ለልጆች ፀጉር እና የእራስ ቆዳ ቆንጆ ቅባት for kids Hair & scalp oil many benefits Riched in vitamins and minerals

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 267

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ምርጥ የሆነ ቤታችን ውስጥ እንደዚ አዘጋጅተን መጠቀም ጥሩ ምክንያቱም ኬሚካል የለውም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube Год назад

    ሠላም ሠላም ጤና ይሰጣል ኝ አጅግ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ጎበዝ አህ ቴ አጅግ በጣም ለእኛ ለሴቶች ልዩ ነው ፀጉር ቹ ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🌹🌹 በጣም ቆንጆ ነው🎉🎉🎉🎉 ፈጣሪ አላምኬ አጅሸ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ በጣም አሪፍ ይካሮት ቅባት አስራር ነው ሰላስይሺን አናምስግናለን አህታችን ያውቁትን ማሳውቅ መልካምነት ነው

  • @mekedestube
    @mekedestube Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሸ በጣም አሪፍ የሆነ ከኬሚካልነፆ የሆነ በቤታችን ውሰጥ የምነዘጋጀው ለዪ ተፈጥሮዊ ቁሰነው እናመሰግናለን ሰሌም ለሀገራችነ ይሁን 💚💛❤

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 Год назад

    Nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti jiru baga nagaa dhufte jabbadhu gorsa baredaa yadaa baredaa qabate dhufte jabbadhu itti fufu🎉

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 Год назад

    ዎውው በጣም ምርጥ የሆነ የካሮት ቂባት ነው የሰራሽው መቶ ጊዜ ናቱራል የሆነ ዝይት ነው እናመሰግናለን በቀጣይ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን እንጠብቃለን 🌹🌹🌹

  • @አሚናትገጠሬዋ
    @አሚናትገጠሬዋ Год назад

    ማሻአላህ ደስየሚል የፀጉር ቅባት ማዘጋጃ ነው እህቴ የስዴት ጠጉር ይበጣጠሳል ግድ ብሎ አላህ ላገራሽን ያብቃንጅ ሙቀቱ ይመስለኛል ውዴቼ

  • @batitube3367
    @batitube3367 Год назад

    ሀሪፍ ነው እህታችን ያው ለህፃናት ያኘኙትን ሁሉ መጠቀም አስፈላጊ አይደለም እና እንድህ በቤት ውስጥ መጠቀም ደስ ይላል በርች ሠላም ፍቅር አንድነትን ይመልስለልንንንን

  • @hawabrand
    @hawabrand Год назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ ዋውውበጣም ሀሪፍ የትርት መት አሰራርነው ያሳየሽን❤ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን
    ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
    ሰላምፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Год назад

    እውነት በጣም ጎበዝ ነሸ ዋው ምርጥ ዘዴ ነው ምርጥ ችሎታ ከድናቂሸ ነኝ በርቺ ቀጥይበት በዚሁ እናመሠግናለን

  • @siham_tube2024
    @siham_tube2024 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ውድ እህታችን የኛ ጀግና በጣም ጠቃሚ ነገር የጠቀመኝ ነገር ነው እናተም ተጠቀሙበት ብለሸ ሰላካፍልሽን እናመስግናለንን

  • @samirumar402
    @samirumar402 5 месяцев назад

    ሰላም ጤናይስጥል የምውድሽ እንኳን ደህናመጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ ዋው በጣም ያምራል አሪፍትምህርትነው

  • @lemlembeleteyoutube
    @lemlembeleteyoutube Год назад

    ሰላም ሰላም እሕቴ በጣም ጥሩ ቅባት ነዉ ያመጣሽዉ እናመሰግናለን አዎ አዳድ ቅባቶች ለፀጉራችን እማይስማሙን ይኖራሉ ግን ፀጉር እክብካቤ ይፈልጋል ለዛ ነዉ❤❤❤ከተከባከብነዉ ያድጋል👍

  • @Tube-yc7lj
    @Tube-yc7lj Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ሰላምና ፍቅር አንድነት ማስተዋልን መተሳሰብ ያድለን ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሜንን አሜንን አሜንን

  • @beteseb292
    @beteseb292 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽልኝ
    ሁሌም ለሰው ሚጠቅም ነገር ስለምታቀርቢ አመሰግናለሁ ዛሬም ምርጥ የሆነ የፀጉር ውህድ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ፈጣሪ ከዚ በላይ እውቀት ይጨምርልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Год назад

    ሰላም ጤናይሰጥልኘ እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም እናመሠግናን በጣምጥሩ ለፀጉራችን የሚሆን ኳሮት በጣም ቆንጃነው በርችልን በቀጣይ ደመ ለሚጣጠስ ፀጉራችን የሚሆን እድሰሪልን

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Год назад

    የካሮት ዘይት ገና አልሞከርኩትም i will try
    አዘገጃጀቱን እንኳንም አሳየሽን thank you for sharing እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ጠቃሚ ቪዲዮ ነዉ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ ሰላም ፍቅር አንድነት እና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን

  • @lebenashetube9344
    @lebenashetube9344 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ፀጋ በክርቶሰ ይብዛልኝ በጣም ምርጥ አሰራር በጣም እነመሰገንሌን ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ዉድ የሀገሬ ልጅች ሰላም ብዚቲበሊልኝ

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 Год назад

    እግዛብሄር በስከ ነው አንተን ነው አለመጠለፉ የታሪክና ደስ የሚል የክፋት አጠራር ነዋሴ ሽልል ለመፍጠር ምርጥ ነው በጣም ቆንጆ እናመሰግናለን ፀጉራችንን ማረፍ እና ደስ የሚል ወቅት ቪዲዮ በአሁኑውዴ አህትችን ሰዓተትዎውውውው 🥰በጣም ምርጥ ነው የኔ ውዴ

  • @Tube-wd1mf
    @Tube-wd1mf Год назад

    አግዚአብሔር የመስገን ሰላምሽ የበዛ አንካን ደህና መጣሽ እህችን አውውው በጣም አርፍ መርጃ ነው በጣም ጎበዝ በርች ሰላም ፍቅር ለ ሀገረች

  • @mulat7
    @mulat7 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገነ የእግዚአብሔር የአባታችን የጌታችን የእየሱስ የክርስቶስ ሰላም ሰላምና ፀጋው ጤና ከእግዚአብሔር የሆን ለአንቺ ይሁን ዋውውውውውው በጣም አሪፍ በርቺልኝ

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን አመሰግናለሁ

  • @fandishaTube-ve5cg
    @fandishaTube-ve5cg Год назад

    ስላም እናተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ስላም መጣሺ እህታችን ኢትዪጵያን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ፍጣሪ ስላሟን ይመልስልን በጣም ሀሪፊ የሆነ ለልጆች በጣም ሀሪፍ የሆነ የፀጉር ማክስ ነው ቀጥይበት

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ Год назад

    አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ውበርካትሁሁሁ ምርጥ ዘይት ነው ይት ነውውው ተጠቀሙሙሙ ለተመቸው ስ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋውውውው በጣም ምራጥ አስፈላጊ ነው ነገር ነውእና አመሰግናለን እግዚአብሔር በሰላም ያሰዲግልሽ የኔ መልካም ትክክል ነው

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Год назад

    Egziyabhar ymesgen ehta selamshi bekrstos ybzalgn enkan selam metashilgn wow tru wuhdi new enamesegnalen ehtachin 😍😍

  • @luluabtube5437
    @luluabtube5437 Год назад

    ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህናመጣሺ ለነበረንቆይታ ቆይታ እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላምያርግልን ጠቃሚ ነገረ ነው የለቀቅሺልን

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube Год назад

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo kibat new yeserashiwu emwodew yekibat aserar letegur ediget betam tekami new enamesgnalen ❤❤🎉

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Год назад

    ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ እህት እንኳን በደና መጣሽ በርቺ አሪፍ ትርማንት ነው እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ በአድስ ነገር እንጠብቃለን በርቺ አላህ ሀገራችን ህዝባችን ሰለም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን አሚንንንንንን

  • @betitube7252
    @betitube7252 Год назад

    እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋውው የኔ ባለሙያ በጣም ነው የምናመሰግነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Год назад

    ለልጆች በጣም አርፍ ነው ለፀጉር እድጋት አግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሸ ቅባት ምንም አያሳድግም የፈለገ ውድ ቅባቶች ብሆነ እንዲአይነት ውህድ ለልጆች በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤

  • @beautywithkal
    @beautywithkal 5 месяцев назад

    እግዝአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ዋውውው በጣም ቆንጆ የፀጉር ቅባት ነው እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን🎉🎉🎉🎉

  • @ኤልሳቤትYouTube
    @ኤልሳቤትYouTube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሰላም ፍቅር አንድነት ይላክልን ዋውውውውውውውውውውውውውውው በጣም ያምራል እህቴ ❤❤❤❤

  • @abayneshtube
    @abayneshtube Год назад

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ልጀሸነ🎉የሰደግልሸ🎉የኔ ዉድ በጣም አረፈ ነው አሰራርሸ🎉በጣም ቆንጆ ነው ሰለ ነበረኝ ቆይታ አመሰግናለሁ💕💕💕💗🙏🌹

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እሕታችን ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልሽ እንኳን በሰላም እና በደሕና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ የጸጉር ቅባት አሰራረ ነው👏👏👏👏👏👏👏እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @AMIR465
    @AMIR465 Год назад

    Hunda dura baga nagan dhufte qalii wow wow wow nageenyi Rabii mana kanaf yaa ta, uu hunda kessanu rabii isin walin yaa jiratu wow wow wow 👌 ❤❤video bay, ee barreda dha jabadhu itti fufii wan ofi

  • @astersimatube
    @astersimatube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ ዋውውው በጣም ደስ አቀራረብ ነው ትክክል ነሺ ውድ በጣም አረፍ ነው እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ውድ በርችልኝ💞💐💐💐

  • @yenantw21
    @yenantw21 Год назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ።ከኬሚካል የፀዳ ምርጥ ቅባት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ።
    እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሙና ፍቅሩን ያብዛላት አሜን

  • @weyni2816
    @weyni2816 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ሰላም መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ❤❤

  • @እንቁYouTube9480
    @እንቁYouTube9480 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው ደስ እሚል ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርችልን በሌላ ቪድዮ እስንገናኝ ቸር ሰንብችልኝ❤❤

  • @roman_roman
    @roman_roman Год назад

    ወዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ስያምር አረፍ ቅባት ነው ነው እንድ ልጅ ግን ይከብዳል ለእነታችሁሽላይ ለትልቅ እንድእራስችሁ እንጣነካራም በርችልን የከልን ከሁሉም ነገር ይጠብቅልን ሀገርችን ኢትዮጵያ ስላም ያደርግልን ከሁሉም ነገር ይጠብቅልን ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethio140
    @ethio140 Год назад

    የእግዚሀብሔር ሰላም ፍቅር ይብዛልሽ ውድ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም ቆንጆ ለፀጉር ተስማም ውህድ ነው ያሳየሽን በርቺ ቆንጆ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን 🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @yordiitube8272
    @yordiitube8272 Год назад

    Nagenyi fi hararii waqayyo man kan haa ta uu jiraa jirtuu baga naga dhufte bareduukooo waaa hojii garidha nuuf qodeee glmt ❤🙏

  • @hawibentbaba1139
    @hawibentbaba1139 Год назад

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሪልጆች በያላቹህበት የአላህ ሰላም እዝነት አይለያቹህ በጣም ያምራል በርች ዩሀናየ
    አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Год назад

    ዋው የዛሬው የጸጉር ቅባት ለየት ያለና የሚያምር ነው የካሮት ቅባት በጣም ልዩና ለደረቅ ቆዳ የሚሆን ነው ጸጉር ያሳድጋል ያበዛል አሪፍና የሚያምር አድርገሽ ሰርተሽዋል እናመሰግናለን

  • @mekdesnguse
    @mekdesnguse Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነገር ነው ስንወልድ አንሞክረዋለን 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Год назад

    እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዮሐና በጣም ምርጥ መርጃ ነው ሸር ያደርግሽን ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው እናቶቻችን የኛ ፀጉር ቆጆ እዲሆን በመላጨት ነበር እሚያሳምሩት አሁን ዘመኑ ርቀቀ ተመስገን ተመራማሪ በዝቷል😅🙏🙏🙏

  • @Astertube23
    @Astertube23 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሽ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያከፈልሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን

  • @hiwewiwe23
    @hiwewiwe23 5 месяцев назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዮሀናዬ በጣም ጠቃሚ ውህድ ነው እናመሰግናለን ልጅሽን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልፕ❤️🙏በርቺ ውዴ

  • @ABdulAziz-rn3kf
    @ABdulAziz-rn3kf Год назад

    ሰላም ሰላም ወድ የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን እህታችን

  • @tube2843
    @tube2843 Год назад

    ሠላም ሠላም ጤና ይሰጣል ኝ አጅግ በጣም ምርጥ ነው ለሴቶች ልዩ ነው በእውነት ምርጥ አሪፍ ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ፀጉር ልዩ ነው🎉🎉🎉 እኛ ብቻ በጣም አሪፍ አጅግ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ፀጉር ለሴቶች ብቻ ነው የኔ መልካም አና አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት ነው ካሮት በጣም አሪፍ የፀጉር ቅባት ነው እኔ በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ

  • @EakramKasaw
    @EakramKasaw Год назад

    ሠላም ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ወዴ የሀገሬ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ሀገራችንንም ሰላም ፍቅር እዝነት የተሞላበት ሀገር ያረግልን በዱአ በፀሎት እበርታ እህቴ ምርጥ ነው ያሳየሽን ጎበዝ በርችልኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @akramgader546
    @akramgader546 Год назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁእኛ ሁላችንም የተለያን ነን፡፡በዚህ ነገር ፍርድ አትፍረድ፣ከዚህ ይልቅ ተገንዘበው፡፡
    ደስተኛ መሆን ከፈለክ፣ያለፈው ጊዜ ውስጥ አትኑር፣ስለወደፊቱ ጊዜ አትጨነቅ፣በአሁን ጊዜ ውስጥ በሙላት ለመኖር ትኩረት አድርግ፡፡ማሻአላህበርቺ❤

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 Год назад

    ለጉዞ ሰዉ ጠቅሟል ብዬ አስባለሁ መልካም ስራ እንዲህ ነሽ ታፈራለች በቅርቡ በዚያ በር ላይ ጠብቂኝ በርሬ መልካም ስራ የሆነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታ መልካም ቆይታ

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube Год назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ዋዉዉ ቆንጆ የሆነ የህፃናት የፀጉር ቅባት ነዉ የካሮት ቅባት ላአዋቂም ጠቃሚ ነዉአሰራሩን ስላሳየሽን እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 Год назад

    Egezabeher yemesegin enkuan Dana metashi ehiti selamleshi bezeti yeble ewunet betam desi konjjjjo information new share yadergishlenini bewuneti enameseginaleni

  • @shechannel1980
    @shechannel1980 Год назад

    ዋለኩም አሰላም ወራ መቱላሂ ወበርካቱሁ ውድ እህቴ እኮንበሰላም ማጣሽ ያመጣሽ ለሰወች ያስተምራል ብለሽ ስላከፈልሽ ከልብ እናመሰገናለንእመክረዋለሁ👍😍

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ Год назад

    የኔውድ በጣም አሪፍ ነውልክነሽ ለልጆች እድህአይነትነገሮችበጣምጠቃምነችፈው እነመሰግነለንየኔልዩ
    እጅሽይባረክልኝበውነቱበርችልኝ የኔውብ እህት ዋውነው

  • @fasiga
    @fasiga Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰን ሰላማቹሁ በክርሰቶሰ ይብዛልን እህትና ቆንጆልጅእግዚአብሒር ይጠብቃቹሁእሺእሺእህትአናመሰግናለንበርቻልን❤

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 Год назад

    ሠለም ሠለም የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን አንድነት ፍቅር አላህ ያምጣልን ዋዉዋዉ በጣም ቆንጆ የፀጉር ቅባት ነዉ እናመሰግናለን ❤❤❤ በርቺ እኔም ሞክረው ዋለው በጣም አሪፍ ነዉ❤❤❤❤

  • @martiteditube
    @martiteditube Год назад

    አግዚአብሔር ይመስገን selamshi yibazi enkun dehna matshi owow betam konjo new barichi gobazi እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤️❤️ፈጣረ ሆይ ሀገራችን እስከመጨረሻው ድረስ ሠላም አድርግልን።🙏

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala Год назад

    Nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti jira nagaa waqayyoo sif tauu bakka jira lafaa jiraa mataa duree nama barsumsa tau fidaa dhufte qalii jabbadhu yada bareda fida dhufte qalii jabbadhu yada❤❤❤

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen Год назад

    selam selam baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu bakka jirtuu hundetii jajabadhuu woow wooow mashallha mashallha❤❤❤❤

  • @salamasefa6526
    @salamasefa6526 Год назад

    ስላም ለእናንተ ይሁን የሀገሬ ልጅች እንካን ስላም መጣሽ እህታችን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ያርግልን ፈጣሪ ስላምን ፍቅርን ይስጠን ደስ ይላል በቤት የሚዘጋጅ ነገር ለሁሉም ጎበዝ❤

  • @ኡሙሐምዛYouTube
    @ኡሙሐምዛYouTube Год назад +1

    ሳለም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጠሽ ጥሩ ቆይት ነበር አሏህ ሀገራችህን ሰለም ያድራጊልህን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅን ያዉጠነዉ ሀገራችህን በስለም ይምልስን🌷🌺🌺🌺🌺🌺

  • @ensratube
    @ensratube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ እና ልዩ የፀጉር ቅባት ነው በዛላይ ሽታው ደስ ሲል እኔም ተጠቅሜዋለሁ 👍👍

  • @rawdaskitchen2253
    @rawdaskitchen2253 Год назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይህን እንኳን በሰላም መጣሽ እህት ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛ በጣም አሪፍ ውህድ ነው የወቅሺውን ስላከፈልሺን ቸባረኪ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    ሰላምሽ የብዛ እህታችን እደት ነሽ እንኳን በሰላም በጤና መጣሽ እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍👍🥰🥰

  • @LioFamily1
    @LioFamily1 Год назад

    እንኳን በደህና መጣሽልን ውድ እህታችን በእውነት አሪፍ ቆይታ ነው አሪፍ ለልጆች የሚሆን ቅባት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርችልን። እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።

  • @tsehayifayisatubee
    @tsehayifayisatubee Год назад

    ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው ጎበዝ በርች😘😘😘

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ምርጥ ውህድ ነው የስራሽው

  • @kassahunfikadu8579
    @kassahunfikadu8579 Год назад

    ሰላም...ሰላም...ሰላም...
    ውድ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ
    ስራዎችሽ ቆንጆ ናቸው በርቺ።።።

  • @madina0955
    @madina0955 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ በጣም የሚያምር ትምህርት ነው በርችልኝ በጣም የሚያምር አሰራር ነው እናመሰግናለን ካንች ብዙ እጠብቃለሁ እጂሺ ይባርክ የኔባለሙያ ያወቁትን ማሣወቅ እጂግ መልካምእነት ነው ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን አንድነት ፍቅር ደስታ ያድለን አሜን በእውነት ጥሩ ቆይታነበርን በርችልኝ

  • @Aditube7583
    @Aditube7583 Год назад

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህት ዋውብቆንጆ ውህድ ነው በርቺ.ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችንን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅልን ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን 🙏

  • @galanetube123
    @galanetube123 Год назад

    Nagaan waaqayyoo waaqa jirtaa bakkaafi lafaa jirtuuti siif haa bayyatuu akkam jirtaa Bagaa nagaan dhuftee wow Bayyee namati tolaa jabadhuu jabduu nama waaqayyoo siif haa guddisuu

  • @zemzembogale
    @zemzembogale Год назад

    ሰላም ሰላምእህታችን እካን በሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ የልጆች የፀጉር ቅባትነው ከልብ እናመሰግናለን ሴትልጅ ስወልድ እክረውእና ለውጥን አይቸ መለሳላሁ

  • @hayatahmed7477
    @hayatahmed7477 Год назад

    ሰላም እህቴ እንዴት ነሽልኝ የኔ ልዩ ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ጠቃሚ ነው ወዴ አሬፊ ነገር ነው ያሳየሽን ❤❤❤ ልጆቻችን መነከባከብ ጥሩ ነው የኔ ማሮች አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤

  • @Ruta-Media
    @Ruta-Media Год назад

    ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ዩሀናውዴ እጅሽ ይባረክ እጅግ ለጸጉር ጠቃ ሚነው የካሮት እዘይት ተጠቅሜው ውጤቱ አሪፍ ነው በርችልኝ ጥሩቆይታነው ተባረኪልኝ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን የቀደመ ሰላም አድነታችን ይመልስልን ይስጠን

  • @gemilediris5220
    @gemilediris5220 Год назад

    ሠላም.ዉደ.እኮን.ደህና.መጣሺ.ደሥ.የሚል.ሙያ.ነዉ.ጠካራ.ነሺ.አላህ.አገራችንን.ሠላም.አርግልን.ቤተሠቦቻችንን.ሠላም.አርግልን

  • @tube2014
    @tube2014 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትት ይበል ልብ እንደኳን ደህና መጣሽ ዋውው ብይን ቆንጆብየሆነ የልጆች ቅባት ናው ያሳየሽን እናመሰግናለን እምታቀርቢልን ነገሮች በጣም ጠቃሚ ነው በርችልን

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz Год назад

    እግዝአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን በጣም አሪፍነው በተለይ ለልጆችን የሚጠቅማቸው ከሆነው ከሮት ለኩሉም ነገር በጣም አሪፍነውነው ከልብ እናመድግናለን በርችልን

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እማ እንካን ደና መጣሽ ሀሪፍ ነው ህፃነት ያገኙት መጠቀም የለባቸው ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Год назад

    በጣም ቆንጆ ውህድ ነው አዘጋጅተሽ ያሳየሽን የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው የምታቂውን ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን የኔ መልካም በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን

  • @hktube1507
    @hktube1507 Год назад

    Bagaan waqayyoo manaa kanafii haa ta'uu Ashamaa harkaa funee jiraa dhugaa dubachufi waan baay'ee garii qabatee dhuftee mataa magarsisuufi baay'ee baredaa jabadhuu halumaa kananii iti fufii ❤❤❤❤❤

  • @akramgader546
    @akramgader546 Год назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ የኔ ልዩ እህት አሪፍ አራርነው ማሻአላህ የኔባለሞያ❤❤

  • @birhanetube2369
    @birhanetube2369 Год назад

    አግዚአብሔር ይመስገነው ውዴ አንካን በስላም መጣሽ ዋውው ደስ የሚል ቆይታ ነብን አናመስግናለን 🎉🎉

  • @weyinshetyutub1830
    @weyinshetyutub1830 Год назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ዋላችሁ እንዴት አደራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ዋውው ያምራል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ በርች እህታችን እናመሰግናለን

  • @aliyaa2135
    @aliyaa2135 Год назад

    Ashamaa Harkaa funii jiraa jirtu yaa saba Koo baga Nagahan dhuftee baredaa dhaa jabadhuu itii fufii wan ufii Mashaallaah mashaallaah ♥️

  • @BirkeTUBEBirkeTUBE
    @BirkeTUBEBirkeTUBE Год назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን ዋው ምርጥና ለየት ያለ አሰራር ነው አሪፍና እደሚያሳዲግ ካሰራርሽ ያስታውቃል መቼም እድህ ተለፍቶ ካላደገ እርግማን አለበት ማለት ነው ለማንኛውም ሰለነበረን ግዜ ከልብ አመሰግናለሁ በሊላ ቢዲዮ እጠብቅሻለሁ❤❤❤

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ደሶ የሚል አሰራር ነበር እናመሰግናለን እስኪ ለሚያሳክክ ለፎርፎር ሹክ በይኝ ሰላም ፍቅር ይስጠን❤

  • @allhamdulilah655
    @allhamdulilah655 Год назад

    ሰላም ሰላም የኔ ውዶች ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ በመቀጠል ጎበዝ ልጅ ነሽ ትችያለሽ የኔ ባለሙያ ቀጥይበት ሞያሽን እንዳታቋርጭብን ውድ እህቴ

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰላም ለአንቺ ይሀን የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽልን ዋው በጣም ምርጥና ቀለል ያለ የፀጉርን እድገት የሚያፋጥን እቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የቅባት ውሕድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በሌላ ቪዲዮ እስክትመጪ ድረስ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ❤❤የሰላም አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን❤❤

  • @EshetTube
    @EshetTube 5 месяцев назад

    ሰላምሺ በጥፍ ይብዛልሺ ዮሐናየ የኔ መልካም ዋው በጣምደስ የሚልና ለአይን የሚያስጐመዢ የፀጉር ውህድ ነው ፈጣሪ እጆችሺን ይባርክ የኔ ቅን ከልብ አድርገን እናመሰግናለን❤❤

  • @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም ሰላም ጤና ይስጥኝ እሕታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ውድ የሐገሬ ልጆች በያላች ሑበት ሰላማችሑ ብዝት ትርፍርፍ ይበ ልልኝ👌👌👌👌👌👌

  • @ፋክት123
    @ፋክት123 Год назад

    በጣም አሪፍፍፍ የፀጉር ቅባት ነው ዋው የኔ ውድ ለሚነቃቀል ፀጉር በጣም ቆንጆ ነው ሲሉ እሰማለሁ ለዛ ነው የዮሀናዬ ክምር ፀጉር ያሳምራል ያለሰልሳል 🎉ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን

  • @ደሴ1
    @ደሴ1 Год назад

    ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም በእዉነት ምርጥ ነገር ነዉ የሰየሽን ፈጠር ይጠብቅሽ የዉቁትን መሰዉቅ መልከምነት ነዉ መልሶ ይከፍለል በርችልኝ ከልብ አርገን እነመሰግናልና

  • @sofiya7465
    @sofiya7465 Год назад

    ሠላምሠላምሠላምለዝህቤትእንኳንደህናመጣሺስለመጣሺስለአየሁሺበጣምደስብሎኛል ማሻአሏህማሻአሏህ አሪፍትምህርትነዉ በርቺ እህት ሰለነበርን ቆይታ እናመሠግናለን አብሽሪበርቺ❤❤❤❤

  • @UmmuuKhalid-jm3kw
    @UmmuuKhalid-jm3kw Год назад

    Ashamaaaaaaaa harkaa funee bagaa nagayan dhuftee jabadhuu itii fufii halumaa kananii itii fufii nyataa daimanii baredaa hojataa jirtaa jabadhuu

  • @hayuti_819
    @hayuti_819 Год назад

    እኳን በሰላም መጣሽ እህት ጥሩ የቅባት አዘገጃጀት ነው አሪፊ አቀራረብ ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው ቀጣይ እጠብቃለሁ