ዳጊ ሲም ካርድ ከቁመቱ በላይ የሆነውን ነገር በኩሪፍቱ እንጦጦ አገኝ / ከቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 129

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta1225 3 года назад +7

    ሕዝቡን እንዲህ የሚያዝናና ፖርክ ነው ስልጣኔ በማይሹ አካላት ሲተች የነበረው አዘንኩባቸው በሀገሬ ይህንን ማዬት በመቻሌ ደስ ብሎኛል ።
    ቅዳሜ ከሰዓት ዝግጅትና ዳጊን እንዲሁም የፓርኩ ሠራተኞችን እናመሰግናለን።

  • @husniethio2187
    @husniethio2187 3 года назад +69

    እረ ይሄ ቦታ መች ነው ማየው ሀገሬ ልገባ 20 ቀን ቀረኝ ሰላም ግቢ በሉኝ

  • @girmatube551
    @girmatube551 3 года назад +18

    Thank you Dr Abiy for this wonderful amusement park 💚💛❤️. I miss my country to come back and see this park🙏🙏

  • @beyenebisrat4535
    @beyenebisrat4535 3 года назад +3

    Thank you prim minister Abiy for building such a wonderful place talks less but does more he is a man of his words

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube4330 3 года назад +9

    I am going to include this on my next trip to my beautiful country Ethiopia 🇪🇹💖

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ዳጊዬ አንቴ በጣም ጎበዝ ምርጥ ወንድ ነህ ጌታ ይባርክ

  • @Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ

    እኛም ለአገራች ያብቃ በነፃነት የምንዝ ናና ያድርገን

  • @Munayementawochumam
    @Munayementawochumam 3 года назад +5

    ኢንሻ አላህ ከስደት መልስ እንዝናናለን ዳጊ ምታምጥ መሠለህ እኮ ፈረሱ ደረጃውን ሢያልፍ

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 3 года назад +14

    ግሩም ነው ለመሆኑ ስንት ነው የሚያስከፍለው?? ዘመኑን የጠበቀ መዝናኛ ነው።። የሚገርመው ሀገሬ ዘመኑን የጠበቀ መሪዎች ነው የነበሯት።በሁሉም ዘመን ይገርማል! አለምን ያነበበ ብቻ ይገባዋል።።።

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 года назад +1

    ደስሲል አገራችን እደዚ በማማሯ ደስብሎኛል ዳጊ እናመሰግናለን ሁላቹም እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 года назад +4

    ዳጊ ቅመም አይዞህ ወድም ጠንክሪ ጥሩ ስራነው የኔ ማር

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 года назад +3

    ዳጊ ማኛ የቅዳሜ ድምቀት እኮ ነክ ይመችክ እናመሰግናለን በጣም እኮ ነው ፈታ ምታደርገኝ 😀😀😀😀😀😀 እረ እደዚ ምድር ውድ ትሆን አላለም ይመችክ ዳጊዬ

  • @ga3775
    @ga3775 3 года назад +3

    O my God I laugh like crazy thank you Dr Abyei to see beautiful park God bless you God bless Ethiopia

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 года назад +1

    ዳጊየ ቅመም እናመሳግናለ በጣም ኢኮነው ፋታ ምታደርገን ኑርልን እድግህ ባሊልን 😃

  • @kedirseid3730
    @kedirseid3730 3 года назад +3

    ይመችህ ዳጊ

  • @alamnasir9579
    @alamnasir9579 3 года назад +1

    ለምድነው ቀደም ቀድም ምትለው ዳጊ እሱ እረጋ ብሎ እያስረዳህ ሳይጨርስ አተ ቀደም ቀደም ትላለህ በተረፈ ኑርልኝ

  • @lifeofreem651
    @lifeofreem651 3 года назад +2

    ዋው እንዴት ያምራል አገሬ ገብቼ እስከማየው ቸኮልኩ❤❤❤

  • @ያረብፍትህለወገኖቸ
    @ያረብፍትህለወገኖቸ 3 года назад +1

    ሲያምር ባታው ትነዳለህጎበዝስትአመትህነው ስመጣአብረንእንዝናናለንድጋሜ

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr Год назад +1

    ሞትኩ በሳቅ አይ ዳጊ መስታዉቱ በተለይ የቁመቲት ነገር ምን ይደረግ

  • @yesuf4704
    @yesuf4704 3 года назад +1

    ዋው ደሥ ይላል አሣከኝ ወድሜ😁😁😁

  • @fsrdes9656
    @fsrdes9656 3 года назад

    ይመችህ

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 3 года назад +3

    ስላም ስላም እንደገና እባካችሁ ምልእክት የምታስተላልፉልኝ ለኢትዮጵያ እዝብ እባካችሁ ኮቪድ በጣም በብዛት በአገራችን ላይ በዝትዋል በዜህ ሳምንት ውስጥ በአገራችን በጣም በጣም ስለበዛ ማስክን እንዲጠቀሙ እርቀትን እንዲለምድ እጃችውንም እንዲታጠብ በተቻላችሁ ግዜ በዝግጀቻችሁ ላይ መልክት አስተላልፍልኝ እላለሁ ከUSA

  • @genetwa6419
    @genetwa6419 3 года назад

    ዋዉዉዉዉዉ መቼ ይሆን የምናየዉ

  • @caaltuulijtewaahidoo9452
    @caaltuulijtewaahidoo9452 3 года назад +1

    Dagimii 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад +1

    ምን ብየ ልኮምት መፃፍ አልቻልኩም እየሳኩ😂😂😂😂😂ዳጊ ቅመም የቅዳሜ ድምቀት ነህ በርታ

  • @ያረብፍትህለወገኖቸ
    @ያረብፍትህለወገኖቸ 3 года назад +2

    አበሻኮልዩናትበሁሉምነገር አላህሊያበላሻትየተነሱትንቀልብይስጥልን ህሌናቸውይሙለሠበፍቅር በጥሩሀሣብ

  • @hanankarim5074
    @hanankarim5074 3 года назад +1

    Wow likeeeeee

  • @mamaethiotube2667
    @mamaethiotube2667 3 года назад

    ዳጊ ጎበዝ ነህ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +6

    እንዴት ነው የሚያምረው🙄 አሳቀኝ ዳጊ😂😂

  • @nahomnahom5947
    @nahomnahom5947 3 года назад +2

    ዳጊ ይመችህ

  • @jimmatube7652
    @jimmatube7652 3 года назад +1

    Waw

  • @meron7439
    @meron7439 3 года назад +2

    በጣም የሚያምር ፓርክ ነው እንመጣለን

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 года назад

      አላህሀገራችንንሰላምያድርግልንከፍትበልልን

  • @heymeheyme4943
    @heymeheyme4943 3 года назад

    በጣም ያምራል

  • @mahratsmahrats653
    @mahratsmahrats653 3 года назад

    ዋው ዳጊ

  • @lovelulay8892
    @lovelulay8892 3 года назад +1

    😂😂😂😂😂ወይ ዳጊ ማትኩ በስሃቅ🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @weynwabel8756
    @weynwabel8756 3 года назад

    Wey dagi mtaski saw eko nh swdki 😘😘😁😁😁😁

  • @selamyiunhaile1871
    @selamyiunhaile1871 3 года назад

    ስንት ነው ሙሉ ዋጋው የምታውቁ

  • @rahimhallhj898
    @rahimhallhj898 3 года назад

    ያምራል

  • @tedemane8966
    @tedemane8966 3 года назад

    ዋው

  • @hananyoutube2886
    @hananyoutube2886 3 года назад +3

    Eski dagin yemetewdewt like aregug degemo ereguz nege amereog new

  • @fahdyassin1317
    @fahdyassin1317 3 года назад +1

    ረዥሙ

  • @jimmatube7652
    @jimmatube7652 3 года назад +1

    Mar

  • @እሙሙባረኮ
    @እሙሙባረኮ 3 года назад +1

    ዋው መዝናኗው በጣም ደስ ይላል ግም ምን ዋጋለው ህዝባችን እየሞቱ ነው

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 года назад

    ምንዋጋ አለው ሀበሻ ምቀኛ አያልፈልሽ ሀሲዲነው ያፈረሱትየለ

  • @huleyeayele8729
    @huleyeayele8729 3 года назад

    Wow

  • @beshirbeshir1626
    @beshirbeshir1626 3 года назад +1

    በጠም ደስ ይለል።

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 года назад +4

    ወገብ ያለው ከጭን መካከል ሆነ እንዴ😂 ወይኔ ወገቤ ለሳምንት እግሬን ከፍቼ ነው
    የምሄደው አላለም😝

  • @youtobe8685
    @youtobe8685 3 года назад

    ክክ ወይ ዳኪ ምርጥ ልጅ

  • @عبداللهنور-ز7د
    @عبداللهنور-ز7د 3 года назад

    ክፍያዉ ስንት ነዉ

  • @saramakhoul5483
    @saramakhoul5483 3 года назад

    Waw dagiye mashala betam naw dase yemilaw engidih wod hagerachin sinmeta enmetalen

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ Год назад

    ዳጊ ቦረቅክ
    እንጦጦ አአ አስረስቶ ሌላ ሀገር ያስታውሳል
    ሀዋሳ
    አርባምንጭ
    ምናፍቃቸውን ከተሞች ሁሉ አስረስቶኛል
    የእግር መንገዱ እርዝመት እያወሩ ሲሄዱ ወግ ያስጨርሳል
    እያሰብ ሲሄዱ ሀሳብ ያስቋጫል....

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 года назад

    ምላስ ብቻ ምን ወገብ አለህና ነው አስሬ ወገቤ የምትለው??

  • @ZeiedTube
    @ZeiedTube 3 года назад

    አምር ኢቶቢያ አምሮበታል

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 года назад +1

    ዶክተረ አብይ ይፈቀዲልኝ መጥቸ ሱቅ እዲከፈት እግቢ

  • @monahankalhbkerlylamlkylm4294
    @monahankalhbkerlylamlkylm4294 3 года назад +1

    አራትአመትሙሉከቤትወጥችአላዉቅምአገሬእያለሁመዞነበርምወደዉእናምመዳምእኛአገርመዝናኗያለአይመስላትም

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ዳጊየ የቅዳሜ አድማቅ

  • @heymeheyme4943
    @heymeheyme4943 3 года назад +1

    የት ነዉ?

    • @እስኬየቃል
      @እስኬየቃል 3 года назад +1

      እንጦጦ

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад +1

      እጦጦ አድስ አበባ አገራችን እኮ እድገት ላይ ናት ሰላሙን ያውርድልን ፈጣሪ

  • @biniyambirega7567
    @biniyambirega7567 3 года назад

    አይ የቁመት ነገር ዳጊ የኔን አላውስህ አይቻልም። በሳቅ ልፈነዳ ነው ሀሀሀሀ

  • @lubabaali157
    @lubabaali157 3 года назад

    👍👍👍

  • @huligebimediy1167
    @huligebimediy1167 3 года назад

    ክክክክ ደጊ በሳቅ ነዉ የዝናያኝ

  • @ተምሬአሊ
    @ተምሬአሊ 3 года назад +3

    አተምተዚናናእኔም..እማዳም. ኩሽናሁኔአይሀለሁ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 года назад

    አዲረሱልኝ እባካችሁ

  • @samiradesalegnyoutube7746
    @samiradesalegnyoutube7746 3 года назад +2

    ዳጊ 😂😂😂🤣🤣🤣🤣👈👍👍አቦ ይመችሽ

  • @sirfashm7480
    @sirfashm7480 3 года назад

    እኔምአገሬገብቼእልጄጋርእዳተበተዝናናሁ

  • @user-yj7ui
    @user-yj7ui Год назад +1

    😅😅😅😊😊😊

  • @ደወልትዩብDewelTube
    @ደወልትዩብDewelTube 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @m.s.f1683
    @m.s.f1683 3 года назад

    የትነው በአላህ ውይ ሲያሰፍራ

  • @meron7439
    @meron7439 3 года назад

    የዳጊን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምንጠብቀው ።

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад

      ስወደው ኮፊደሱ😁እዳልኩ ፕሮ ያልቃል

  • @ritamame5433
    @ritamame5433 3 года назад

    ውይ ዳጊ ለካ በጣም ጨቅጫቃ ነክ

  • @takkoushcell5864
    @takkoushcell5864 3 года назад

    🥰🥰🥰

  • @leulhabtu1344
    @leulhabtu1344 3 года назад

    Eidagy telateben weyaw

  • @zamzamzamzam2720
    @zamzamzamzam2720 3 года назад +1

    💚💚💚💚😂😂😂😂😂❤️❤️❤️

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ወይ ዳጊ እየዘለልክ ታያለ መስተወት ክክክክ

  • @hhshdhhdjd7434
    @hhshdhhdjd7434 3 года назад

    ባሌ

  • @saraabey1480
    @saraabey1480 3 года назад

    kimim biyalew dagei yimchik

  • @classymobiles1989
    @classymobiles1989 3 года назад

    😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘

  • @cvf5013
    @cvf5013 3 года назад +1

    ማሻአላህህ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 года назад +1

      ኩሪፍቱ ሢያምር ዋው ዳጌ አሥጉበኝ እሥከምመጣ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 года назад

      ዳጌ መሪት ሣምክ ፈታ አደረከኝ

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад

      @@adamcell5290 😁ሆ አስበሽዋል እኔ ፈረስ እፈራለሁ እኳን እላይ ልሰቀል

  • @hhshdhhdjd7434
    @hhshdhhdjd7434 3 года назад

    😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘🌹🌷

  • @namename2997
    @namename2997 3 года назад

    አይይይ ዳጌ መስታወቱዋ አሰቃየችህ አ ክክክክክክክክክክክክክክ

  • @aynalemgerma7057
    @aynalemgerma7057 3 года назад

    yameral

  • @timr6801
    @timr6801 3 года назад

    😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @dere_tube
    @dere_tube 3 года назад +1

    ፌመስ እኮ ነሽ ዳጊ ማኛዉ

  • @Munayementawochumam
    @Munayementawochumam 3 года назад

    አረ በሳቅ 😜😜😜😜😜😜

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 3 года назад

    ክክክክክክ

  • @semutub7343
    @semutub7343 3 года назад

    በጣም ያምራል ግን ጫካዉ ያስፈራል

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr Год назад

    ዉይ ዳጊ ዝነጣ 100%

  • @ጦይባጌታሁን
    @ጦይባጌታሁን 3 года назад

    ዳጊ ባየር ላይ ጢንጢዛ መስለ

  • @fantudaba9744
    @fantudaba9744 3 года назад

    Hahahahaha I die to laugh. Gerume e leje neh. I admire you.

  • @kuwaitkuwait2665
    @kuwaitkuwait2665 3 года назад

    L

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 года назад

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹..
    ....
    .

  • @yasminyasmin7934
    @yasminyasmin7934 3 года назад

    Kkkkkk😅😅😅😅😅😆😆😆😆😃😃😄😄

  • @tigistwase8024
    @tigistwase8024 3 года назад

    Demtseh eyeselele eyeselele meta🤣🤣😂

  • @ushernkanyani3369
    @ushernkanyani3369 3 года назад

    Yamihral wwww dag

  • @عبدوسيد-ب9و
    @عبدوسيد-ب9و Год назад

    kb

  • @ተምሬአሊ
    @ተምሬአሊ 3 года назад

    ዳጊአቤትጭቃኔ

  • @noelgemechis2719
    @noelgemechis2719 2 года назад

    Ye chapaw guday new ingi inemeta never

  • @lubabaali157
    @lubabaali157 3 года назад

    Kkkkkk

  • @joneyywo8553
    @joneyywo8553 3 года назад

    Ante mutecha 😅

  • @oromotititube719
    @oromotititube719 3 года назад

    Kkkkkkkk wayi dag

  • @janiefada3190
    @janiefada3190 3 года назад

    😂😂😂😂😂😂