ኢትዮጵያ ብለህ ከተነሳህ አትሸነፍም (ሻለቃ ሀይሌ ገ/ስላሴ) ያሸነፈው ፈጣሪ ነው (ቴዎድሮስ ሽፈራው) | ወቅታዊ ዝግጅት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • #NahooTV #NahooWektawi #HaileGebrselassie
    ኢትዮጵያ ብለህ ከተነሳህ አትሸነፍም (ሻለቃ ሀይሌ ገ/ስላሴ) ያሸነፈው ፈጣሪ ነው (ቴዎድሮስ ሽፈራው) | ወቅታዊ ዝግጅት
    Watch more on www.thenahootv...
    / nahootv

Комментарии • 87

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 3 года назад +15

    ሻለቃ ሀይሌ እና አቶቴዲ ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነው ወንድሞቼ እግዚአብሔር አባት ይባርካችሁ ያብዛላችሁ ትውልዳችሁ ይባረክ 🙏🏽🙏🏽

    • @arlomusa1400
      @arlomusa1400 3 года назад

      Sorry to be so off topic but does anybody know a method to log back into an Instagram account..?
      I was dumb forgot my account password. I appreciate any assistance you can offer me

  • @shallom8897
    @shallom8897 3 года назад +1

    ይገርማል የእግዚአብሔር ክንድ እንደሆነ የሚዋጋው ሁሉም ሰው ሲያይ እንዴት ደስ ይላል። አቤት ያ ሁላ ትብታብ የዘንዶ system የእግዚአብሄር እጅ ሲፈታው ማየቴ

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 3 года назад +1

    አሜን ያሸነፈው እግዚአብሔር ነው መከላከያን በጣም እናመሰግናቸዋለን ከልብ ስለንፁ ፍቅራቸው ልባቸውን አይቶ ይሽንፍው እግዚአብሔር ነው 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    የአገር ኩራታችን ሀይሌ የምወድህ እድሜ ይስጥህ

  • @misekertekeste3403
    @misekertekeste3403 3 года назад +11

    ጋሽ ሀይሌ እና ጋሽ ቴዲ
    ኢትዬጲያዊነታችሁ ደማቅ ፣
    አኩሪ ፣ ከውስጣችሁ ሌላው
    ጀግኖቻችን ናችሁ አንኮራባችሀለን!! ረጅም እድሜ ፣ጤና ይስጣችሁ።

    • @danielgetahun2675
      @danielgetahun2675 3 года назад

      እቺ ጀግና ሴት በላይ ዘለቀን ነው የደገመችው
      እናመሰግናለን

  • @damtewmekke2659
    @damtewmekke2659 3 года назад +3

    ሀይልሻ እና ቴዲ አንደበታችሁ ማር ነው ኑሩልን

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq 3 года назад +5

    ኢትዮጵያ ብሎ መነሣት ሳይሆን ለኢትዮጵያዊያን በቅን መስራት ነዉ ዋናዉ። 🇪🇹

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 3 года назад +1

    Hyile man of our planet we love you !!!

  • @meronbekele1878
    @meronbekele1878 3 года назад

    ጀግናው ሀይሌ

  • @johnf906
    @johnf906 3 года назад +2

    War is unnecessary but sometimes it brings unexpected solutions for chronic problems in society.
    Our generation is blessed to see and testify The second ADWA victory that brings true unity, the eradication of ethnic divisions, the elimination of Envy politics, the beginning of democracy and True Ethiopianism. Must be celebrated every year!!!

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 3 года назад +1

    እዉነት ነዉ ሁሉን ማረግ የሚችለዉ ፈጣሪ ነዉ የኛ አምላክ አገሩ በሰማይ ነዉ ቢረፍድም አይቀርሞ ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን

  • @melatwolkeba7337
    @melatwolkeba7337 3 года назад +2

    Great Athlete with great personality, we love and respect you # Shaleka Haile Gebereselassie.

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 3 года назад

    Haile and Teddy thank you for share 🙏

  • @zenidemisse7187
    @zenidemisse7187 3 года назад

    ደስ የሚል ሀሳብ ምክር ነዉ ዉይይታቹን በአድናቆት ነዉ የተከታተልኩት እናመሰግናለን

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 3 года назад

    Exactly!the God of Ethiopia win these horrible battles! Thank you father.

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 3 года назад

    Wow tikikl 👍👍👍👍👌👌👌

  • @ehetemichael4560
    @ehetemichael4560 3 года назад

    ህይሌ እጅግ እንወድሃለን እውነት ነው ሀገሬን አትንኩ ለናንተ ይብስባችሃል በልልኝ

  • @alemtsehayyaregal6692
    @alemtsehayyaregal6692 3 года назад

    ውይይቱ በጣም የሚደገፍ ነው በርቱልን

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 года назад

    ኢትዮጵያ ወስጥ የብሔር ልዩነት ካንስር ካልተወገደ አሁንም እንገዳደላለን መላው ኢትዮጵያ በአንድ ባንዲራ ስር መተዳደር አለብን ክብር ለሃይሌ እና ለቴዲ

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 года назад

    ተባረኮ እግዚአብሔር ይሞላላችሁ

  • @የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ

    ኃይሌ እግዜር ብዙ ነገር እድሎሃል ተጠቅመህበታል ። ለምታደርገው በጎ ስራ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያን ሕዝብ በሩጫህ ብቻ ሳይሆን በአለም ያሳወቅህው በገንዘብሕም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ከፍተኛ ውለታ እያደረክለት ነው። ሀለታችሁም በጎ ስራችሀን ግፉበት ።አቶ ቴዎድራስ ግን
    ኢኮኖሚስቶች ቢያማክር ብዙ ብዥታዎቹን ያስወግዱለታል ።

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 3 года назад

    ለውዱ የኢትዮጵያ ልጅ ለሀይሌ ገ ስላሴ የከበረ ፍቅሬን አክብሮቴን አድናቆቴን አድርሱልኝ 🌷🌷🌷🌷 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 3 года назад +1

    Thank you Guys. Good jidea, keep up.🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 3 года назад +1

    እውነት ነው ኢትዮጵያን ያከበረ እናቱን ያከበረ የወደደ ልጅ ማለት ነው። እናቱን የናቀ ባለጌ ቤተሰቡን የሚያጣላ ሴረኛ በእግዚአብሔርም በህዝቡም የተጠላ ነው።
    ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ አንድነት ተከብራ ትኑር። ሀይሌ ገብረስላሴ እንወድሀለን። የመልካም ነገር ሁሉ ጀግና ነህ።

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 3 года назад

    እሰይ በጣም ደስ ይላል የኢትዮጵያ ትንሳኤ ጀመረ ይሄ የሁላችንም ግዴታ ነው እያንዳንዱ ታክስ መክፈያ ውስጥ ከግብር በተጨማሪ አዲስ ርእስ ለሀገር መከላከያ የሚል መጨመርና ተሰብስቦ በህጋዊ መንገድ ገንዘቡ ተሰብስቦ በህጋዊ መንገድ ለሰራዊቱ ገቢ መደረግ ይኖርበታል።

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 3 года назад

    Thank you guys.

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 3 года назад

    ሀይሌ አንተ የሀገር ኩራት 😍😍😍🙏🙏🙏

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 3 года назад +1

    ሀይሌ ማአረግ አለመጨመሬ እንታላቅ ወንድሜ ሰለማይህ ነው እንወድሀለን ኑርልን

  • @etsegenetwoldetsadik2519
    @etsegenetwoldetsadik2519 3 года назад

    እውነት ብላችኃል ወገኖቼ ተባኩ::

  • @abiyitna9767
    @abiyitna9767 3 года назад

    አፌቁርጥ ይበልልክ ሀይሌ

  • @hanadekopp7375
    @hanadekopp7375 3 года назад

    Shambel Gebresellase! You are so intelegent and so true of you say!! So happy to have you !!! You are so hamble and natural person!

  • @YonasMoges-k3x
    @YonasMoges-k3x 3 года назад

    ጥሩ ሀሳብ ነው ኃይሌ የArmy በጀት መስተካከል አለበት።

  • @rahelbekele6191
    @rahelbekele6191 3 года назад

    ሠላም፣ ይብዛላችሁ፣ወንድሞቻችን፣ሐይልዬ፣እና፣ቴዲ፣ ተባረኩልን።እኛም፣የወገኖቻቾን፣ሕመማቸው፣አሳመመን ነክቶናል፣ይቀንስልን፣ይሆናል፣ አቅም፣የፈቀደልንን፣ብናደርግ።
    ባለሁበት፣አገርም፣ ሚሊተሪ፣ያላቸው፣ ክብርና፣ፍቅር፣ቀላል፣አይባልም።
    አምላካችንም፣ የፈለገብን፣ይህን፣ጥላቻን፣እንድናስወግድ፣መንገዱን፣እንድንከተል፣ይመስለኛልና፣ አብረናችሁ፣መቆም፣ግዴታችንን፣ መወጣት፣ነው።
    ፣የሃገራችን፣ጉዳይ፣እንቅልፍ፣ነስቶናል፣ሐዘንንም፣መወጣት፣በወገን፣መሐል፣ነውና፣ክብደቱም፣ እንዲህ፣ነው፣ማለት፣አይቻልም።

  • @ethiopiatube9203
    @ethiopiatube9203 3 года назад +6

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ በርቱ : ሌላ ግን ከኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጀምሮ ሀገራቸውን አገልግለው በክብር ለተሰናበቱትስ ምን ይገባዋል ?? ሰለሞን ጠይቀሀቸው መልስ በትሰጠን

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 3 года назад

    Thankyou somuch 🙏🙏🙏we all ethiopian support our defense force and Airforce 💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @ዲያስፖራ
    @ዲያስፖራ 3 года назад

    በደርግግዜ ለጦር ጉዳተኞች ትራንስፖርት ላይ ቅድሚያ ኣላቸው አኔ በምኖረበት ኣገር ለፖሊስ 20 % ቅናሽ ይደረግላቸዋል Thankyou for you sevice በሚል ለሚልተሪ ክብር ይሰጣል ይህ በኦኢትዮጵያኖች መለመድ ኣለበት

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 3 года назад

    ወገኖቼ በጣም ነው የማመሰግናችሁ ጀግናን
    ማክበር ትልቁ ጥቅም ለጀግናው ብቻ ሳይሆን ዋናው በጣም ብዙ ሌሎች ጀግኖች
    ይፈጥራል ሰለዚህ በንሮ መደገፍና ማክበር ለሺዎች ጀግና መፍጠሪያነት ያገለግላል!!

  • @johnsonstanley1606
    @johnsonstanley1606 3 года назад

    I love you guys

  • @enquieseyoum3847
    @enquieseyoum3847 3 года назад +1

    ሻለቃ: ሐይሌ: ገ/ስላሴ: እና: አቶ:ቴዲ: የተናገሩት: ስለ: ወታደሮች: ስልጠና: ደሞዝ: ከተለያየ: ድርጅት: ቅናሽ: እንዲሰጣቸው: መደረግ: አለበት: ያሉት: ሐሳብ: በጣም: ብስል: አስተሳሰብ: ነው:: በጣም: አበረታታች: ስለሆነ: መታሰብ: አለበት::

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 3 года назад

    መታወቂያ ግን ያስፈልጋል ሃይልየ እሱን እያሳዩ ይግቡ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ተባረኩ የምንኖርበት ሃገር 20 ፐርሰንት ልብስ ቤት ሆቴሎች 30 ፐርሰንት ይጠቀማሉ

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 3 года назад

    እውነትነው👌👌👍👍

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 3 года назад

    Enamsgenalen nurwelne

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 3 года назад

    ሀይልየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 года назад

    ሀይሌ ከመሮጥህ የበለጠ ታሪክ ሰራህ እኔ የወታደር ልጅ ነኝ የደርግ

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 3 года назад

    Tekekele nehe saleka hailee ethiopian yeyaze ayshenefem

  • @hailuayano3953
    @hailuayano3953 3 года назад

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፤ በጣም ቅዱስ ሃሳብ ነው ። ጊዜያዊ የሞራልና የማቴሪያል ድጋፍ ከማድረግ ይልቅ ዘላቂና መከላከያውን በሚጠቅም መልኩ መደረጉ መልካም ነገር ነው ።

  • @abebealemu9987
    @abebealemu9987 3 года назад

    ሀይሌ በጣም እንኮራብሀለን የእምየን ባንዲራ በአለምላይ ከፍ አርገህ አዉለብልባሀታል እና

  • @daycome5639
    @daycome5639 3 года назад

    3ቹም ጥሩ ጭንቅላት አላቹ እንዲሰራ አድርጋቹታል ተባረኩ

  • @Fithabesha
    @Fithabesha 3 года назад +1

    This works in America too as a military family we got 10% discount in most business places ,what they need is to show them our ID.

  • @rtrt4684
    @rtrt4684 3 года назад

    Nurulen🙏🇪🇹

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 3 года назад

    ከደስታየ እንባየን መቋቋም አቃተኝ 😭😭😭

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 3 года назад +1

    ሀሳባችሁጥሩ ነውጁኑታው ከዘረፈው የገነባውየህዝብ ንብረትነውከተወረሰው ቤቶች ቤትይሰጣው ይሄ ነው ጥሩ ነገር ቤት የሌላቸው በቤት ኪራይ የሚቸጉሩሰለመኖሩ በረጅምክፍያናአነሰተኛ ዋጋ ቤት ወይምአፓርትመን ይሰራላቸው ወይከጁንታው የዘረፈውን አሰመልሶ መስጠትነው

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 3 года назад +2

    መልካም የተነሳሽነት ተግባር ነው ግን ስንቱ ወታደር ነው ሪዞርት የሚሄድ አውሮፕላንስ የሚጠቀም ? ወታደሩን ከፍተኛና ጀነራሎችን የሚያጠቃለል በብዛት በአገልግሎት ስጭ ተቋማት ላይ ተግባራዊ ቢደረግ

  • @genettesfaye7404
    @genettesfaye7404 3 года назад

    አይ እነ ሀይሌ ..... ሕዝብን በበላይነት መምራት እግዚአብሄር ካልረዳ ከባድ ነው ግን በቀጥታ ሀሳባችሁን ለምን አትገልፁም መንግስት በቀበሌዎች ወረዳ ወዘተ ከታች ባሉ ላይ ለውጥ እንዲመጣ መስራት አለበት ብትሉ እንጂ እንኳን ደስ አለህ አልልም ምናምን ያላችሁትን ብታርሙ እና ችግሮቹን በቅርበት በቀጥታ ከዋናዎቹ ጋር በመነጋገር ብትሰሩ

  • @weyewweyew
    @weyewweyew 3 года назад

    የጃፓን ህዝብ ብዛት ቢያንስ 126.5 ሚሊዮን ነው።

  • @TekusNeger
    @TekusNeger 3 года назад

    ጎበዝ ትንሽ አይምሮዋችሁን ዘና ለማድረግ ከፈለጋችሁ ይሄን ቀን ያመጣውን ሰበር ዜና ስሙ ruclips.net/video/z_JDtiLVHYg/видео.html

  • @shsvssbshs4476
    @shsvssbshs4476 3 года назад

    ሁሉንም ጄኔራል ባንድ መፃፍ ታሪካቸውን ማስቀመጥ ።

  • @etaneshtesfaye424
    @etaneshtesfaye424 3 года назад +1

    ቤት ይስጣቸው

  • @feqerenafaqi6526
    @feqerenafaqi6526 3 года назад

    አንድ ቁጭ ብሎ የሚያቃጥር አስሬ ስብሰባ ነኝ እያለ ለሚውል 150 ብር የሚደርስ ይከፈለዋል አንድ ወታደር ግን ጠግቦ እንኳን የሚበላበት ደሞዝ የለውም

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 3 года назад

    እያንዳንዱ የእምነት ተቋም ከሚሰበስበው በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ውስጥ በመንግስት ቁጥጥር እየተደረገ በፐርሰንት ተቆርጦ ለመከላከያው ገቢ ባደረግ አለበት መንግስትም በትልልቅ ከተሞች ዘመናዊ ህንጻዎችን በመስራትና በማከራየት የሰራዊቱ ኑሮ መደጎም አለበት አሁንም በሌቦቹ ተይዞ በኡሁኑ ሰአት ባለቤት አልባ ሆነው የተገኙ ቤቶችን ባስቸኳይ ወደመንግስት ይዞታ ማዞርና የሰራዊቱን ኑሮ መደጎም አለበት ከታሰበበት ብዙ አማራጮች አሉ

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 3 года назад +1

    ልብ እያወጡ ነዉ ይላል "ኢትዮ ወግ Ethiopian kid jo tube" on RUclips
    ruclips.net/video/5r6QvJl8Xvc/видео.html
    Share share share share

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 3 года назад

    አይ የኛ ነገር የሚገርመው ሀይሌ ገብረስላሴ በ 97 ምርጫ ወቅት የተናገረውን ስናስታውስ መለስ ዜናዊ ትልቅ መሪ መሆናቸውን በውጭው አለም በጣም ይከበራሉ እዚህ ነው የምንንቃቸው የኢትዮጲያ ህዝብ ዲሞክራሲ አያስፈልገውም መልካም አስተዳደር ብቻ እንጂ እያለ ለራሱ ጥቅም እነሱ ቂጥ ተወሽቆ የኖረ ስው ነው በመለስ ሞት ያነባውን እንባ እናስታውሳለን ማን አስገዶት ሳይሆን ለተዋለለት ውለታ ምላሽ ነበር የአዋሳውን ሪዞርት ሲያስመርቅ አዜብ መስፍንን ነው የክብር ተጠሪ አድርጎ እንድትመርውለት የጠራው ብዙ የኢኮኖሚ የሀገር እድገት በኢህአዴግ እደተከናወነ ሲደስኩር የኖረ ስው ነበር ዛሬ የሚናገረውን ስንስማ ብልጣ ብልጥነቱን ያሳያል ሀይሌ ብልጥ ስው ነው ግን ከራሱ ጥቅም በላይ ማንም ምንም አይበልጥበትም ይህ ሀቅ its a hard fact nobody can’t deny it. አሁን የሚናገረው በጥሩ promoter የተነገረው የቢዝነስ ስልት ነው ሆቴሉን promotion ስራ እየስራ ነው ማን ተራ ወታደር እሱ ሪዞርት ይገባል 75% discount ቢስጥ የሚገባ የለም ግን በህዝቡ ስም ሊገዛበት እስቦ ነው ማን ይቅር ተራ ወታደር መኮንንኖቹ እሱ ሪዞርት ድረስ 25% ቅናሽ ብሎ የሚሄድ አለ ? መርዳት ከሆነ እንደሌሎች 50 ሺ ብር ቢስጥ ስሙ ያምራል ኑ ብሉ ጠጡ ሆቴሌን እዩት ብሎ ያቀደው የገብያ ማስባስብ meaningless, doesn’t mean standing on the side of the army. የብልጠት አካሄዱ የሀይሌ ፖሊሲ ነው ሁሌም

    • @ayaraselassie2716
      @ayaraselassie2716 3 года назад +1

      You are full of Negativity. People like you always try to find something wrong instead of looking the good and working for peace. So what is your point here? Are you trying to spread your hateful message to discredit Haile G.S ?. You are wasting your time. Haile did a lot to contribute for his country in many ways and always will be respected by millions of Ethiopians for Generations.

  • @haileseifu8035
    @haileseifu8035 3 года назад

    Haile you are out of reality an army solider paid less than 2000 Birr and you expect him to spend in 3-4 star hotels where by a cup of tea is sold for 25 Birr just to begin with

  • @anbessa6836
    @anbessa6836 3 года назад

    Haile is a business man. He was working with Weyane and now he is working with PP .

    • @peaceglory9773
      @peaceglory9773 3 года назад

      Are you saying a businessman shouldn't do business while woyane or whoever is in power?! He was a runner, are you saying he shouldn't run or eat while woyene is in power? How about you, were you not doing anything until woyane is gone?! Shame!

    • @kiflemaruleul6023
      @kiflemaruleul6023 3 года назад

      non sense,who are you to criticize Haile?

    • @anbessa6836
      @anbessa6836 3 года назад

      @@peaceglory9773 What I am saying is Haile will do anything to stay in business. He called PM Meles a hero of heroes . I am sure he will say the same to PM Abiy .

    • @peaceglory9773
      @peaceglory9773 3 года назад

      @@anbessa6836 we have to be true to ourselves. If haile thinks Meles was a great leader at the time, he can say it. If he thinks Abiy is great this time he should say it as well regardless of what everyone thinks or says. Most people in the world thought meles was great, most Ethiopians cried their eyes out when he died. In the end, ppl started admiring him. Time has changed now and his juntas made it difficult for all of us so not alone meles but we are straggling to like Tigreans these days... Sadly! Doing business in Ethiopia is so difficult, I admire haile for fighting regardless and not leaving the country and investing elsewhere. All am saying is, we can not judge people in one line as we don't know their struggles.

  • @wakjiradina1030
    @wakjiradina1030 3 года назад

    ተሸንፎ አሸነፍኩ እያለ ሚያቅራራ ወያኔ ብቻ ነው ።

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 3 года назад

    Does Ethiopia have God different from other countries have?
    Idiocrazy Haile Gebresesellasie

  • @ermiasmekonnen6421
    @ermiasmekonnen6421 3 года назад

    Amhara militia must leave Tigray!!

  • @nano2012
    @nano2012 3 года назад

    ኃይሌና ቴዲ አንለያይም አሉ:: ነገሩ እንዴት ነው ጌ ናቸው እንዴ? መቼም ዘመኑ የማያሳየን የለም::

    • @sarawiet5371
      @sarawiet5371 3 года назад +1

      ፐ endat yal kefo na bado chnklat new yalk temrmer wym amanual gba

    • @nano2012
      @nano2012 3 года назад

      @@sarawiet5371 ምክርሽን ሰምቼ ተመርምሬ በቀን ሶስቴ አፍሽንና ቂጥሽን እንድበዳ ታዞልኛል:: በደንብ ታጥበሽ ጥሪኝ::

    • @ayaraselassie2716
      @ayaraselassie2716 3 года назад

      Are you? Why don’t you focus on the massage. But your evil thoughts couldn’t make you to listen to the important things that they are talking about. You have a low standard of life.