ድንገት ቤቢ ወደቀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy RUclips channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
    #yoeemy #couple #new#ethiopian #seifuonebs #viral #video #habesha #ethiopia #ethiopianmusic #ethiopianews #trending #cute couple #besintu_sitcom #besintu #life #love #love-life #husbandwife #makeup #besintu_sitcom

Комментарии • 550

  • @user-xc3wb6dn3l
    @user-xc3wb6dn3l 3 месяца назад +208

    😢😢😢😢 እንደ እናተ ያለ ትዳር አማረኝ ቅመሞች ከማዳም ጭሆት ፈጣሪ የነፃነት እንጀራ ይስጠንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @swiz_good
    @swiz_good 3 месяца назад +58

    ወይኔ ይህን ልጅ የወለደች እናት እድሜዎ ይርዘም ደስ ሲል ታድለሻል እውነት እንደዚ እያረሰ በስማም

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx 3 месяца назад +35

    እንደዚህ አይነት ቀልድ አቁሙ በልጅ አይቀለድም ከባድ ነው 😢😢 እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በእውነቱ ❤❤❤❤❤

  • @sofi8983
    @sofi8983 3 месяца назад +70

    ማነው የነዚህ ጥዶች አድናቂ አለህ ይጠብቅላችሁ እኔንም አበረታቱኝ ቅመሞችየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉ስወዳችሁ

    • @user-sj3xk2km2r
      @user-sj3xk2km2r 3 месяца назад +2

      ቅድሚ በሰው ስም መነገድሽን አቁሚና እናበረታሻለን በራስሽ ስምና ፎቶ ነይ ሌቡት😂 ስትገርሚ

    • @sofi8983
      @sofi8983 3 месяца назад

      @@user-sj3xk2km2r ምን ችግር አለው እህቴ እኮናት

    • @ZinbaHussen-jr5jn
      @ZinbaHussen-jr5jn 3 месяца назад +2

      አቀልዱ፣በልጅ

    • @sofi8983
      @sofi8983 3 месяца назад

      @@user-sj3xk2km2r ሌቡት አልሽ እሽ አመሠግናለሁ

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n 3 месяца назад +47

    ጎበዝ ባል ነህ ትዳር ለሁለቱም ከባድ ኃላፊነት ነው በርቱ በመሀላችሁ ማንንም እንዳታስገቡ እንዲሁ በፍቅር እንዳላችሁ ፈጣሪ አምላክ እስከ መጨረሻው ያዝልቃችሁ

  • @user-gr6qt8no9n
    @user-gr6qt8no9n 3 месяца назад +47

    ዮናስ የእዉነት አንተ እኮ ከወንዶች ሁሉ ትለያለህ አዛኝን እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜአችሁን ያሣምርላችሁ ቤቢንም እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምሕርት በዘርፍፍ ቀሚሷ ሽፍን ታድርግላችሁ በማያልቀዉ በክርስቶስ ፍቅር ዉድድድ አደርጋችሗላሁ❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  3 месяца назад +6

      Amen

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 месяца назад +211

    ነፍሰ ጡር ነኝ አስር ሺህ ሰብ አማረኝ ተባበሩኝ😢እ😅ምን አለበት እነሱም መቶሺህ አድርሱ❤❤❤

    • @Rahel945
      @Rahel945 3 месяца назад +1

      አርኩሽ ውዴ 😂

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 3 месяца назад +1

      ​@@Rahel945አመሰግናለሁ ሪቾዬ😊❤❤

    • @botin6076
      @botin6076 3 месяца назад +1

      Enem❤❤❤

    • @user-el7le3pv3u
      @user-el7le3pv3u 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂እሺ

    • @lisen888
      @lisen888 3 месяца назад +3

      አንቺ ልጂ ሁሉም ቦታ አይሸለዉ ኮምንትለይ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 3 месяца назад +11

    በነገራችን ላይ አንተን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም ጥሩ አባት ጥሩ ባልነህ እሙዬ እናትሺ በጣምመርቀውሻል ይሄንየመሰለባል አላህ ስቶሻል አላህ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 месяца назад +86

    ተጀመረ ፕራንክ በቤቢ 😊 ዮ አሁን እርጉዝ ሆና የሰራችልክን አሁን የመልስ ምት ስራ ፈቅደናል😂❤❤❤❤

    • @LamroLamro-lb1xk
      @LamroLamro-lb1xk 3 месяца назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-dl8em4jq6r
      @user-dl8em4jq6r 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-kd4bn7rr9n
      @user-kd4bn7rr9n 3 месяца назад +1

      ረአሁንማ ተፈቅዶልሀል በደብ ስራት እደሰራችልህ😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 3 месяца назад +1

      @@user-kd4bn7rr9n አዎ አንቆጣክም😂😍

    • @user-of2zi6tz8o
      @user-of2zi6tz8o 3 месяца назад

      🤣🤣🤣🥰👌

  • @efratatube286
    @efratatube286 3 месяца назад +5

    ባል ሚስት ሲገናኙ። እንዲህ ነው። እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜያችሁን ያሳምረው ። የኛ ሰው ብዙ ሊልህ ይችላል ዮናስዬ ወንድማችን። ግን የማንንም ሳትሰማ ትዳርኽን አክብረህ ኑር። እግዚአብሔር ይርዳኽ

  • @user-bm2xy5hq7d
    @user-bm2xy5hq7d 3 месяца назад +37

    መሻአላ ምርጥ ባል ነህ እዳተ ያለዉን ያብዛልን🎉🎉

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад

      ውደ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤

    • @user-sc8jg1ql4w
      @user-sc8jg1ql4w 3 месяца назад

      ኧረ ማሻ አላህ አይባልም አላህን ፍሩ ሌላ የፈለጋችሁትን በሉ ለካፊሮች የማይባል አትበሉ

    • @user-gq6nt6wv7u
      @user-gq6nt6wv7u 3 месяца назад

      አች ድንጋይ አወን አች ሰው ነሽ የሰው ደስታ እማያስደስትሽ ሰይጣን ነሽ እንጅ​@@user-sc8jg1ql4w

  • @anshamohamed27
    @anshamohamed27 3 месяца назад +9

    አላህ ከሰው ቤት ገላግዞ እንዳንተ አይነት ባል አዛኝ ተንከባካቢ አባትም ባልም መሆን የሚችል ይስጠን ለመዳም ቅመሞች የምር ኮሜንት ፅፌ አላቅም እስኪ ዛሬ ላድንቅህ ብየ ነው የምታደቁት በላይክ👍ደስ ትላላችሁ አይቀይርባችሁ ፍቅራችሁን😍

  • @user-nc5ki3pr1w
    @user-nc5ki3pr1w 3 месяца назад +10

    ተጋጨብኝ እሚላት ነገረስ ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 3 месяца назад +28

    በልጅ ቀልድ የለም ጠንቀቅ ብላቹ አሣድጉ ማሣደጉ ነዉ ከባድ አደራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад

      ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад +1

      ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 3 месяца назад +9

    ዋዉ ደስስትል እግዛአብሄር ያሳድግላችሁ ቤቢዬን ምርጥ አባትነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uf1gz3rf7w
    @user-uf1gz3rf7w 3 месяца назад +4

    የምር በጣእ እወዳችሁአለሁ ግን ኤምዬ እጀራ አታስጋግሪዉ የምር በጣም ነው የሚያሳዝነኝ እጃራ ወንድ ልጁ ሲጋግር በተረፈ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tigistegab-3465
      @tigistegab-3465 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-nc5ki3pr1w
    @user-nc5ki3pr1w 3 месяца назад +10

    እግዚአብሔር ብሞጉሱ ያሳድገላችሁ የኔውድልጅ💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏

  • @S-Sisi-e1e
    @S-Sisi-e1e 3 месяца назад +3

    የመዳም ቅመሞች እንደዝ አይነት ባል ይስጣችሁ 🥰🥰🥰

  • @user-dl8em4jq6r
    @user-dl8em4jq6r 3 месяца назад +6

    ያረብብ ፍቅር ያለው ትዳር ወፍቀኝ ኢላሒ ታማራላችሑ ልጃችሑን አላሕ ያሣድግላችሑ 🥰🥰🥰🥰

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 3 месяца назад

    ዮኒ ግን በጣም ጀግና እኮነህ በኡነት የሴቱን የወዱን ስራ ከዛ ደግሞ ልጂ መከባከብ እደት እደምትችል ፈጣሪ ይባርክህ ልጃችሁን ደግሞ እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-km2fw9ec9s
    @user-km2fw9ec9s 3 месяца назад +7

    አይዞን ቢጋጭኳ ፈጣሪ ይጠብቀዋል ምንም አይሆን ፈጣሪ ከሁሉም ነገር ጠብቆ ያሳድግላችሁ❤

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ ልጃችሁንም ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @Too495
    @Too495 3 месяца назад +3

    ወይኔ ታድለሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችዉ❤🙏 የኔ ዝፋዝፋ ባል ና ተመልከት እስቲ 😅😮😅

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ያሣድግላችሁ ምርጦችዬ❤❤

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 3 месяца назад +4

    እወዳቹ ባባ ግን መቼ ነው ምታሳዩን በጉጉት ነው ምጠብቀው እግዚአብሔር ያሳድግላቹ 😘😘😘😘😘 ስታምሩ እንደዚሁ እንዳማርባቹ ልጅ በልጅ ሁኑ❤❤❤❤

  • @Yeshi-iy2cj
    @Yeshi-iy2cj 3 месяца назад +13

    አነዚህ ጥንዶቾ አስቀኑኝ መልካም ባል ለሁላችንም ይስጠን አሜን በሉ የመዳም ቅሞቸይ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RthiBmhg
    @RthiBmhg 15 дней назад

    አየ ባል ግን የእዉነት ታደረገዉ አለህ

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 3 месяца назад +29

    ያባትነት የባልነት ጥግ ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад

      ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 3 месяца назад +1

    እናቴ በደንብ ልቅልቅ በይ እኛ እንደዚ አይነት ቂቤ ብንሳል አናገኘውም አገራችን ካልገባን ይጠቅምሻል ❤በተረፈ ይመችሽ እናት የሆነ ባል ነው ፈጣሪ የሰጠሽ እንወዳቸዋለን 🙏👍❤

  • @wreknhlem5957
    @wreknhlem5957 3 месяца назад +5

    ምርጥ ባል በእውነት ደስ ስትሉ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 3 месяца назад +5

    ልጃችሑን አላሕ ያሣድግላችሑ ሢቀጥል ሚድያ ላይ አታውጡት አላሕ በሥላም በጤና ያሣድግላችሑ ማሻአላሕ

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 3 месяца назад

    ውይ ደስስትሉ ምርጥ ባል እግዚያብሔር ልጃችሁን በጥበብ መሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤

  • @user-xe1ez7yx9f
    @user-xe1ez7yx9f 3 месяца назад +14

    እኔ በስደት እያየዋቹ ወለደቹው😢 እኔ ግን ከመዳም ኩሽን ተጋብቼ ቀረው

    • @Hiwot-jq2cc
      @Hiwot-jq2cc 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Hiwot-jq2cc
      @Hiwot-jq2cc 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @rukhiyamuhammad711
      @rukhiyamuhammad711 3 месяца назад +1

      😢😢😢እኔም

    • @user-zr7dc4ls9g
      @user-zr7dc4ls9g 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂 አይዞሽ

    • @user-ef3ux4bz2d
      @user-ef3ux4bz2d 3 месяца назад

      አይዞን😂😂😂😂😂

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ያሳድግ ላችሁ የኔምርጦች❤❤❤❤❤️🙏🙏🙏

  • @HelenMeresa-om5bm
    @HelenMeresa-om5bm 3 месяца назад +5

    100k እናስገባቸው🤲❤️

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад +1

      ውደ ስብስክራይብ አሬጌኝ ማር

  • @user-kx8cx9lk1h
    @user-kx8cx9lk1h Месяц назад

    ለቤታቹ አድሰነኝ እሰከዛሬ አለማየቴቆጨኝ የሌልጂቷ ሰረአት ያተ ያባትነት ጥግ ፈቅረን በተግባረ የምታሣዩ ጥዶች

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 3 месяца назад +1

    በእውነት ማሺ አላህ ስትሉ ደስ አላችሁኝ በሌላ ቦታ ብዙ አሉ የሚሳደቡ አላህ የድፋችሁ ይግደላችሁ የሚሉ ለጡሩ አስተያየታችሁ ❤❤❤እሄው

  • @selamaberham9153
    @selamaberham9153 3 месяца назад +2

    ጌታ ሆይ እኛንም እየን ❤❤ እግዚአብሔር ይባርክላችህ ትዳራችህን❤❤

  • @user-bz6wb4ct9f
    @user-bz6wb4ct9f 3 месяца назад +4

    ቤቢዬ እመብርሀን ታሣድግህ❤😘🥰

  • @user-bm4yu7yx4k
    @user-bm4yu7yx4k 2 месяца назад

    ማሻአላህ ወላሂ ደሥማታችሁ ኢላሂ ፍቅራችሁን እሥከመጨርሻ ያድርግላችሁ ዩወናስ ትለያለህ ወላሂ

  • @JamULah-cr4gh
    @JamULah-cr4gh 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ያሳድግ ላችሁ የኔምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GhazalGhazal-ts4uw
    @GhazalGhazal-ts4uw 3 месяца назад +7

    Allah yasedegelach Wudeeko ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m 3 месяца назад +6

    አላህበሰላምያሳድግላችሁአይመተዛዘንደስስትሉ

  • @MakaJfdjnd
    @MakaJfdjnd 3 месяца назад +5

    maashaa allah maashaa allah rabbiin isni haa guudisuu ❤❤❤❤❤💞💞💞👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd 3 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seade127
    @seade127 3 месяца назад +4

    ማሻአሏህ አላህ ያሳድግላችሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤

  • @user-ny5uh8gj5j
    @user-ny5uh8gj5j 3 месяца назад +6

    ውይ የኔውዶች እኳንደህና መጣችሁ የኔፋፋጮች❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад

      ውደ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤❤❤

  • @user-un5ro6bj1z
    @user-un5ro6bj1z 3 месяца назад

    የሷደሞ ግውያለው እሱነው የምትለውነገርስ❤❤❤❤❤ አላህ ያሳድግለሠችሁ ተጠቀቁግን የልጅሀላፊነት ከባድነው

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቤቢዬ ከመልካም እናት እና አባት ተወልደሀል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልን ❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @user-or1es4oj1o
    @user-or1es4oj1o 3 месяца назад +6

    ማሻ አላህ አላህ ያሣዲግላችሁ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 3 месяца назад +1

    ማቀፍ በፍፁም እንዳስተምሩ ምክንያቱም እንዲፋፋ ከፈለጋችሁ እና እንዲተኛላችሁ ሌላው ሲተኛመዝሙር ይስማ ንግግራችሁን ያዳምጥ ጥሩነው ለናተም ቢሆ እረፍት ታገኛላችሁ❤

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 3 месяца назад +1

    ጎበዝ በርታ ወንዶችየ ከሱ ተማሩ ይሄ የሚስት ስራ ብቻ አደለም

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 3 месяца назад +3

    ወይይ😢😢አተ ሌጅ ግን😢😂አላሕ ይጠብቅኸ😢እኔስ ልጅ መያዝ እፍራለው😮እዳተ አይነት ባል ይስጠኝ😢😂😂😂 😢ግን ማነው ሔሉና ማርክ😢አላሕ ጥሩ ነገር ያሰማን😢😭😭🖤🖤

    • @SdhJfd
      @SdhJfd 3 месяца назад +1

      ስራ ፈት ነገር ነሺ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር. ትዶራቹን. ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤

  • @neimanure
    @neimanure 3 месяца назад +2

    ስታምሩ እኮ ከመጀመሪያ ጀምሮ ነው ምከታተላቹ

  • @አብርሽ
    @አብርሽ 3 месяца назад +5

    ድግልማርያም ከልጆ ከክፎነግር ትጠብቅህ የኔወድች🥰🥰🙏ግን የማርክ እና የሄሉነገር በጣም እያስጨነቀኝ ነው ማርያምን ምሆነውን አጣሆ እመብርሀን ጭንቀቱን በደስታለውጭልን 😭😭😭😭

  • @SenaitSenait-jy6sd
    @SenaitSenait-jy6sd 2 месяца назад

    ደስ ስትሉ ግን ኮሊደር ላይ ፀሀይ እንዳታሞቁ ግቢ ውስጥ ነው ማሞቅ❤❤

  • @Hwjwj-lv3rj
    @Hwjwj-lv3rj 24 дня назад

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa 3 месяца назад +4

    ልጁን ሚድያ አታውጡት ጥሩአደለም ካጠኀው ይቅርታ

  • @user-pz9ol8vj2m
    @user-pz9ol8vj2m 3 месяца назад +4

    እናትነትኮ😢❤

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 3 месяца назад +3

    ፈጣሪ ይጨምላቹ ዮ ምርጥ ባል ❤❤👌

  • @fatoumahassan3835
    @fatoumahassan3835 3 месяца назад +5

    ባል 👌አባት👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hp6tk6wr6t
    @user-hp6tk6wr6t 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ያሳድግላችኹ ❤❤

  • @Fatima-h9n
    @Fatima-h9n Месяц назад

    ጎብዝ ነክህ

  • @user-gh3gb4in5k
    @user-gh3gb4in5k 3 месяца назад +2

    የኔም ባል እዳተነበር እንክብካቤው ምን ዋጋ አለው ሥደት ለያየን

  • @RthiBmhg
    @RthiBmhg 15 дней назад

    ጎበዝ ነሺ አራስ መቀባት አለበት

  • @hhfg1907
    @hhfg1907 3 месяца назад +4

    እመብረሃን. ትጠብቃችኹ. በቤዬ. እድግ በል

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад

      ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤❤

  • @fjbmmbbmfdd8547
    @fjbmmbbmfdd8547 2 месяца назад

    ስወዳቸዉ በፍቅር ስወዳቸዉበፍቅርኑርልኝ ❤❤

  • @kalkidanmulatu9151
    @kalkidanmulatu9151 3 месяца назад +1

    ዋዉ እግዚያብሔር ይባርክህ እንደ አንተ አይነት ወንዶች ይብዙ

  • @user-ec4uv7xc5c
    @user-ec4uv7xc5c 3 месяца назад +1

    ማነው ግን እኒህን ጥዶች እንዴኔ ውዲዲ ውዲዲዲዲ የሚያረጋቸውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 месяца назад +1

    ምርጥ ጥዶች አላህ ያሳድግላችሁ ልጃችሁን❤❤❤❤

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4i 3 месяца назад +5

    አላህ ያሳድግ እላችሁ ❤❤

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад

      ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤❤

  • @YezinaA
    @YezinaA 3 месяца назад +1

    በሰላምያሳድግላችሁ ሚዲያላይግንአታዉጡት ጥሩአይደለምበሰዉአይንተመስሎ የሚገባመንፈስአለተጠንቀቁለት❤

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g Месяц назад

    እግዚአብሔርያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 3 месяца назад

    😢😢😢አረ ተው በልጅ አትቀልዱ ልጅ ውስጤ ነው እፍፍፍፍ😢😢😢እያየው መጨነቄስ እግዚአብሔር በሞጎስ ያሳድግላቹው

  • @user-zu1bc6zj6r
    @user-zu1bc6zj6r 3 месяца назад +3

    አቤት እዴዉም ተሎ ነገርካት❤❤❤😂😂😂

  • @fama4230
    @fama4230 2 месяца назад

    አላህ ያሳድግላቺሁ ደሰ ሰትሉ😍

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u 3 месяца назад

    ክክክ ህፃኑ እራሱ አቃጠረኮ አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @bilendemissie5285
    @bilendemissie5285 3 месяца назад

    endew tebarek mistehn hiwotehn endakeberk ezabher kubrun mogesun yisthe kal yelgn yemir tebarek

  • @user-kd6jd9yo1i
    @user-kd6jd9yo1i 3 месяца назад +3

    ቤቢየ አላህ ያሳድግህ❤❤❤❤

  • @AmenaA-xs2cz
    @AmenaA-xs2cz 3 месяца назад +2

    ሰወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ ልጃቹ ማሻአላህ አላህ ያሳድግላቹ የገኘኛ እተምኛ እና ጎቤኛ የተኝቢ🎉🎉🎉🎉ትካሁ ቀሮይ❤❤❤👍👍👍

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ማሮች በጣም ታምራላችሁ ደሞ አታስደግጣት ዮ ቀስ ቀስ እያልክ ብድህን መልስ ግን ከበድ ያለ አታድርግባት ቶሎ ንገራት ልክ እንደሁኑ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 3 месяца назад +1

      መጀመረያ አማረኛሽን አስተካክሊ

  • @betigetachew4195
    @betigetachew4195 3 месяца назад

    እንኳን ደስ አለችዉ ዉዶች በነገራችን ለይ እኩል ነዉ የወለድነዉ ሀንች ወንድ እኔ ደግሞ ሴት እኔም የመጀመራ ልጄ ናት እናትነት በጣም ድስ የምል የአግዝአብሔር ስጦታ ነዉ ❤❤ እኔ ግን በጣም ሰለምሳሳ ይመሰለኛል ለአበቷ እንአጥባት ሰጥቼ አላቅም አራስ ሁኜ እንኳን እራሴ ነኝ የአጠኩት ለማንኛዉም እግዝአብሔር ያሳድግላችዉ እወዳቻለዉ

  • @HiweHailu
    @HiweHailu 3 месяца назад

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ ባባዬ ፈጣሪ በሞገስ ና በጥበብ ያሳድግላችሁ ብዙም እጅ አታስተምሩት በሃላ ያስቸግራል

  • @user-ev5wq4jk5x
    @user-ev5wq4jk5x 3 месяца назад

    እግዚአብሄር ያሣድግላችሁ ሥወዳችሁ ዘመናችሁን ሁሉ በደሥታ ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mc7yy4xe1l
    @user-mc7yy4xe1l 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  3 месяца назад +1

      Amen

  • @user-bc2lk9tk7j
    @user-bc2lk9tk7j 3 месяца назад +1

    ፈጠረ በደስተ በጤነ የኑረቹ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 месяца назад +2

    የመጀመሪያ ልጅ እኮ መለማመጃ ነው😅😂 ሚስኪን ሲያሳዝን ሁለተኛ ልጅ ታድሎ በመጀመሪያ ልጅ ተለማምዳቹ ወደ ሁለተኛ 👶😂😂😂

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 3 месяца назад +2

    በጣም አምሮብሻል የኔ ቆንጆ

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c 3 месяца назад +2

    የኔምረጦችበረቱልጀንደሞአትገላልጡ

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m 3 месяца назад +4

    ቀጣይ100kእጠብቅኪክእድበላ

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 3 месяца назад +3

    ምርጥ ባል ነህ ይህን ባህሪ አይቀይረው በማህላቸው ምንም ሰው አታስገቡ

  • @HeIenHeIen789
    @HeIenHeIen789 3 месяца назад

    እኔ እናተን ሳይ ትዳር ያምረኛ ስለዚ ሁሌ ማልከታተላቹ ለዛነው😊😔

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 3 месяца назад +1

    ሰላም ውዶቼ እንኳን ደና መጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ በጣም ነው የምንወዳችሁ ❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን አበረታቱን Addis Family እንባላለን 🙏🙏 በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

  • @user-lw1nq2vb8v
    @user-lw1nq2vb8v 3 месяца назад

    ስወዳችሁ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤ተስደት በሰላም ይበልሰን እደናተእንድንወልድ

  • @RthiBmhg
    @RthiBmhg 15 дней назад

    ወይኔ እናተ ልጆች ❤❤❤❤❤❤

  • @mahidesta-tp6zi
    @mahidesta-tp6zi Месяц назад

    የኔ ምርጦች❤

  • @newcyberia3330
    @newcyberia3330 3 месяца назад +1

    Uuufffaa yne geta endewu endante melkam bal bisetegn emy gn tadelesh egziabher melkamun neger hulu yarglacbu babye edeg bel❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EtalmeKassaye
    @EtalmeKassaye 3 месяца назад +2

    ተኮለኛነገረ ለማንኛውም እመቤት ታሳድግላችሁ የኔ ውዶች

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад

      ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤❤❤

  • @mekidesmebratu
    @mekidesmebratu 3 месяца назад

    እሺ ልጁ ላይ አሟረታቹ አንድ ቀን ይጋጭላቹሀል ቆይ