ኢሞ ላይ ስልካችሁ ላይ ማስታወቂያ ላስቸገራችሁ ማስቆሚያ ምርጥ አፕ How to block all ads on android phone 2021|Nati App

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 134

  • @tesfayegashaw3562
    @tesfayegashaw3562 3 года назад +16

    በእውነት ጥሩ ማስታወቂያ ማጥፊያ ነው በርታ ። መረጃ ይሉሃል ይህ ነው

  • @natiapp
    @natiapp  3 года назад +13

    አፑ ለመጫን እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የ telegram ቻናሌ ይቀላቀሉ
    telegram.me/NatiApplink

  • @teybaseid7024
    @teybaseid7024 5 месяцев назад +8

    አፑ የታለና ሆ እንደኔ የኢሞ ማስታወቂያ የሰለቸኝ😢

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 9 месяцев назад

    አመሰግናለሁ የኔ መልካም ወንድሜ በርታልኝ ናቲዬ

  • @አይከልአወል
    @አይከልአወል 23 дня назад

    እኔ መቼም በጣም ተቸገርኩ ምንም ባደርግ አለቅልኝ ብሏል

  • @እህተማርያም-ገ7ዠ
    @እህተማርያም-ገ7ዠ 2 года назад +4

    ወደኒ ሰው ሲደውል እነሱጋ መዝሙር እንዲጠራ እንዴት ነው የምናረገው

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 Год назад +1

    imo ላይ ማስታወቂያ አስቸግሮኝ መጠቀም ትቼ ነበር😊

  • @የማሻዋልጅ
    @የማሻዋልጅ 3 года назад +4

    በጣም ጥሩናችወ የምታሰተምረው

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      አመሰግናለው ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

    • @hnegnkeqatar3895
      @hnegnkeqatar3895 Год назад

      @@natiapp ቴሌግራም የለኝም እዴት ላውርድው ናቲየ መልስልኝ ፕሌይስቶር ላይም አልመጣልኝም

  • @መሰረት-ሠ9ኘ
    @መሰረት-ሠ9ኘ 3 года назад +4

    ሰርቶልኛል እናመሰግናለን በጣም ኢሞ እዲት እደሚጠለፍ ብትነግረኝ ናቲ

    • @user-xl7uw3vg7
      @user-xl7uw3vg7 8 месяцев назад

      😂😂😂ተይ ይቅርብሺ ማመን ጤና ነው

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 Год назад

    የአፑ ስም ምንድንነዉ እኔቴሌግራም የለኚም እረኔ አቃጠለኚ ኢሞላይስገባ የማስታዋቂያ ብዛት

  • @HayatAhmed-g7q
    @HayatAhmed-g7q Месяц назад

    ጉግል ፕሌይ አይሰራልኝም የአቡን ስም ንገረኝ ናቲየ ወይም ጻፍልኝ

  • @አሚናቢትይማምአልሐበ-ዠ5ጀ

    እካክህ ለኔ ንገረኝ ስልኬ ኢሞም ሳልገባ የትም አፕ ሳልገባ ማስታወቂያ ስልኩን ብቻ ስከፍት አስቸገረኝ

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      አለ የሰራውት ቪድዮ እዪው

  • @waskan9729
    @waskan9729 Год назад +2

    ቢዶ ህን በጣም አወደዋለሁ ግን አፕሊኬሺኑን ስታሳይ ቀረብ አርገህ አሳየን አይታይም በጣም እሩቅ ሰለሆነ ያፕልኬሺኑ ስም አይታይም ወድሜ

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад +1

      እሺ ቪድዮውን ስታየው ጥራቱን ከፍ አድርገክ እዲሁም ተለቀ (zoom )አድርገክም ማየት ትችላለክ ብሮ

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ

    ተባረክ የኔ ትንሽ ጀግና

  • @ZaenulZaenul-u9w
    @ZaenulZaenul-u9w Год назад +1

    ኢሞ ላይ ከላይ የሚመጣ ግሩኘ እንደት ማጥፍት ይቻላል

    • @alhamdulillahforeverything2285
      @alhamdulillahforeverything2285 11 месяцев назад

      ኢሞ ሴቲንግ ላይ ገብተሺ function የሚለዉ ጋ ገብተሺ voiceclub የሚለዉን on የነበረዉን off አደርጊዉ

    • @ZaenulZaenul-u9w
      @ZaenulZaenul-u9w 11 месяцев назад

      @@alhamdulillahforeverything2285 አላህ ይጨምርልህ በጣም ተቸግሬ ነበር

  • @fatheryouarealwaysgreattha3565

    ሰላም ሰላም ወንድማችን ናቲ ኢሞ ላይ ማስታወቂያ በጣም በጣም እያስቸገረኝ ነው እባክን ወንድምመፍትሄ።

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      የሰራዋቸው 2 ቪድዮዎች አሉ ተመልከቻቸው

    • @fatheryouarealwaysgreattha3565
      @fatheryouarealwaysgreattha3565 Год назад +1

      @@natiapp ሁሉንም አይቻለሁ ሞክርያለሁ እምቢ አለኝ።

    • @WorkuFikire70
      @WorkuFikire70 Год назад

      @@fatheryouarealwaysgreattha3565

  • @UaeDibba-tv8gq
    @UaeDibba-tv8gq 9 месяцев назад

    ናቲ ግን አረ በፈጣሪ የሆነ ቪድዮ ላይ ፅፊልህ ነበር የቴሌ ግራም አድርሻህን 😢😢😢😢ስልኬ እቢ አለኝ ሰወቹም ሰለቹኝ እኔ እስክሪን ሹት እያረኩ እንዳሳይህ ነው በማርያም😢😢😢😢😢😢

    • @natiapp
      @natiapp  9 месяцев назад

      Nati app ብለሽ ታገኚኛለሽ

  • @zeritutube
    @zeritutube Месяц назад

    በተለይ ለኢሞ😢 ወይ እደት እደማበሳጭ

  • @YsgsgSbsbsbsh
    @YsgsgSbsbsbsh Год назад

    እናመሠግናል ግንኮ ከፑ ስሙ ከይታይም ምን ብየ ላዉርደዉ😢

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад +1

      የቪደዮውን ጥራት መጨመር ትችያለሽ እንደዚሁም zoom ማድረግ ትችያለሽ video እንዴት ማድረግ እንደሚቻለ video አለ የሰራውት

  • @Alzhrani702
    @Alzhrani702 8 дней назад

    ረበነትህአትለፈኝበሁሉምነወየሚመጣው

  • @MohammedAli-nt5bq
    @MohammedAli-nt5bq 3 года назад +1

    በርታ ወዲም

  • @NNj-pm2sg
    @NNj-pm2sg 2 месяца назад

    ብር ይጠይቃል አውርጀው ነበር

  • @user-nr3tk3jj5r
    @user-nr3tk3jj5r 9 месяцев назад

    ስላም ናቲየ እስኪለኔደሞ የኢሞፕሮፋይሌ አልስራብሎኝ ነው አሳየኝ

    • @natiapp
      @natiapp  9 месяцев назад

      ምን አልቀይር ብሎሽ ነው

    • @user-nr3tk3jj5r
      @user-nr3tk3jj5r 9 месяцев назад

      @@natiapp ከብሮፋይሌ በስተጀርባ ሁለተኛ ብሮፋይል ሁኖብኝነው

  • @ZynabHussain
    @ZynabHussain Месяц назад

    እሽወድሜየአፑንስምፃፍልን፣ገረን?

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад +2

    እናመሠግናለንእንኳንደናመጣሕ፡ሠምቸእመለሣለው

  • @fatheryouarealwaysgreattha3565

    ወንድም ናቲ አንዴ ለስቸግር imo ዋሌት የሚል በኔ የለም imo voice ነው ያለኝ

  • @حسابا-ظ7ع
    @حسابا-ظ7ع 2 месяца назад

    እስኪ የኔ ሁሉም አፕሊኬሽን ከላይ በቁጥር አያሳየኝም😢😢😢መላበለኝ😅😅

    • @natiapp
      @natiapp  2 месяца назад

      መልእክት ሲገባ ነው ?

  • @habeshatube2884
    @habeshatube2884 3 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @አባቷንናፋቂ-ደ6ፈ
    @አባቷንናፋቂ-ደ6ፈ Год назад

    እዴነህ ወድሜ ኢሞ በዉስጥ እዳይገብ ለማረግ አሳየኝ

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад +1

      በውስጥ አናግሪኝ

  • @makeyaomar1055
    @makeyaomar1055 7 месяцев назад

    ያቡንስም፡ፃፉል

  • @Rahematmusa
    @Rahematmusa 4 месяца назад

    ሠላም ሠላም ናቲ ኢሞ ሚሤጅ ሲላክ ካልገባሁ አይታየኝም

    • @HayatAhmed-iv3ru
      @HayatAhmed-iv3ru 2 месяца назад

      Off አድርገሽውነው ሲቲንግ ገብተሽ ONአድርጊው

  • @samera3817
    @samera3817 Год назад +1

    አፑ ስሙ ምንድነው አይታይም እኮ

  • @ዩዳሄ-ቨ7ቀ
    @ዩዳሄ-ቨ7ቀ Год назад

    እንካን ደና መጣክ የኔ ዶሞ በብር ነዉ የሚሰራ እያለ ኣስቸገረኝ ምን ላድርግ😒😒😒😒

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      በውስጥ አናግሪኝ

    • @ዩዳሄ-ቨ7ቀ
      @ዩዳሄ-ቨ7ቀ Год назад

      ​@@natiapp እሺ ግን የቴሌግራም ሊንክ እኔ ጋ የለም ወንድሜ

  • @bintabumuhamed2636
    @bintabumuhamed2636 3 года назад +3

    እኔማ ሊያሳብዴኝ ነው እስኪ ልሞክርው

    • @seada3423
      @seada3423 Год назад

      Ene selke seberku besu ytnsa

  • @sayidmohammed3478
    @sayidmohammed3478 3 года назад +2

    ኣረ ላብድ ትንሺነበር የቀረኝ ጀዋሊን እየወረወርኩት ልሰብረው ነወ በጣም ነወ የምናመሰግነወ

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад +1

      በዚህ አፕ ተጠቀሚ ምርጥ ነው ያልገባሽን ጠይቂኝ

    • @sayidmohammed3478
      @sayidmohammed3478 3 года назад +2

      @@natiapp አሁኑኑ አደረኩኝ እናም ሰራልኝ እደት አርጌ እደማመሰግንህ አላቅም ሰላምና ጤና አይለይክ

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад +2

      Amen

    • @aminanuri4575
      @aminanuri4575 3 года назад

      @@natiapp ናቲ እባክህን ዋትሳፕ ኢሞ ቴሌግራም ምናምን አልሰራ አለኝ ማለት ሲደወል አይሰራም ምን ላድርግ

    • @KsaKsa-fe9dh
      @KsaKsa-fe9dh 2 года назад

      @@natiapp ሊኩው ይት አለ???

  • @hukmihhukmih377
    @hukmihhukmih377 Год назад

    እናመሠግናለን

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      ይመችሽ

    • @hukmihhukmih377
      @hukmihhukmih377 Год назад

      @@natiapp ግን አፑን አላገኘሁትም

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      በውስጥ አናግሪኝ

    • @hukmihhukmih377
      @hukmihhukmih377 Год назад

      @@natiapp እንደት ነው በውስጥ ላወራህ የምችለው

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fc Год назад

    አፑ ስሙ አይታይም እኮ ምንድነው የሚለው😳

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      Video ጥራቱን ከፍ ማድረግ ትችያለሽ እንዲሁም video zoom ማድረግም ትችያልሽ ሞክሪው

  • @አዩሽነኝከወሎኮቦልቻ
    @አዩሽነኝከወሎኮቦልቻ 4 месяца назад

    ቴሌግራም ሊክአሥቀምጥልኝ ወድምነት

    • @natiapp
      @natiapp  4 месяца назад

      ዲስክሪብሽን ስር አለ bro

  • @fozyayoutube1140
    @fozyayoutube1140 11 месяцев назад

    እኔ ሸይኢን እረበሸኝ ኢሞላይ እህ አደከመኝ

  • @fatima-r7x5m
    @fatima-r7x5m 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @ttሻ
    @ttሻ 4 месяца назад

    በራታልን

    • @natiapp
      @natiapp  4 месяца назад

      አመሰግናለው

  • @FafiEbrahim-t2r
    @FafiEbrahim-t2r 4 месяца назад

    እዚህ ስሙን ፃፍልን ስሙን

  • @ቀበጧጎጃሜ
    @ቀበጧጎጃሜ Год назад

    ወድሜ ጥሩነው ግን በብር ነው እዴ እሚሰራው

  • @tube-vb5yq
    @tube-vb5yq Год назад

    ረወድም እዳታልፈኝ ኢሟየ ቢዚአልልምአለ

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      Busy የሚለው እኮ እያወራሽበት ሌላ ሰው ሲደውልልሽ ነው

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 3 года назад +1

    Arif app nw natiye

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад +1

      በጣም አመሰግናለው

  • @bintabumuhamed2636
    @bintabumuhamed2636 3 года назад +1

    የት አለ ሊንኩ

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад +1

      ሊንኩን አስቀምጫለው ዲስክሪብሽን ስር

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 3 года назад +2

      Bolokadaአፑይኸነው።

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 3 года назад +1

      @@natiapp ናቲእናመሠግናለን፡እንኳንደናመጣሕልን፡❤️❤️👍👍👍

    • @KsaKsa-fe9dh
      @KsaKsa-fe9dh 2 года назад

      @@azizainternational9719 enamesegnalen

    • @ayubtube988
      @ayubtube988 Год назад

      @@natiapp ሌባ

  • @መሠረትጥበቅ
    @መሠረትጥበቅ Год назад

    ገዘብ ይጠይቃል

  • @saradawit
    @saradawit 3 года назад

    Selameh yebza wendema enamsgnalen antem bek bele

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 Год назад

    የታል የአፑ ስም

  • @SuadTadese
    @SuadTadese 7 месяцев назад

    የአፑ ስም😢😢😢😢😢

  • @kalkal8468
    @kalkal8468 Год назад

    በጣም ጥሩነው በርታ

  • @rihanamohammed2120
    @rihanamohammed2120 3 года назад

    የታለ አፑ ገባው ዲስክሪብሽን ውስጥ

  • @seadelove2442
    @seadelove2442 3 года назад

    እኔማሊያሣብዴኝነው እሲልሞክረው

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      ሞክሪው ይሰራል

    • @hukmihhukmih377
      @hukmihhukmih377 11 месяцев назад

      አይሠራም​@@natiapp

  • @حياه-ل1ج
    @حياه-ل1ج Год назад

    በአላህተባበረኝስልኬዋይፋይኒቶሪክብዙአይስብምጭራሽስልክሳወራይቆራረጣልወዲሜእዳታልፈኝ

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      በውስጥ አናግሪኝ

    • @dfghhvfhh
      @dfghhvfhh 2 месяца назад

      የአፑን ስም ፃፍልኝ

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 3 года назад +1

    tnx bro

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад +1

      በጣም አመሰግናለው ከልብ

    • @Maremyoutub
      @Maremyoutub Год назад

      ayeseram birrr

  • @زمزمحبشي-ذ5خ
    @زمزمحبشي-ذ5خ 14 дней назад

    የአፑ ስም

  • @samera3817
    @samera3817 Год назад

    መች ይዘጋል ውሸት ብር ይጠይቅ የለ

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      በ ነፃም በክፍያም አለው የምትፈልገውን መጠቀም ትችላለክ bro

  • @መሀመድአሰንአህመድ

    Block add

  • @dfghhvfhh
    @dfghhvfhh 2 месяца назад

    የአፑን ስም ፃፍልኝ

  • @sameerasameera7542
    @sameerasameera7542 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @حياهحياه-خ5ب
    @حياهحياه-خ5ب 2 месяца назад

    ❤❤

  • @فاطمهفاطمه-ك4ر
    @فاطمهفاطمه-ك4ر Год назад

    እናመሰግናለን

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      አመሰግናለው

  • @Abiy-k6k
    @Abiy-k6k Месяц назад

    ❤❤❤❤