ማርገዜን ስነግረው ደነገጠ | ፍቅርሲዘምን አፍቅሬዋለሁ | ምነው ባልተወለደች ተብዬ አውቃለሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2024
  • ማርገዜን ስነግረው ደነገጠ | ፍቅርሲዘምን አፍቅሬዋለሁ | ምነው ባልተወለደች ተብዬ አውቃለሁ
    #ethiopia
    ‪@seifuonebs‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@donkeytubeacademy‬ ‪@manyazewaleshetu‬ ‪@WECHEWGOOD‬ ‪@EgregnawMedia‬ ‪@marakiweg2023‬ ‪@EyohaMedia‬ ‪@medlot‬
    የተለያዩ መረጃዎችን በ 0977-74-75-76 ያድርሱን

Комментарии • 105

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 6 месяцев назад +7

    እመዋ የቀረነጨረ ጭንቅላት ያላቸው ሰዎቹን መስማት በፍፁም የለባችሁም ሄሊ ቆንጆ ነሽ ምንም አልጎደለብሽም ስወድሽ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 месяцев назад +29

    ኮንፊደንስዋ ደስ ይላል ምንም አይጎልሽም ከሁሉም እኩል ነሽ እግዚአብሄርን አመስግኚ

  • @user-bb2tr6mi5z
    @user-bb2tr6mi5z 6 месяцев назад +5

    ማሽአላህ ጎበዝ አላህ እንዳሻው ነው የሚፈጥረው፣ ሰው ፈልጎ ከፈለገው ብሄር እንደፈለገው መልክ አይሆንም ይሄ የፈጣሪ ስራ ነው፤

  • @GetnetEndale-vm3nv
    @GetnetEndale-vm3nv 6 месяцев назад +8

    አንቺ በጣም ድንቅ ነሽ። ጌታ ውብናድንቅ አድርጎሽ ነው የፈጠረሽ። ሔሌ በጣም ፍቅር ነሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettywollie8424
    @bettywollie8424 6 месяцев назад +11

    ጠያቂዉ በጣም ይቀርሀል አለመናገር የፈለጉትን ማስገደድምን ይሉታል ?

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 6 месяцев назад +4

    የሰው ልጅ ግን ክፋ ነው ወላሂ በአላህ ስራ አትግቡ ፈጣሪያችሁን ፍሩ ምንም ይሁኑ የሰው ልጅ ናቸው😢😢😢😢😢😢 አንች ደግሞ ምንም አያንስሽም ከማንም አታንሽም አይዞሽ❤

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 5 месяцев назад +1

    የኔ ውብ ፈጣሪ ይባርክሽ ፈጣሪ አይሳሳትም የፈጠረሽን ሁሌ አመስግኚ የኔ ውብ የሰውን ተይው እማ

  • @Ultragearluffy
    @Ultragearluffy 6 месяцев назад +9

    ጠያቂው ምን ሆነህ ነው ግን??? ስለነበረችብት ቤተሰብ መናገር ካልፈለገች ምናለ ባትጨቅጭቃት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 6 месяцев назад +4

    ጋዜጠኛው ግን የሙያ ስነምግባር የለህም ስውን የማይፈልገውን ጥያቄ አትጠይቅ ከሌሎች በሳል ጋዜጠኞች ተማር ከልጅቷ እራስ ብዙ መማር ትችላለህ ስርአት ያዝ ስውን አታሽማቅ

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 6 месяцев назад +6

    ያጠምድሻል ወደ ሃይማነቱ ፍቅር ስዝም ባታገኝው ይሻለሻል

  • @eyobkidane8567
    @eyobkidane8567 6 месяцев назад

    you are so sweet I love your confidence God bless you

  • @user-du7ge8nb7n
    @user-du7ge8nb7n 5 месяцев назад

    ሰው ብዙ ያወራል የፈጣሪሽ ስጦታሺ ነውአመስግኝ

  • @fayamulugeta7904
    @fayamulugeta7904 6 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 5 месяцев назад

    ጌታ አብዝዝቶ ይባርክሽ :አንቺ ጥበበኛ ልጀ ነሸ,;❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @Keren-health
    @Keren-health 6 месяцев назад +1

    She is Genuine i appreciated Her…………

  • @user-qx9tv3fh7o
    @user-qx9tv3fh7o 6 месяцев назад +1

    ጠያቂው እጅግ በጣም ደስ የሚልጅ ነው

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 6 месяцев назад

    ባትወለድ ይሻላል ያለችሽ ሴት እግዚአብሄርን አታውቅም ማንም ሰው እግዚአብሄርን እንዲህ ፍጠረኝ ብሎ የተፈጠረ የለም እግዚአብሄር በፈጠረው ፍጥረትም ማንም
    አፉን መክፈት አይችልም አንቺ የእግዚአብሄር ድንቅ ፍጥረት ነሽ አይዞሽ የኔ እናት::

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 6 месяцев назад

    wow wow

  • @lubabaahmed4844
    @lubabaahmed4844 5 месяцев назад

    ሳህ ትክክል እህቴ አይዞሽ ሰው ብዙይላል

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 6 месяцев назад

    አይዞሸ እደዚህ ያሉሸ ሰውዎች ንስሀ ካልገቡ ከፈጣሪ ከባድ ቅጣት ይጠብቃቸዋል

  • @abebazeru1023
    @abebazeru1023 6 месяцев назад

    ጎበዝ ነሺ የኔጆ በርች ሁሉምየፈጣሪስራነዉ ከማንምበላይትሰሪአለሺ በርች

  • @ZainabZaina-fn7km
    @ZainabZaina-fn7km 6 месяцев назад

    ❤❤❤yene marrrr

  • @melektube
    @melektube 6 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛው ትክክለኛ ያልሆነ ጥያቄ አታንሳ እንዴት ስንት የፍቅር ጓደኛ ጋር ነበረሽ ተብሎ አይጠየቅም ለሴትም ለወንድም ስህተትነው ለሌላ ሰውም ስትጋብዝ እንዳትጠይቅ

  • @user-es6cm8qh9v
    @user-es6cm8qh9v 6 месяцев назад

    ፈጣር ይባርክሽ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 5 месяцев назад

    በጎበዝ ነሽ ጎበዝ አንች ጠካራ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 5 месяцев назад

    ሄለንዬ ፍቅር እኮ ናት በራስዋ የምትተማመን ቆንጅዬ ልጅ።

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu 6 месяцев назад +3

    የኔ ቅመም ስወድሽ ድር ትይ ቆንጅዬ ነሽ ፣😍😍😍😍😍

  • @user-fi1xu6yh7x
    @user-fi1xu6yh7x 6 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ አብሽራ

  • @zewdneshtesfaye1917
    @zewdneshtesfaye1917 6 месяцев назад +1

    ምን አይነት የወረደ ጥያቄ ነው የምትጠይቃት ከፍላጎቷ ውጭ ለምን ትጠይቃታለህ ለወደፊቱ ተጠያቂ እንደምታጣ አትጠራጠር ሰው እኮ ተገዶ መጠየቅ የለበትም ብስለት ይጎልሃል ከዚህ ቀደም ሌላ ሚዲያ ላይ የተጠየቀቻን ጥያቄ መደጋገም ምንም አስፈላጊ አይደለም

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g 6 месяцев назад +3

    Beautiful lady ❤❤❤ very confident!

  • @user-bw4dn7ti8w
    @user-bw4dn7ti8w 6 месяцев назад

    ለኔስ ከሁሉም መዲና ቴዲዬ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fd6zs4lu7q
    @user-fd6zs4lu7q 5 месяцев назад

    Yene konjo enkuan tefetershi gena bzu tarki tseralesh

  • @rahmatidrees-ds9fy
    @rahmatidrees-ds9fy 6 месяцев назад +1

    Liju siyastelah eeeccc min indezih ayinet tiyakenew yemit teyikaw

  • @user-hl9of5wd3d
    @user-hl9of5wd3d 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @tamireerafeera3917
    @tamireerafeera3917 6 месяцев назад

    Yene xefach ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 6 месяцев назад +3

    ሠውየው ምንአይነትአጠያየቅነው ቤተሠብ ለማራራቅ ሚሥጢራዊነገርጥየቃ

  • @yimenasumenigstu8648
    @yimenasumenigstu8648 6 месяцев назад +1

    ንግግራ ጐበዝ ነች ከጠያቂው በተሻለ ቦታ ተቀያየሩ

  • @user-zs4vp1bt6e
    @user-zs4vp1bt6e 5 месяцев назад

    ቅመሞ ነሽ በረቺ።

  • @HawiMamo
    @HawiMamo 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @BaryaAbebe
    @BaryaAbebe 6 месяцев назад

    Melkam konjya lej

  • @user-xt8ye2dx5x
    @user-xt8ye2dx5x 6 месяцев назад +1

    ከሁሉም እኩልነሽየኔቆጆ

  • @jdjjrr3003
    @jdjjrr3003 6 месяцев назад +3

    አጠያየቅ አያምርም

  • @user-mx5pf7ss1t
    @user-mx5pf7ss1t 6 месяцев назад

    enda

  • @eexx2236
    @eexx2236 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BaryaAbebe
    @BaryaAbebe 6 месяцев назад

    Men honhale b geta

  • @user-py5sx7dc7i
    @user-py5sx7dc7i 6 месяцев назад

    Knjynes❤❤

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 6 месяцев назад

    ወይኔ ደስ ስትል ደሞ ደስተኛ ነች

  • @user-is7vi8qo4g
    @user-is7vi8qo4g 6 месяцев назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 6 месяцев назад

    Yekumet mater minim aydel yeaymiro mater new chigir berchi ehite

  • @FjfjfiJcjfjjr
    @FjfjfiJcjfjjr 6 месяцев назад +2

    ፍጥጥ ያለጥያቄ ይደብራል

  • @user-dq6jj8sp9s
    @user-dq6jj8sp9s 6 месяцев назад

    ኧረሸምነው የማትፈልገውንነገርአጠይቃትሆ

  • @user-mf5mo7eh8q
    @user-mf5mo7eh8q 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂❤❤

  • @MominaGobe
    @MominaGobe 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @oilyadmegersa4136
    @oilyadmegersa4136 5 месяцев назад +1

    ከማንም አታንሺም ምንም እዳይሰማሽ

  • @user-dz9xb6wr3q
    @user-dz9xb6wr3q 6 месяцев назад +3

    ይሄ የሚያስቅሽ ሳይሆን ንስሃ ግቢ አደጋ ላይ ነሽ ሞያ እንዳይመስልሽ ተመለሺ

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g 6 месяцев назад

    ሰላም ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 6 месяцев назад

    ሠው፡ ማጣላት፡ ነው ፡ የያዝከው ? : ስለ ቤተሰቧቿ : ጥሩ የራስ መተማመን፡ ይታይባ ል ፡ ሔለን : ጎበዝ

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c 6 месяцев назад +1

    ወንድም ምን ማለት ነው የማትፈልገውን ለምን ትጠይቃለህ

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n 5 месяцев назад

    ምን አይነትጠያቂ ነው ደሞ ቆሎ ታይም ስም ብቻ ቆሎው አሸንኳን አበስርአተ አልቀነበም ሂ ኢዝ ናት ፕሮፈሽናል

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalamGeetachaw
    @KalamGeetachaw 6 месяцев назад

    8😮😮😮

  • @taibahhassan1036
    @taibahhassan1036 6 месяцев назад

    Miskiin

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j 6 месяцев назад +1

    ውይ ባለዩትዪበሩ ግን አስተካክል አጠያየቅ ላይ

  • @RozamohmmedROZAMOhmmed
    @RozamohmmedROZAMOhmmed 6 месяцев назад +2

    አንተ ልጅ ምን አጠያየቅ ነው ይደብራል

  • @senyet6722
    @senyet6722 6 месяцев назад +1

    ኮፊደስሽ ደስ ይላል በርቺ

  • @teg22345
    @teg22345 6 месяцев назад

    The guy asking too much personal questions 🤔

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 6 месяцев назад

    Feker.sizem.kagegnesheu.alekelesh

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 6 месяцев назад +1

    ዳቦቋሎ ታይምስ የላችሁም? 😂😂😂

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 6 месяцев назад

      አለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aburidwan6831
    @aburidwan6831 6 месяцев назад +1

    ልጂቱ ማቲያስን ንቃዋለች

  • @asfghadfff5140
    @asfghadfff5140 6 месяцев назад

    Yna kmeme❤❤❤

  • @fikadukebede5942
    @fikadukebede5942 5 месяцев назад

    ጠያቂው ገና ይቀርሀል ጋዜጠኛም አይደለክም ተሰጦም የለክም ታሳዝናለክ ታናድዳለህም ለምንድ ነው ሽጉጥ ይዘህ የማትጠይቀው ኢቲካልም አይደለህም ብቻ ልጅቷ በብስለትም በኮንፊደንስም ትቦንስሀለች።

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 6 месяцев назад

    ይች ቅመም ስወዳት

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 6 месяцев назад

    አተ ምድያ እሚመጥን ወሬ አውራ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 6 месяцев назад

    ቆንጂየ ቅመም እኮ ናት

  • @user-rd9fh6qu7z
    @user-rd9fh6qu7z 6 месяцев назад +2

    አሮጊት ትዋሻለይ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 6 месяцев назад +2

    ጋዜጠኛው ግን አጠያየቅህ ይደብራል አስተካክል

  • @user-ff1vd1zs9y
    @user-ff1vd1zs9y 6 месяцев назад

    ሠውየው ግን ጤነኛ ነው

  • @LemlemYikalo-fx9ml
    @LemlemYikalo-fx9ml 6 месяцев назад

    የጋዜጠኛ መሀበር እንዳይከሱህ ቀሽም

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 6 месяцев назад +2

    ደስ ትላለች እርግት ይለች ቃልዬ የምትባለዉን ስጠላት😅

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 6 месяцев назад +2

      😂😂😂ብትጠ ያት ምን ታመጫለሽ ???

    • @HappyAntenna-em7qo
      @HappyAntenna-em7qo 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂ወይኔ ሞትኩ ኧረ ተይ አትጥያት

    • @user-om9hb8lr3l
      @user-om9hb8lr3l 6 месяцев назад +2

      ውይ አይገርምሽም ምኗ ሲቀነስ ጠላሻት አልጠላሻት

  • @user-ti8hq2yx2t
    @user-ti8hq2yx2t 5 месяцев назад

    አውቃታለው በጣም ታታሪ ናት ሁልግዜ ሳቂታ ደሰተኛ ነች ሄሉ

  • @FantahunTade
    @FantahunTade 6 месяцев назад

    ምን ጉድ ነች

  • @user-rd8cm2ro4y
    @user-rd8cm2ro4y 6 месяцев назад

    ምን አይነት አጠያየቅ ነው ምን ማፈርያ ነህ ሰውን ማበላለጥ ያተ ሰብስክረይብ ሁለተኛም አልገባ በቻናልህ ኢጭ👊

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o 6 месяцев назад

    እድሜ ከማቲያስ አንቺ ትበልጪዋለሽ እሱ 25 አመቴ ነው ሲል ሰምቼዋለው ዜና ጆከር ላይ በሚሰሩ ጊዜ

  • @user-ds5tg9hq4i
    @user-ds5tg9hq4i 6 месяцев назад

    ጋዜጠኛ ጠላሁ

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 5 месяцев назад

    ጋዜጠኛው ግን ታሣፍራለህ መናገር ካልፈለገች ለምን ታሰገድ የታላህ አሣፋሪ

  • @fikadukebede5942
    @fikadukebede5942 5 месяцев назад

    ደነዝ አናደድከኝ ከምር ጠያቂው አፍህን ነበር በሸማ ማሰር ውይ ደግሞ አንተን ብሎ ሸማ ሾው። አሉባልታ ነው እንዴ የምትጠይቀው ብቻ አትችልም።

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n 5 месяцев назад

    ጠያቂ ጋዘጠኛ ነህ ወይስ ፖሊስ ነህ ነውር ነው ለምን የለፈውን አንድትደጋግም ታስገድዳታለህ

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 6 месяцев назад

    Amelekatewa ena self confidensua des yelal

  • @user-kk1cn4th5b
    @user-kk1cn4th5b 6 месяцев назад

    የማትረባ ነህ

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 6 месяцев назад +1

    አንተ ጋዜጠኛ ስታስጠላ የማይጠየቅ ነገር አትጠይቅ

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 6 месяцев назад

    እንዳታረግዢ ምን ልትፈጥሪ ነው

    • @ethiopiaagere5699
      @ethiopiaagere5699 6 месяцев назад +1

      ኧረ አይባልም ፈጣሪ ይቅር ይበላቺሁ 😢

    • @RozamohmmedROZAMOhmmed
      @RozamohmmedROZAMOhmmed 6 месяцев назад +1

      ምን ይውጣለታል ደግሞ አይባልም ባሌጌ ልጃ ታ አርፈ ነች

    • @user-hf8tz9xo9b
      @user-hf8tz9xo9b 6 месяцев назад

      Aybe

    • @tigist9810
      @tigist9810 6 месяцев назад

      @@ethiopiaagere5699በፈጣር ስራ ባንገባ መልካም ነው

  • @yeshewasemeru3041
    @yeshewasemeru3041 6 месяцев назад

    በጋዜጠኛው ድድብና ተናድጄ ሳልጨርስ ተውኩ። stome head. Why she went to him.

  • @hawahosin1217
    @hawahosin1217 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤