የበገና ትምህርት፡ ትዝታ/ዋኔን ቅኝት - ክፍል 2 - ርግብና ዋኔን
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- ትዝታ/ዋኔን ቅኝት: ክፍል 2 - መዝሙር 1
ርግብና ዋኔን
-------------------------------------------------------------------------
ከዚህ በፊት በቻናላችን የተላለፉ ተከታታይ የበገና ትምህርቶች ሊንካቸውን እነሆ
የበገና ትምህርት ክፍል 1፡ መግቢያ
www.youtube.co....
የበገና ትምህርት ክፍል 2፡ ሰላምታ ቅኝት
www.youtube.co....
የበገና ትምህርት ክፍል 3፡ የጣት መልመጃ
www.youtube.co....
የበገና ትምህርት ክፍል 4፡ ድምጽና ዜማን መለየት
www.youtube.co....
የበገና ትምህርት ክፍል 5 ፡ ሆዴ ልመድ
www.youtube.co....
የበገና ትምህርት ክፍል 6 ፡ በጌቴ ሴማኒ
www.youtube.co...
የበገና ትምህርት ክፍል 7 ፡ በመስቀል ተሰቅሎ
www.youtube.co...
የበገና ትምህርት ክፍል 8፡ አባታችን ሆይ
www.youtube.co...
የበገና ትምህርት ክፍል 9፡ ስለ ስደት
www.youtube.co...
የበገና ትምህርት ክፍል 10፡ ስለ ዳግም ምጽአት
www.youtube.co...
የበገና ትምህርት ክፍል 11፡ ሰላም ለማርያም
www.youtube.co...
------------------------------------------------------------------------------------------------------
የበገና አስተሳሰር ክፍል 1
www.youtube.co....
የበገና አስተሳሰር ክፍል 2
www.youtube.co....
የበገና አስተሳሰር ክፍል 3
www.youtube.co....
አምላከ ቅዱስ ዳዊት አገልግሎታችንን ይባርክልን!
ውይ ልዩ ዝማሬ ነው። እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሰላምታን ስጨርስ አጠነዎለሁ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
እእናመሰግናለን. እግዚያብሔር ይባርክልን.
በጣሞ ወብ ነው.
ዝማሬ መልአከ ያሰማልን.
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
kalehiwot yasemaln memhrachin!
በእውነት ይህ ትምህርት አሰጣጥ እጅጉን ልዬ ነው። ከዚህ በፊት አይቼ አላውቅም።
እያንዳንዱ ነገር በግልፅ መከታተል እንዲቻል ሆኖ ነው የተዘጋጀው።
ይሄ አጋጣሚ ተከፍቶልኝ ሰላምታን እንኴ ካላሻሻልኩ ስንፍናው የኔ እንደሆነ ግልፅ ይሆንብኛል :) :) :)።
ልጆቼ የጨቀጨቁኝ ነው መምህር አንድ ቀን ልጆቼን ያስተምሩልኛል።
ቃለ ህይወት ያሰማዎት
zemare melaket yasemalen tsegawen yabzalen betam astemari nw yeketlubet abatachen
ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡ በእድሜ ፡ በጤና ፡ በደስታ ፡ ያኑርልን። በእውነት ፡ ለለማጅ ፡ ትልቅ ፡ እርዳታ ፡ ነው። በበለጠ ፡ ቀለል ፡ ባለ ፡ መንገድ ፡ ለለማጅ ፡ የሚሆን ፡ ዘዴ ፡ እንደምትጨምሩልን ፡ በፈጣሪ ፡ ተስፋ ፡ አደርጋለሑ።
ጓሽ አጠናዋለው ዝማሬ መላእክትን ያስማልን።
kalehiwet yasemaln mebhre!!!!!!!!!!!
በብርሃን ፀዳልን ልቀቀው
Mare melayikt yasemaln kekidus dawit bereket yasatfln
እንኳን በደህና መጡ መምህር ። ስጠብቆት ነበር ።በራሴ ስሞክር ያልገባኝን የማስተካክለው በእርሶ ትምህርት ነው። ፀጋውን ያብዛልዎ ። በእኛም ይደርብን።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ መምህር
በጣም ደስ ይላል፡፡ እኔ ገና ሰላምታ ላይ ብሆንም፡፡
ቃለህይወት ያሰማልን! የመጋቢ ስብሀት አለሙ አጋን የሰላምታ መግቢያን ክነ ቁጥሩና እርፍታው ቢያሳዩን ክምስጋና ጋር፡፡
ቃለህይወት ያሰማልን
Egezer yestelen eregem yagelegelot zeman yadelelen
እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ወደ እኔ ቤት ጎራ በሉ እና እንማማር
❤❤❤❤
Sent Birr new Yante Begena
ሰላም ላንተ ይሁን መምህሬ ሚስተካከል ነገር ካለው ቢታይልን በድጋሚ ተወዛግቤ ነው
Yes 🤚 you are doing great weekend 😢😢😢
ችግር ያለበት ነው ያንተ ስእል 😮ሕ ወደ አለማቀፉ የወንጀል እና ህግ ወይንም 😢
ውድ መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሀብተ ዳዊትን ዝማሬ ያሬድን ያድልልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
እደ ሁልግዜው ቀጣዮን ቪድዮ በጉጉት እንጠብቃለን
❤
መምህር በገና መግዛት አፍልጋለሁ ስንት ነው? 🙏
dada
መማር እፈልጋለሁ
አሁን አለኝ ያጠናሁት ነው ግን ዜማው ይከብዳል
ሰላም ለርዕሶ መምህር ስልክ ቁጥሮትን ፈልጌ ነበር ወይም አድራሻ በገና ፈልጌ ነው ከይቅርታ ጋር
011 8 10 61 44
hi
ሰውዬ ተረጋግተ ሰራ
Besnesrat ateykim ende kbr ynursh enji
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማዎት