"በጥበቃ ካሜራ የተቀረፀው" በቦሌ በጠራራ ፅሀይ የተፈፀመ የድፍረት ጥግ Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 54

  • @asterfechaa556
    @asterfechaa556 24 дня назад +23

    የተጠርጣዮች ወይም የሌቦችን መልካቸውን ለምንድነው በግልፅ
    የማታሳዩት ። እባካችሁ
    ፊታቸውን አሳዩን ።

    • @YoditDegefa-j9g
      @YoditDegefa-j9g 24 дня назад +3

      እውነት ለምን እታሳዩንም? እኔ ከዚህ ቀደም ብቪትስ አሳፍረው የዘረፉኝን ሁለት ስዎች ፈጽሞ አረሳቸውም::

    • @romedanmohammed8822
      @romedanmohammed8822 19 дней назад

      ምን ዋጋ አለው በ 24 ሰዓት ይፈቴታሉ!!!

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 24 дня назад +14

    ጥያቄ አለኝ የተበዳዮችን ፎቶ እያሳያችሁ የወንጀለኚችን ፎቶ ለምን ደበቃችሁት ምን አይነት አቀራረብ ነው ካሜራ ማኑ ወይም አለቃው አለቃው ከቤባ አይተናነስም የተዘሰባች አለም ይሉሀል ይሄ ነው ለማንኛውም ጥሩ ነው ምስጋና ለሀገራችን ፓሊሶች አላህ ሰላሙን አመኑን ይስጠን ግን እንደ ሳውዲ እርጃው ጠበቅ ቢል ምንም ሌባ ባልኖረ ነበር ወይ ሳውዲ ማሻ አላህ 🇪🇹‼️🇸🇦💐

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 22 дня назад +1

    ትክክል ታላቅ ደስታ ነው እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 24 дня назад +16

    ለምንዶነዉ ግን የሌቦችን ፌት ምትደብቁት ?????

  • @yemanegebregziabher-x7b
    @yemanegebregziabher-x7b 24 дня назад +17

    የሌቦቹን ፊት እየሸፈናቹህ በተደጋጋሚ ይዘርፋ ነበር ማለት መፍትሄ አይሆንም መፍትሄው በግልፅ በማሳየት ወንጀለኞችን በመያዝ ማህበረሰቡ እንዲሳተፍ ማድረግ ነው ያለባቹህ።

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 22 дня назад

      ከፖሊስ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ፊታቸውን አያሳዩም ፖሊሱ ቃለመጠይቅ እያደረገ እነሱ ተፈተዋል

    • @sadiyahassen318
      @sadiyahassen318 19 дней назад

      ኸረ ፍታቸው ይታይ እኝህን አውሬዎች

  • @AfomiaBelay-su6fq
    @AfomiaBelay-su6fq 24 дня назад +5

    ህዝብ ለምን እንደሚፈራና መረጃ የማይሰጥበት ምክንያት ምናልባት ፓሊሶችም አንዳንዴ ከነሱ ጋር ሊሆን ይችላል እያለ በመፍራት ነው

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 22 дня назад +1

    ስለ ካመራዎቹ እግዚአብሔር ይመስገን ግዜው መሻሻሉን አሳይቷል።

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 23 дня назад +3

    አረ የተበዳይ ፊት ሳይሆን የዘራፊት የሌባዉን ፊታቸዉን አሳዉን ሌትኝዉ ክራቸዉ ነዉ የሚሸፈኑት ወጀጀለኛ አሳዩን የፀጥታ አከሎች እናመሰግናለን

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 25 дней назад +8

    እነዚህን በፌት ለፌት ማንነታቸው መጋለጥ ነው ያለባቸው እኔን ያየህ ተቀጣ እያሉ ለህዝብ መቅረብ ያሐባቸው ተበዳዮችን ማሳየት ለሌሎችም ማበረታቻ ነው የሚሆኑት ነገ እኔንም ቢይዙኝ እንዲህ ነው የምወጣው ብለው እንዲሰበሰቡ ያስፈልጋል ደግመው ከተያዙ እንደ አረብ አገር እጁን መቁረጥ አስሮ መቀለብ ወንጀሉን አይቀንስም ግን ይሄ የሚያስደስታቸው እኔ ጋር አይደርስም ይባሉ ብለው አላየንም ብለው የተቀመጡ እራሳቸዉ የባሱ ሌቦች ባለስልጣኖች አሉ 😂😢🙄

  • @asterfechaa556
    @asterfechaa556 24 дня назад +8

    አሁን አሁን ሳየው ፖሊሶችም የሌቦችን
    ፊታቸውን የማያሳዩን ጓደኞቻቸው ቢሆኑ ነው
    የሚል ጥርጣሬ እያጎለበትን ነውና ይህን
    ብዙ ጊዜ ፅፈን ስለነበረ
    ነውና አ ስ ቡ በ ት ።

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 22 дня назад

      እና አንድ ላይ እንደሚሰሩ አታውቅም? ከዘረፍው ተካፍይ ናቸው ሌቦቹም 3 ቀን ቢታሰሩ ነው

  • @FantuBezabih
    @FantuBezabih 24 дня назад +4

    ሌቦችን ፊታቸውን ለምን አታሳዩም እንዲያውም ሌላም ሰው የወሰዱባቸው ሊኖር ይችላል ነው ወይስ ከእስር ሲወጡ መልሰው እንዲሰማሩ ነው ፊታቸው መታየት አለበት

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 24 дня назад +6

    እናንተ ናችሁ ልብልብ የሰጤችኇቸው ፊታቸው ቢገለጥ ነገ ነገ መፍታችን አይቀርም ከሰው እንገለላለን ብለው እንኳን ያስባሉ ግን ሁሌም ሌላ ነብሰ ገዳይ የሚበዙት ስማቸው እስከ እስከ ቅድመ አያታቸው ፊታቸው ለህዝብ ግልፇ ቢሆን ለምን ልጄ አይሆንም ቢያን እፍረት ይኖራል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 24 дня назад +4

    ፊታቸው መታየት አለበት እጥቂዎች።በውጪ አገር በግልፅ ይታያል ሌላም ወንጀል ከሰሩም የተጠቃ ካለም መታየት አለባቸው

  • @Season_14Player
    @Season_14Player 24 дня назад +4

    ነገ ደግመህ ስረቅ ማለት ነው ፊታቸውን የማታሳዩት

  • @abebe7532
    @abebe7532 24 дня назад +2

    Ysaznal ‼️
    Mengest yelelebt Ethiopia‼️
    Endezeh Treatments anawkim 😭😭😭

  • @AlexAmirr
    @AlexAmirr 24 дня назад +3

    ሼር ናቹ መሰለኝ ባይሆን ለሌሎች ጥንቃቄ ሲባል ታሳዩን ነበር

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex 23 дня назад +1

    ምን ያደርጋል ወንጀለኞች ተገቢ ቅጣት አይወሰንባቸውም የመንግስት ቀለብ እየተቀለቡ ይወጣሉ። እነዚህን ዘራፊዎች ተመልሰው ወንጀል እንዳይፈፀም ከህብረተስበረ እንዲወገዱ አይደርገም የፀጥታ ሀይል ድካም ሁሉ ከንቱእንዳይሆን እንዲወገዱ ማድረግ ያስፈልጋል።

  • @SopiahGebretsadik
    @SopiahGebretsadik 24 дня назад +5

    Lemdnw yelebochu fit yemytyw? Selzi programun yemikrtswm tebabari new

  • @zainabzainab2452
    @zainabzainab2452 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SingtanDini
    @SingtanDini 24 дня назад

    why have you put the key word seifu n ebs? Do you manage seifu on ebs's youtube????

  • @zainabzainab2452
    @zainabzainab2452 23 дня назад

    💔💔💔💔💔

  • @teddytenaw9577
    @teddytenaw9577 22 дня назад

    ፍትህ ለዜጎች

  • @hamirwt8081
    @hamirwt8081 23 дня назад

    ስለተየዙ እናመሰግናለን ግን የማያዳግም ቅጣት ይገባቸዋል ፓሊስ የሀገር አለታ እናመሰግናለን

  • @jesus-lp8vn
    @jesus-lp8vn 19 дней назад

    መልካቸው ለምን ይደበቃል?

  • @deribewbaynesagne7068
    @deribewbaynesagne7068 22 дня назад

    ይህ አይነት መልክት ጥሩ ነው ግን ለምን ፎቶአቸውን መደበቅ ምን አመጣው እኒህ ሠወች በማሥረጃ ከተረጋገጠ እኒህ ሠወች ገዳዮች ናቸው እኮ አጋልጡአቸው አትደብቁ እነሡም ቤተሠቦቻቸውም ይሸማቀቁ ሌቦች እኮ ናቸው።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 24 дня назад

    ይህን ያጋለጠው ክምር ነው ።ፖሊስ ደበቃቸው ማጋለጥ ቢፈልግ ፊታቸውን ማሳየት።ተጠቂ እይበዛም።ህዝቡ ይፈራል ቢያይም ቤተሰቡን እራሱን ያስባል።ልዩ ሰው የማይታወቅ በከተማው ቢቀጠሩ ልብ አይበዛም።

  • @mek5438
    @mek5438 17 дней назад

    ወንጀለኞቹ መንግሥት ያሰማራቸው ሠራተኞች ናቸው እንዴ? እራሳቸው እየላኳቸው መልሰው እራሳቸው የሚመረምሯቸው አስመሰሉት ነገሩን ምክንያቱም የወንጀለኞቹ ማንነት መደበቁና አለመነገሩ ምክንያቱ ላውቀው አልቻልኩም። እንደውም የበለጠ ፓሊሶቹን እንድጠራጠራቸው አደረገኝ!

  • @DegsewAzmeraw
    @DegsewAzmeraw 23 дня назад

    lemin fitachew teshefen ?

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 24 дня назад

    Yenfse geday hagr tayalahehu sew selthegere wetatu besus teyzoil beki kuteter yelna men teyzo bet gebtew yezfralu

  • @romedanmohammed8822
    @romedanmohammed8822 19 дней назад

    በዳዮቹ ፊታቸውን ለምን አታሳዩም ምክንያቱም ህብረተሰቡ እነሱን አይቶ ጥንቃቄ ያደርጉ ዘንድ ይጠቅማል!!!!?????

  • @GirmayeAbera-q8z
    @GirmayeAbera-q8z 24 дня назад

    Tewaki artist lebawu new??

  • @AsefashMekonnenTeffery
    @AsefashMekonnenTeffery 23 дня назад +1

    ለምን ፊታተውን ትደብቃላትሁ

  • @m.a4475
    @m.a4475 24 дня назад

    ፊታቸውን ለምን አታሳዩንም እንዴት እራሳችንን እንከላከል?

  • @tigi1869
    @tigi1869 23 дня назад

    የካሜራውን ጥቅም ለመግለጽ ነው ? ወይስ የዕውነት ሰርቀው ከሆነ የሌቦቹለምን ፊታቸው ለምን ይደበቃል

  • @ሁምራካሴ
    @ሁምራካሴ 5 дней назад

    የወጀለኛ ፊት ለምን ትሸፍናላችሁ ለህዝብ ይፋ ሁኖ መታየት አለባቸው ሌላው ህዝብ እድጠነቀቅ

  • @SopiahGebretsadik
    @SopiahGebretsadik 24 дня назад +1

    Wey defrt? Brka endzi aynet yedfrt wenjel yemiseru sewoch lay ye eje mekurt ferd bist des yelgnal!!!!

  • @berhanukabeta8159
    @berhanukabeta8159 24 дня назад

    Do not hide the face of criminals please.

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 22 дня назад

    Yechi demo man yemetebal artist nech manem eyetenesa artist negne yelal beka????

  • @AlebachewYifru
    @AlebachewYifru 22 дня назад

    ፊታቸውን ለምን አታሳዩም ❓

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 25 дней назад +1

    life in prison

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 20 дней назад

    ለምን ፊታቸውን አያሳዩንም ልጥንቃቄ

  • @AlmazeAlmayehu
    @AlmazeAlmayehu 23 дня назад

    Myazachw mlkam now gin lmn fetachw tdbke yhema nigem ktlu malt now

  • @NahusenaySenay-wt4nj
    @NahusenaySenay-wt4nj 24 дня назад

    Adsea kweyan bhalea tblsxea

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 20 дней назад

    Mache naw be salamawinet?Durum ye lebowch majeramachewch manhariya bat😂

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex 23 дня назад

    ምን ያደርጋል ወንጀለኞች ተገቢ ቅጣት አይወሰንባቸውም የመንግስት ቀለብ እየተቀለቡ ይወጣሉ። እነዚህን ዘራፊዎች ተመልሰው ወንጀል እንዳይፈፀም ከህብረተስበረ እንዲወገዱ አይደርገም የፀጥታ ሀይል ድካም ሁሉ ከንቱእንዳይሆን እንዲወገዱ ማድረግ ያስፈልጋል።

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 23 дня назад +1

    የሌቦቹን ፊት እየሸፈናቹህ በተደጋጋሚ ይዘርፋ ነበር ማለት መፍትሄ አይሆንም መፍትሄው በግልፅ በማሳየት ወንጀለኞችን በመያዝ ማህበረሰቡ እንዲሳተፍ ማድረግ ነው ያለባቹህ