቲካ እንደሆነ ግልፅ ነው