ሳህለወርቅ” መሄጃ መውጪያ አጥቻለሁ” የብልጽግና መልስ! የአርበኛ ዘመነ መልዕክት ለዲያስፖራው! ከተሞች በፋኖ እጅ መግባታቸውን ቀጥለዋል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Комментарии • 82

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 8 дней назад +25

    የአርበኛ ዘመነን ጥሪ እንደ አንድ ዲያስፖራ ተቀብያለሁ✊🏽

  • @ethiopianmusics6031
    @ethiopianmusics6031 8 дней назад +16

    💚💛❤ዘመቻ መቶ ተራሮች💚💛❤
    ''ኢትዮጵያዊ ነኝ ስል የጠራኝ በዘሬ፣
    አማራ ነኝ ስለው ለምን ከፋው ዛሬ።''
    💚💛❤ፋኖ💚💛❤

  • @ArmiasMamo-w4g
    @ArmiasMamo-w4g 8 дней назад +10

    ዘሜእዋ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ አተ የኛ የዘመኑ እቁ ጀግናችን ነህ ሁሉን ወዳድ ሙሥሊም ክርሢቲያን የምቶድ ምርጥ ጀግናችን ነህ አላህ ይጠብቅልን ዘሜ እዋ❤❤❤❤

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 8 дней назад +14

    አዎ የጀግናው አርበኛ ዘመነ ካሴ መልእክት ትክክልና አስፈላጊ በመሆኑ በተለይ በውጭ የምንኖር እና የፋኖ ደጋፊወች ነን የምንል ቢያንስ ሰልፍ ወጥተን ወራሪውን የአብይ አህመድ ን የህዝብ ጭፍጨፋ እናውግዝ ፣በሌላ በኩል በአለንአቅም በገንዘብ እንደ ግፍ ድል ለፋኖ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 8 дней назад +10

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 8 дней назад +10

    ድል ለፋኖኖኖኖ✊✊✊

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 8 дней назад +4

    ድል ለጀግኖች ለአማራ ፋኖኖ ❤❤❤❤❤❤❤በረቱልን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @محمدموسيالجموعي
    @محمدموسيالجموعي 8 дней назад +13

    የአማራ ድምፅ እናመሰግናለን !!!!!!!!

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 8 дней назад +7

    እባካችሁ መጀመርያ አንድ መሆን ያስፈልጋል የጎጀም ፋኖ የወሎ ፋኖ የጎንደር ፍኖ ሳትባባሉ የአማራ ፋኖ ብላችሁ አንድ እዝ ስትመጡ ትግሉ በአጭር ጊዜ ድል ትጎናፀፉ አላችሁ መጀመርያ አንድ ሁኑ

  • @alembekele3253
    @alembekele3253 8 дней назад +9

    ወገን እለቀ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ምድሪቱ ደም ተፋች😢

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 8 дней назад +1

      አማራ ነው እያለቀ ያለው። ሚናህን ለይ???

  • @wansetube4986
    @wansetube4986 8 дней назад +4

    #1 እናመሠግናለን

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 8 дней назад +2

    ድል ለፋኖ

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 8 дней назад +3

    ብዙዎቹ አይሰሙም ። አያስተውሉም። አእምሮም የላቸውም። አ/አ እየሄዱ ባሁኑ ሰዓት እየተዝናኑ እየጨፈሩ፣ ምንም እንዳልሆኑ እየተጃጃሉ ነው ያሉት።።።። ድል ለአማራ ህዝብ።።።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 8 дней назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @AwalMahmoud
    @AwalMahmoud 8 дней назад +1

    ድል ለፋኖ❤❤🎉🎉

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 8 дней назад +3

    ነበልባሉ ፋኖ👌🌹🌹💚💚💛💛❤❤

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 8 дней назад +5

    አማራ❤❤❤❤❤❤

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut 8 дней назад +1

    ድልፍኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 8 дней назад +2

    ወ/ር ሳህለ ወርቅ በጣም እጅግ በጣም የስልጣን ጥመኛ ነች ስድስት አመት ሙሉ አማራን ከጨፈጨፈው አብይ ጎን ሆና ቃል ያልተነፈሰች አሜሪካን በመጣች ወቅት አሜሪካን ቀርታ ጨፍጨፋውን አለም እንዲያውቀው ማድረግና ማጋለጥ ሲገባት ተንሰፍስፋ ተመልሳ አብራ ሆና ስታስጨፈጭፍ ኖራለች አሁን እብይ የከበቡትን አንድ በአንድ መሰልቀጥ ሲጀምር እሷንም እንደማይለቅ እውቃ ነው የምትዘላብደው

  • @grace3563
    @grace3563 8 дней назад +1

    Mazye yeni enat egezabher zemeneshen yebark❤

  • @YibeltalMeseret-q6o
    @YibeltalMeseret-q6o 8 дней назад +1

    ዘሜ ጀግናችን🦁🦁🦁🦁

  • @አማራነኝ-ቐ7ቘ
    @አማራነኝ-ቐ7ቘ 8 дней назад +1

    የዘሜ ንግግር እዉነትነዉ ዲያስፖራዉ ምንም እየሰራ አይደለም ሰላማዊ ሰልፍ እንኳን አያረግም መከፋፈል ብቻ

  • @sewtsew1285
    @sewtsew1285 8 дней назад +2

    ዘመነ ካሴ ዲያሰፖራውን ብር ከመለመነህ በፊት መሬት ላይ ያሉትን ታጋዪች አከብር። ያፈንካቸውንም ፍታ

    • @RuurFu
      @RuurFu 3 дня назад

      ዘሜ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NEYMASEYD
    @NEYMASEYD 8 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @bekana4738
    @bekana4738 8 дней назад +3

    ትእዛዙን ተቀበሉ ዶላር ያስፈልገናል ለኛ ግን ጀነራል አትሁንብን አትምከሩን የምንሰራውን እናውቃለን ዘመነ ካሴ

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 7 дней назад

    ድል ል
    ለፋኖ

  • @Deeug-l9u
    @Deeug-l9u 8 дней назад +1

    ድል ለፍኖ

  • @HasenAbdella-r1n
    @HasenAbdella-r1n 8 дней назад +4

    ደል ላማራ

  • @Rest-k7b
    @Rest-k7b 8 дней назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sitymnayehu5439
    @sitymnayehu5439 8 дней назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Israelxox
    @Israelxox 8 дней назад +1

    Amhara will prevail thanks for Fano! Enough is enough ✊

  • @soliyana-kc5so
    @soliyana-kc5so 8 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 8 дней назад

    ፋኖ ዘመነ ወጭ እኮ ብዙ አገራቸውን የሚወዱና የሚረዱ ቢኖሩም በየጊዜው ለውጥ ሲኖር ተዘጋጅተው የሚጠብቁ ይዘርፉታል። አብረው የሚሰሩ የተዘጋጅ ሌቦችም ኢትዮጵያ ውስጥ አሉሉሉ። የቀጣፊውና የሌባው ብዛት ኢትዮጵያን እየገደለ ነው።

  • @soliyana-kc5so
    @soliyana-kc5so 8 дней назад

    Ebakih amlake marn😢😢😢dile lefano❤❤❤

  • @derejeteshome2513
    @derejeteshome2513 8 дней назад +2

    berchi roha❤❤❤

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 8 дней назад +1

    ዘሜልክ ክክክክነዉ👌👌👌❤❤❤

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 8 дней назад

    ውጭ ያለው እኮ የትጥቅ ትግል ውጭ ሆኖ መምራት ቀርቶ ካለበት መስሪያቤት ፻ ሰወች መምራት አይችልም ከሱም እንደዚሁ። በጣም ትቂት ሰወች ናቸው መሪ ሚሆኑ፤ እስኪ ጥሩ ተከታዮች ሆኖ ጥሩ መሪ እናውጣ።

  • @dessaedmtw4652
    @dessaedmtw4652 8 дней назад

    ስለ ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው ተንፒሱ!

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 8 дней назад

    አሁንም አልረፈደም።

  • @FaradayMoore-e9f
    @FaradayMoore-e9f 2 дня назад

    Jazlyn Drive

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 8 дней назад

    ባለፈውም አሜሪካ ቀሩ ብላችሁን ነበር:: የ60ወች ትውልድ ፖለቲክእኛ ሁሉ ጸረ አማራ መሆንን እረሳችሁ

  • @sewtsew1285
    @sewtsew1285 8 дней назад

    በዘመነ ካሴ የሚነገረው መነሻችን አማራ መዳረሻችን አማራ የምትለው መፈክር በራስ ዛቢያ ላይ መዞር ነውና የስተካከል።

    • @RuurFu
      @RuurFu 3 дня назад

      እሚያዋጣዉን እራሳቸዉ ያዉቃሉ❤❤

  • @bestethioarada3746
    @bestethioarada3746 8 дней назад

    ሂስ ፣ እውነት ፣ አስተያየትና ምኞት
    አንተ ታላቅ ሰው ሳይቸግርህ በምቹ ሁኔታ መኖር እየቻልክ ሙሉ ጊዜህን ለፍትህ ለእውነት እየታገልክ ያለህ ሰው የአማራን ህዝብ ሰቆቃ ወደ ኋላ ትቶ ስልጣንን ተቀዳሚ ማድረግህ የነበረህን ትግልና ተቀባይነት አውርዶብሀል ከምርጫችሁ በኃላ ምርጫውን አለመቀበል ስህተት ቢሆንም ካለው የጨፍጫፊው ስርዓት ተጋድሎ አንጻር ለዚህ ነፃ መውጣት ትግል ወንድሞች ይምሩት በአመራር ውስጥ እንሰራለን ችግሮችን እናርማለን ትግላችን ከህዝባችን ጋር እውን እናደርጋለን የሚል ሀሳብ ከታላቁ እስክንድር የሚጠበቅ ነበር እንዲሁም የትግሉን ስም ልዩነት ለመፍጠር ካልሆነ በቀር ህዝባዊ ኢትዮጽያዊ ገለመሌ ብትሉት አላማው የአማራ ህዝብ ነፃ ወቶ ያለልዩነት እኩል ሁሉም ህዝቦች በዲሞክራሲ በነፃነት የሚኖሩባት አዲሲቷን ኢትዮጵያ መስራት ነው ፤ለዚህ ደግሞ ትግሉ የውስጥ ችግር ከሌለው በቀር እስክንድር ጀግና ታጋይ ነው ምንም ጥያቄ የለውም የነፍጥ ትግሉን መሪነት ግን ለጓዶቹ መስጠት እና በመክሊታችን ትግሉን ዳር ማድረስ የተቀደሰ ዓላማ ነው።
    እንደተለመደው ሀሳብ ስንሰጥ ወገንተኝነትን አታራምዱ። ሌላው በትግል ውስጥ ባልተመቻቸበት ሁኔታ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ የሚለው አያስኬድም ምክንያቱም ወደ አንድ አደረጃጀት መምጣቱን ለትግሉ ህጋዊና ፖለቲካዊ የአቋም አንድነትን መስፈርት ለማሟላት እንጅ ከተወዳዳሪወቹ የሚሻሉ ወይም እኩል የሚሆኑ በሺ እንዳሉ እናቃለን ነገር ግን እውቅና ያላቸው ሁለቱ ተወዳድረው ለእውቅና ያህል ህጋዊ አንድነት መሰረት ይኑረው በሚል እና ማን መሆን አንዳለበት ሙሉ ፋኖ ፣የአማራ ህዝብ ፣መላ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲሁም በጨፍጫፊው ገዥ መንግስት ደጋፊወች ሁሉ የሚታወቅ ሀቅ ነው። (ከነፍጥ ትግሉ አንፃር) ማለቴ ነው።
    ምርጫው እንደዚህ እንደሚሆን ቢታወቅ ከአራቱም ክፍለ ሀገራት መሪወች በተጨማሪ በውስጣቸው ሁነው ለህዝባቸው ህልውና ለነፃነት ለአንድነትና ከዚህ ጨፍጫፊ ስርዓት ለመውጣት ሲሉ በቅንነት እያገለገሉና እየታገሉ ያሉ ቀላል ቁጥር የሌላቸው የመሪነት ሚና ያላቸው ሙህራን በምርጫው መሳተፍ ይችሉ ነበር። አንድ ድርጅትና ትግሉ በመዋቅራ እንዲመራ ከማድረግ የተደረገ እንጅ ፍትሀዊና ተክክለኛ ምርጫ ብትሉ መላ ፋኖውንም ህዝቡንም ማስቀየም ይሆንባችኋል ምክንያቱም ምን ምቹ ሁኔታ ተፈጥሮ፣ በምንና በማን መስፈርት ተሟልቶ፣ ማንስ ገለልተኛ ታዛቢ ኖሮና ተገምግሞ....እንዲሁም ተጨማሪ ማለት ካለብኝ የወሎና የጎንደር መሪወች ባይፈልጉ ከስራቸው ተመራጭ ተወካይ በሌሉበት የጎጃምና የሸዋ መሪወች ብቻ ትክክለኛ መርጫ አደረግን ካላችሁ ትግሉን መከፋፈል ይሆናል ዋናው ሀቅ የወሎ እዝ መሪወች ኮ/ል ሞሀቤ ና ዋርካው መሬ በልዩነት የራሳቸውን መረጡ ደስ ይላል የአማራ ትግል አንድነትን ያሳያል ሁለቱም ወሎ ስለሆኑ አንድ አልመረጡም ነገር ግን ትልቁ ነጥብ እዚህ ላይ ነው ዋርካው መሬ ምርጫውን አልተቀበለውም ምክንያቱም ምርጫው አንድ አደረጃጀት መፍጠርና ፖለቲካዊ እውቅና ለመስጠት አንጅ ከላይ እንዳልኩት ሁሉም ዘመነ ካሴን ነው የጠበቀው ይህ ማለት ታላቁ እስክንድርን ማሳነስ አደለም ከአንድ አንድ የተሻለ ይሆናል በተለይ እየተደረገ ላለው የህልውና ትግል መስዋዕትነት ዴሞክራሲ ኢትዮጵያዊነት የሚል የተለመደ ድስኩር በኋላ የሚደርስ ሆኖ የተግባር ትግሉን መሪነት በወኔ ለሚመራው ለሚገባው መስጠት ጠቃሚ ነው ፤ ተንኮል ባይታሰብ ምርጫው እንደዚህ መሆኑ ቢታወቅ ቢያንስ ምርጫውን ያልተቀበሉት የራሳቸው ተመራጭ ተወዳደር ተወካይ ይኖራቸው ነበር ።
    አሁንም ቢሆን ትግላችሁ ለተጨቆነው ለሚጨፈጨፈው እንዲሁም ፍትህ ላጣው ለኢትዮጵያ ህዝብ ከሆነ እልሀችሁን ፉክክሩን ትታችሁ በአንድነት ብዙ መስዋዕትነት ሳያስከፍል ይህን አረመኔ ጨፍጫፊ አማራን ኢትዮጵያን ሀይማኖትን ጠል ስርዓት ለመጣል በሚጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ፣ በንፁሀን ኢትዮጵያውያንና በዱር በገደሉ እየተሰው ባሉ ጓዶቻችሁ አፅም ቃል ተግባብታችሁ ይህን ስርዓት መጣል ከአርቆ አሳቢ መሪወች የሚጠበቅ ነው።
    አንድ ከሰውነት የወረደ የዘቀጠ መሪ ሀገራችንን እያፈራረሳት አየጨፈጨፋት እንዳለ ሁሉ አንድ አመራርም ትግሉን በማወቅም ባለማወቅም ወደ ኋላ ያስቀረዋል ይከፋፍለዋል ስለዚህ በቅን ልቦና በመናበብ ወደ ፊት ፤ ማንም ሰው ሙሉም ልክም አደለም (no one is perfect except God) የአንዳችሁን ክፍተት አንዳችሁ እየሞላችሁ ይህን ህዝብ ከፈጣሪ ጋር ከመጥፋት ታደጉት ነፃ አውጡት እላለሁ ።
    ተስፋ የምናደርጋትን ሁሉም ዜጎች ያለልዩነት ያለስጋት የሚኖሩባትን ታላቋን ኢትዮጵያን እንድናይ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒዓለም እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን።
    አሜን

  • @H8gif
    @H8gif 8 дней назад

    ድልለጀግናውአማራህዝብፋኖ💚💛❤😍😍😍💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejed6418
    @derejed6418 8 дней назад +1

    አብዛኛ በአሜሪካ የሚኖር ህዝብ ከእስክንድር ጋር የገባችሁትን አለመግባባት በጭራሽ አይደግፈውም። የቆማችሁለትንም የአማራ ህዝብ አይመጥንም። ገንዘቡንም ድምፁንም የነፈጋችሁ በእናንተ ላይ ተስፋ ስለቆረጠ ነዉ። በተለይ ዘመነ የእስክንድርን ያህል ለአማራው ህዝብ የሚመጥን መልስ ስለህዝባዊ ግንባር የምርጫ ሂደት አልሰጠም። ምናላቸዉና አርበኛ አስረስ ያደረጉት የስልክ ንግግር እንደሚያሳየው የዘመነ ቡድን የገባውን ቃል ኪዳን አፍርሷል።
    እኔ እነ ዘመነን የምማፀነዉ ከአዉሬዉ ሰዉ በላዉ ስርአት ጋር ለሚደረገዉ ፍልሚያ ሁላችሁም ታስፈልጋላችሁ። ስለዚህ ይቅር ተባብላችሁ አንድ ላይ መግለጫ ብታወጡ ትግላችሁን በእመርታ ታሳድጉታላችሁ። ለዳያስፖራዉም ትልቅ መነቃቃት እንደሚፈጥር ቅንጣት አልጠራጠርም።

    • @RuurFu
      @RuurFu 3 дня назад

      😂😂😂😂😂😊

  • @KenndyDagne
    @KenndyDagne 8 дней назад

    ዶላር እዝ ስትሉ አልነበር።አሁን ዶላር መለመን ለምን አስፈለገ? ዶላሩን ምን ልታደርጉት ነው?

    • @uppertech6672
      @uppertech6672 8 дней назад

      ብልጽግና

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 8 дней назад

      👎👎👎👎👎👎👎👎አንተ ካድሬ ግብፅና

  • @KenndyDagne
    @KenndyDagne 8 дней назад

    የአማራ ፋኖ ወሎ እዝ ለማለት ተናነቀሽ ።

  • @christinemabratu5053
    @christinemabratu5053 8 дней назад

    በትክክለኛ የሆነ ነገር አብይን አባሮ እትየ ሳህለወርቅን ፕራይ ሚኑስተር ማድረግ ለኢትዮጵያ የበለጠ የሰላም መንገድ ይፈጠራል። 🇪🇷❤

  • @Lij.TheodrosTamrat
    @Lij.TheodrosTamrat 8 дней назад

    Ha Ha what happened to all the money they allowed Dawit Woldegiorgis and Berhanu Nega took. Dovthey take any resposibility. Meaza, you know the truth.

  • @teddy7551
    @teddy7551 5 дней назад

    Erkebena Menber book by Abiy OLf works on x-prisedent Salwerk 😛those Adp Banda learn from her!

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 7 дней назад

    Shameless diaspora is sitting at home while the Amhara people are being killed everyday 😮

  • @almaw15
    @almaw15 8 дней назад +1

    አሁን ባለበት የፋኖ አደረጃጀት ችግሩን በሰላማዊ መንገድ ሆነ በሌላ መንገድ የጎበዝ አለቃ ሆናችሁ የኢትዮጵን በተለይም የአማራን ሕዝብ ስቃይ ታራዝሙ ካልሆነ የምታስገኙት መልካም ነገር አይኖርም፡፡

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 8 дней назад

    አሁንም የኢሀደግ ህገ መንግሥቱ እየተቀበላችሁ ነው የሚመስለኝ ህገ መንግቱ የተቃወማችሁ ከሆነ አንድና አንድ የአማራ ፋኖ ትሆኑና ህገ መንግሥቱ በቀላል ጊዜ ማፍረስ ትችላላችሁ በየቀበሌውና በየመንደሩ የምትጋተቱ ከሆነ የብይን እድሜ ማራዘም ነው ከተጠያቂነቱ እንድያመልጥ ነው የሚሆነው

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 8 дней назад +2

    Zemene, Get Eskender on board! NO fundraising without Eskender!! Why? You couldn't see that! Your ppl tried with Gonder Gojam Showa abaze tried fundraising with divisive and NON Fano spirit for their villages. Mostly, the money was not coming to Fanos. ONLY Eskender can make collective and successful fundraising!

    • @ninigetaneh2634
      @ninigetaneh2634 8 дней назад

      እያለ ያለዉኮ እንደአዛዥ አትበጥረቁ ነዉ። አትቀባጥር

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 8 дней назад

      አንተ የቆሻሻ ልጅ ውጣ ከዚ መቼም አይሳካላችሁም እናንተ በህዝብ የምትነግዱ ሌቦች

    • @2011Tehetena
      @2011Tehetena 8 дней назад

      እስክንድር ፋኖን እንዳይከፋፈፍል መምከሩ ይበጃል የአማራን እልቂት ለማራዘምና በፋኖ ስም ዶላር እየሰበሰባችሁ ለመበልፀግ የምትጫወቱት ቁማር በእግዚአብሔርም ያስጠይቃቸሁአል ዘመነ ያለው ከቻላችሁ እርዱን እንጂ በስልክ ይኼን አድረጉ ያንን አታድር አትበሉን ነው ያለው ለእስክንድር ከቆምክ አዝለኸው ዙር ለአማራ ከሆነ ዘመነን ከመተቸት እንደሰው ለሚጨፈጨፈው አማራ ስትል ድረጊቱን አለም እንዲያውቀው ማድረግ የሚገባህን አስተባብረህ ፈፅም

  • @መና
    @መና 7 дней назад

    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሙሐመድወሎየው
    @ሙሐመድወሎየው 8 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 8 дней назад

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍

  • @derejed6418
    @derejed6418 8 дней назад

    አብዛኛ በአሜሪካ የሚኖር ህዝብ ከእስክንድር ጋር የገባችሁትን አለመግባባት በጭራሽ አይደግፈውም። የቆማችሁለትንም የአማራ ህዝብ አይመጥንም። ገንዘቡንም ድምፁንም የነፈጋችሁ በእናንተ ላይ ተስፋ ስለቆረጠ ነዉ። በተለይ ዘመነ የእስክንድርን ያህል ለአማራው ህዝብ የሚመጥን መልስ ስለህዝባዊ ግንባር የምርጫ ሂደት አልሰጠም። ምናላቸዉና አርበኛ አስረስ ያደረጉት የስልክ ንግግር እንደሚያሳየው የዘመነ ቡድን የገባውን ቃል ኪዳን አፍርሷል።
    እኔ እነ ዘመነን የምማፀነዉ ከአዉሬዉ ሰዉ በላዉ ስርአት ጋር ለሚደረገዉ ፍልሚያ ሁላችሁም ታስፈልጋላችሁ። ስለዚህ ይቅር ተባብላችሁ አንድ ላይ መግለጫ ብታወጡ ትግላችሁን በእመርታ ታሳድጉታላችሁ። ለዳያስፖራዉም ትልቅ መነቃቃት እንደሚፈጥር ቅንጣት አልጠራጠርም።

    • @merd24
      @merd24 8 дней назад

      ወሬ አታብዛ ዝም ብልህ ትግሉን ደግፍ
      ሌላው ጊዜው ሲደሥስ ይስተካከላል።