ያአላህ ምን አይነት ጉድ ነው በአላህ!ይቺ ልጅ መካሪ የላትም?የምታውቁአት እስቲ ምከሩዋት ችግር ከሆነም ተጋግዘን እንርዳት!ወንድ ሆናችሁ በሴት ልብስ,,የምትሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ያአላህ ምን አይነት ጉድ ነው በአላህ!ይቺ ልጅ መካሪ የላትም?የምታውቁአት እስቲ ምከሩዋት ችግር ከሆነም ተጋግዘን እንርዳት!ወንድ ሆናችሁ በሴት ልብስ,,የምትሉ እናንተ እንደቀልድ የምትሰሩት ነገ ትውልድ ሊበላሽ ይችላል እና እባካችሁ እናንተ ጠፈታችሁ ትውልድ ለማጥፋት ባትሮጡ እላለሁ ለዚህ ምሳሌ ካስፈለገ ሽርክ እንዴት ጀመረ ብለን ብናይ በቀላሉ ነገሮች በጥንቃቄ ካልተኬደ ነገ አደገኛ ነውና እንንቃ አላህ ይጠብቀን ጠሞ ከማጥመም

Комментарии • 2

  • @azizanur7184
    @azizanur7184 Год назад +1

    ነአም ወላሂ ትክክል ብለሀል አሚን

  • @semeraysemeraye2800
    @semeraysemeraye2800 Год назад +1

    አሰለሙ ወሌኩም ወድሜ አለህ ቀልም ይስጠት