የሱቁ ስጦታ ከአራስ ቤት አስነሳት በደስታ አበደች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 254

  • @heniandtsi
    @heniandtsi  Месяц назад +51

    ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
    0969699373
    0903317907

    • @SitiYassin
      @SitiYassin Месяц назад +1

      ሄኖክ ለሙስሊምየሚሆን ጥብብአለህ

    • @Ruhama-c5c
      @Ruhama-c5c Месяц назад

      ሄኒየ በርታ እግዚአብሔር ካተጋርይሁን ወድሜ ምርጥአራያነህ

    • @heniandtsi
      @heniandtsi  Месяц назад +1

      እዚህ ምረጪ 👉 t.me/henokdesign

    • @heniandtsi
      @heniandtsi  Месяц назад

      @@SitiYassin t.me/henokdesign እዚህ ምረጪ

    • @hanna4751
      @hanna4751 Месяц назад

      ሄኒ ባጠቃላይ ስንት ብር ነው ክፍያው

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ Месяц назад +41

    ሚገርሙኝ ሚያስቀኑኝ ነገር ለአንዱ ደስታ ሁሉም ወንድማማቾች የሚተባበሩት ነገር 😍😍😍😍😍😍😍 እናት አባቶቻችሁ ግን ለምን አሳነሷችሁ የምር በዛ አድርገዉ ቢወልዱ ኖሮ😁

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi Месяц назад +88

    ሙስሊሞች ነይታችሁ አበረታቱኚ ቁረአን ነዉ የምለቅ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን አትለፊኚ

    • @Ghfggy
      @Ghfggy Месяц назад

      አሚንን❤❤

    • @yuseranstub8308
      @yuseranstub8308 Месяц назад

      አምን ❤❤❤❤

    • @FatimaMuhammad-g1h
      @FatimaMuhammad-g1h Месяц назад

      አሚንንንንን

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 Месяц назад +4

      ሰብስክራይብ አደረኩሽ እሕቴ በርችልኝ ግን ውጭ መሄድ እፈልጋለሁ ከወዲሁ አረብኛ መማር ፈልጌ ነበር እና pls ከቻልሽ አግዥኝ

    • @RahmaAhalam
      @RahmaAhalam Месяц назад

      ሰብ፡አረኩሽ፡ግን፡በአላሕ፡ቁርአን፡ግሩፕ፡ካለ፡ተባበሪ

  • @eatcucumberwell6818
    @eatcucumberwell6818 Месяц назад +19

    ጎበዝ አሁንም ይቅናህ: ግን ልጅ ሰጠሽኝ ሳይሆን እግዚአብሄር ሰጠን ነዉ የሚባለዉ: ልጆች የእግዚአብሄር ስጦታዎች ስለሆኑ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Месяц назад +2

    አንዱ ለሌላው ደስታ እንዴት አንደሚፈነድቅ ቅንነት መተባበር መዋደድ ያለበት የነ ሄኒ ቤተሰብ ይህ መልካምነት አይወሰድባችሁ እድሜና ጤና ያድላችሁ ከቁጥር አያጉድላችሁ እመብርሃን ከእናንተ ጋር ትሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
    @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ Месяц назад +7

    የመጀመሪያ ልጅ አሪያ ነው ለወንድሞችክ መልካም ነገር እየዘራክ ነው በርቱ ፂታ እንኳን ደስ አላቹ ሁሌም ደስታቹ ይብዛ በልጆቺቹ አለም ተደሰቱ❤❤❤👏

  • @yeshalemTiruneh
    @yeshalemTiruneh Месяц назад +8

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @raheltadesse-qy7nt
    @raheltadesse-qy7nt Месяц назад +3

    ሄኒ በጣም ቅን ሰው ነህ ከዚህ የበለጠ እ/ር ያርግልህ በጣም መልካም ሰው ለሰው የምትመኘው ጥሩ ስለሆነ የበለጠ አግኝ

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Месяц назад +6

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሄኒ ፂዬ እንኳን ደስ አላቹ❤❤🎉🎉

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij Месяц назад +8

    ኡፍፍፍ ደስ ስትሉ በፍጣሪ አቦ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ♥️♥️♥️♥️

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Месяц назад +22

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j Месяц назад

      اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم❤🥰🥰🥰

    • @LemlemYakob-h2t
      @LemlemYakob-h2t Месяц назад

      አዛኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j Месяц назад

      @@LemlemYakob-h2t እማይመለከትሽ ቦታ ምን ታረጊያለሽ?‼

    • @hiwothiwot-u9d
      @hiwothiwot-u9d Месяц назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Месяц назад +1

    እንኮን ደስ ያላችሁ አቤት ይሄ ቤተሰብ ፍቅራችሁ ደስ ሲል ሄኖክ እግዚኣብሔር የባረከህ ለባለቤትህ ያለህ ክብር የሚደነቅ ነው ቤተሰቦቻችሁ የታደሉ ቤቢን ማን አላችኃት እሶንም ያሳድግላችሁ ስም ካልወጣላት ፋሲካ በሎታ ወይ ስታምር

  • @YecoleyaHaddis
    @YecoleyaHaddis Месяц назад +5

    ወይኔ ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ሰርፕራይዙ ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @በላይነሸይግለጥ
    @በላይነሸይግለጥ Месяц назад +1

    ዋው,ምርጥ,ባል,,በእውነት,ፍቅራችሁን,ያብዛላቸው❤❤❤❤😘😘😘እንኳን,ደሰ,አላችሁ,😘😘🌹🌹🌹

  • @TesfayFkr-b4w
    @TesfayFkr-b4w Месяц назад +64

    ኦርቶዶክስ የሆናቹ የዛሬ #ተክልየ 24 ይጠብቃቹ❤

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o Месяц назад

      አሜን❤

    • @ዉቢት
      @ዉቢት Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @አደንቀን
      @አደንቀን Месяц назад

      አሜንአሜንአሜን

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @AlmeFabina
      @AlmeFabina Месяц назад

      Aman

  • @እሙሀሊድሀ
    @እሙሀሊድሀ Месяц назад +2

    ትልቅ ወንድም ማለት ልክ እዳባት ነዉ እርጂምዘምን ከጤናጋ ይስጣችሁ አንትም ሰርትህ ትርፍማ ያርግህ❤❤❤

  • @fatimaahmad1541
    @fatimaahmad1541 Месяц назад +6

    ማሻአላህ ነው ሌላ ስው ስትጨምሩ እስበስችሁ አደጋችሁ አላህ ይጨምሪላችሁ መተባበራችሁ ደስ ይላል

  • @mullersspace4604
    @mullersspace4604 Месяц назад +23

    የሄኒን ሀሳቦች ሁሉ እንደ እኔ ሚያደንቅ በላይክ ይግለፅ

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ፍጻሜው ያሳምር ይሳካላችሁ እመቤታችን በረከትን ትሙላላችሁ

  • @Ruhama-c5c
    @Ruhama-c5c Месяц назад +4

    በጣም ደስ ይላል መጨረሻውን ያሣምርላችሁ❤❤❤❤ እዮባ አረ ንፍቅብለና ጠፋችሁብን ብቅበሉእጂ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Месяц назад +1

    ሄኒ ምርጥ ባል ምርጥ ወንድም❤❤❤
    ፂዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ Месяц назад +2

    ስለማይነር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    ዋውውውውውውውውው ናችሁ እኮ ምርጦች ስታምሩ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ያብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bayushtefera3958
    @bayushtefera3958 Месяц назад +4

    ጉበዝ ባል ❤❤❤❤❤❤ ተባርክ

  • @BellaAbraham-gu9zb
    @BellaAbraham-gu9zb Месяц назад +1

    Congratulations beautiful family. God bless you all.🙏🌹💖

  • @mullersspace4604
    @mullersspace4604 Месяц назад

    ሄኒ ጥሩ ነገር ነዉ ያደረከዉ የራስህን የመሰለ ነገር የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁላችሁም እወድሀችዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ Месяц назад +1

    ከዚህ በላይ ደግሞ ፈጣሪ ይስጥህ ዮኒዬ መልካም ሰው ነህ

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 Месяц назад +5

    እኳን ደስ አላቹ መልካም ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @taleendarakjian1314
    @taleendarakjian1314 Месяц назад +1

    በጣም ድስ የምትለሁ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ፍፅሜያችሁን የሳምረው ማርያም ብሽልም ታውጣሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Месяц назад

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ፅዬ ሄኖክ የተባረከ ይሁንላችሁ 🙏❤

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Месяц назад

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😍እንኳን ደስስስ ያላችው 🙏🙏🙏😍

  • @enatager5416
    @enatager5416 Месяц назад +3

    እንኩዋን ደስ ያላችሁ አንቺን በሽልማቱ ልጆችሽንም ፈጣሪ ያሳደግልሽ ቤታችሁ በፍቅር የተሞላ ነውና እርሜና ጤና ይስጣቸው ለእናት አባቶቻችሁ

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy Месяц назад +3

    ዋውውውውውውው❤❤❤❤እኳን ደሳላችሁ

  • @ጀሚላወሎዩቱብ
    @ጀሚላወሎዩቱብ Месяц назад +1

    መሻአላህ ማነው ይሄን ቤተስ እደኔ የሚወድ በጣምነው የምወዳችሁ በርቱ ወድሞች በላይክ አሳዩኝ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    ወይኔ ደስ ስትሉ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል❤❤❤🎉🎉

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 Месяц назад

    Congratulations Heni and Tsi !!!!!

  • @Shemet-c9v
    @Shemet-c9v Месяц назад +2

    ደስታችሁ ይብዛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    እንኳን ደሰሰሰሰሰአልይችሁ መላው ቤተሰብ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +19

    ቅማሞቼ ለኛም ላዚ ቀን ያብቃን ያርብ ጉሉ አሚን😢😢😊😊😊🎉🎉🎉

    • @manam5963
      @manam5963 Месяц назад

      አሜን አሜን አሜ😢😢❤🤲🤲🤲

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r Месяц назад +1

      Ameen yen wud🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @SitiYassin
      @SitiYassin Месяц назад

      አሜንንንንንንንንኖን

    • @asratmegerssa8071
      @asratmegerssa8071 Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አነኳን ደስ አለችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @LuameAssefa-df3ju
    @LuameAssefa-df3ju Месяц назад

    Eyoba gin basebew betam yesew desta yemisdstew lej new eyoba tebarke

  • @tigistmekonnen9505
    @tigistmekonnen9505 Месяц назад

    Eyob tsga yalebesehgabiwone . Alebeskate.god bless you guys blessed family :.❤

  • @hawawoloyewa
    @hawawoloyewa Месяц назад +1

    በኦብሬሽን ከተወለዴ ለተወሰነ ግዜ ትንሽ ሽንሽ ነው መመገብ ያለባት ይብለጥ ደግሞ በደንብ እቅስቃሴ ማድረግ ነው ዝም ብሎ መተኛት በሽታ ነው ቶሎም ቁስለቱ አይድንም እኔ አንዲት እህቴ ነበረችና አብረን ነበር ሀኪም ቤት ተኝታ ሲያገኛት ዶክተሩ በጣም ነበር የሚቆጣዉ ከ3 ቀን በሗላ ወጣን ግን የወተት ተዎጾዎችን እዳትነኪ ብሎ ለተወሠኑ ቀናቶች ከልክሎቷል ማሻ አላህ በሀያ ቀኗ በደንብ ተሽሏት ተነስታ እረሷንና ልጇን መንከባከብ መስራት ጀመረች ያ የስዴት ነገር ስለነበረ ሠው ከዚህ በላይ መቀመጥ የለም

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Месяц назад +1

    ወይኔ ደሰ ስል እንኳን ደሰ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r Месяц назад

    የኔ ውዶች ስወዳቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዘው ❤❤

  • @MeroneKassa
    @MeroneKassa Месяц назад +1

    ወይኔ ደሰ ሰትሎ ፂም እህታችሁ ነው የምትመሰለው ቅርበታችሁ ሰታሰቀኑ የተባረከ ቤተሰብ።

  • @TiruneshTirunesh-v8i
    @TiruneshTirunesh-v8i Месяц назад

    Egziabher kezich yebelete yebarikachihu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 Месяц назад

    Beautiful family ❤ I'm going to have one too. Will be a neighbor. I trust you so will do it thanks for sharing.

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj Месяц назад +2

    ማሻአላህ ደስ ይላል

  • @MesertFissha
    @MesertFissha Месяц назад

    Uuuuuuu7❤❤❤❤❤❤❤ soooo much nachew egzber rejjjem edma fr ur parents

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Месяц назад

    WOWO ❤❤❤ hukaan dasalachu asabachu hukan tasakaa hulachu hukani dasalachu❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Месяц назад

    ደስታችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 Месяц назад

    ዝም በያቸው የኔ ቆንጆ ዝም ብለሽ ያገኘሽውን በደንብ ብይ።አሁን ካልተጠገንሽ በኃላ መቆም አትችይም ወገብሽን ያምሻል። እኔ 3ቴ ስላደረኪ ከልምድ አቀዋለሁ

  • @tube9781
    @tube9781 Месяц назад

    ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ ማሻአላህ 🥰🥰🥰🥰

  • @SitiYassin
    @SitiYassin Месяц назад

    ያረብከስደትመልስ የኘም እንደዚአይነትባልይስጠን❤❤❤👍👍👍

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi Месяц назад

    ዜጎች በግፍ ተፈናቅለው መሬታቸው ተዘርፎ በገዛ መሬታቸው ንግዳቸው ለይ ስትቦርቁ ማየት አቤት ምን አይነት የዘንዶው ዘመን እንደሆነ ! እግዚአብሔር ይፈርዳል ግን

  • @kebebushhailemariam8534
    @kebebushhailemariam8534 Месяц назад

    እንኳን ደስ አላችሁ ለመላው ቤተሰብ ልጃችሁ ረድኤት ነች

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c Месяц назад

    ekan.yysbachewtn.egezabahr.yasakalchew.egezabahr.yemsegen.neti.mareyam.beshelem.tawtah❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ዘመንፈስቅዱስ
    @ዘመንፈስቅዱስ Месяц назад

    betam des ylal betam des yemtlu wendmamoch beteseb egziabhier kenante yhun

  • @masratalamu1450
    @masratalamu1450 Месяц назад

    ❤❤❤❤ 🥰 Egziab her kezich yebari kachihu❤❤❤

  • @TrhasRussom-d9g
    @TrhasRussom-d9g Месяц назад

    Enkan desalachu wdoche ❤️❤️❤️

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 Месяц назад

    እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም እግዚአብሔር ረዳችሁ ❤🎉

  • @hananigatu6780
    @hananigatu6780 Месяц назад

    Wuyyy heniye ahun ante bal nek abat enji yene abat fetary hulem bedesta nuruln

  • @saraabebe-y3q
    @saraabebe-y3q Месяц назад

    👍👍👍🎁🎁

  • @sof-bq8tk
    @sof-bq8tk Месяц назад

    ይህነገር ሁሉም ገባበት እእኪ ስትነዉ ጋይስ ለማዳም ቅመሞቺ እሚሆን ከሆነ ሹክ በሉ😂❤❤❤❤❤❤

  • @MesertFissha
    @MesertFissha Месяц назад

    Bettttttam leuyuuu families ende eggggga aynet dwedachu7uuuuuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Месяц назад

    Beautiful Family ❤

  • @YuHg-f5s
    @YuHg-f5s Месяц назад

    በጣምደስ.ይላል.ፍቅር.የሁናችሁቤተሰብ

  • @Adisee-fb2tj
    @Adisee-fb2tj Месяц назад

    Wowowo bayee namaatii tolaan dhugaa mee ijolen komentii kanaa Argitaan Betaasaba kanaa wari jalataan laki komenti kanaa tuqaa

  • @yuvavms3115
    @yuvavms3115 Месяц назад

    ዉይባትሙቅጠሩነውለወገብ❤❤❤❤

  • @DamsweDubala
    @DamsweDubala Месяц назад

    እግዚአብሔር የጨምርላችሁ❤❤❤

  • @ZinuTub
    @ZinuTub Месяц назад

    🎉ፍቅር የሆነችሁ ቤተሰብ 🎉እግዚአብሔር ከኔ ዓይን ይሰውራችሁ 🎉እውዳቿዋለሁ🎉❤😊

  • @አባይስደተኛዋ
    @አባይስደተኛዋ Месяц назад

    ዋውውውውው🎉🎉🎉🎉

  • @hiwotbihonegn1467
    @hiwotbihonegn1467 Месяц назад

    ደሰ ይላል በጣም ተወዳጂ ቤተሰቡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeyinaWeyina
    @WeyinaWeyina Месяц назад

    እንኳን ደስ አላችሁ እኔ ምላው ሁሉንም በኦፕሬሽን ነው የወለድሺው? ፂ

  • @hayatom5072
    @hayatom5072 Месяц назад +1

    Eyob ena abel keld kensu enji des tlalachu

  • @Meseret0008
    @Meseret0008 Месяц назад +1

    የፍቅር መደር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Месяц назад

    እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉❤️😍😍😍

  • @ፋዲሻፋሚሊ
    @ፋዲሻፋሚሊ Месяц назад

    እንኳንደህናመጣችሁወንድሞቻችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
    @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ Месяц назад

    ስወዳችሁ እናንተን ሳይ ትዳር ያጓጓኛል❤😍

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE Месяц назад

    ዋአው🙏🙏🙏

  • @umbilalfamily3419
    @umbilalfamily3419 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Yessssssssss ❤❤❤❤Wowoooo

  • @MULER1423
    @MULER1423 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Месяц назад

    እንካን ደስ አላችሁ እዮባየ ምነው ጠፋችሁ በእናተ ቻናል ኑልን ናፍቃችሁናል ውድድድ❤️❤️❤️❤️😍😍😍🌹🌹🌹

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 Месяц назад

    እንኳንደስአላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰአዳ-ዸ9ጠ
    @ሰአዳ-ዸ9ጠ Месяц назад +1

    ምረጥ ቤተሰብ

  • @AsadoS-l1g
    @AsadoS-l1g Месяц назад

    ወይኔ የዚ ቤት ፈቅር❤❤❤❤❤

  • @በሻዉርቅይቱበር
    @በሻዉርቅይቱበር Месяц назад

    ለኛአታስርዱንም ምንችለዉ ከሆና ለመዳምቅመሞቸ ረተዉ ንተጋገዝ አስሩዱን ዲትደሆነ 🎉❤❤ ዉድሜ

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk Месяц назад

    እንኳን ደስያላችሁ❤

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Месяц назад

    ሴት በረከት ናት ገና ብዙ ታገኛላቹ

  • @suzihollaroses9661
    @suzihollaroses9661 Месяц назад

    Congratulations 🎉

  • @ZanabSaid-i6p
    @ZanabSaid-i6p Месяц назад

    ማሻአላህ❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ Месяц назад

    ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦቺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @liyuabate375
    @liyuabate375 Месяц назад

    Enkuan lezi abekachiwu emebeta beshilim yawutash tsi

  • @GUt-hq4hg
    @GUt-hq4hg Месяц назад

    እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeazaMekonn
    @MeazaMekonn Месяц назад

    ትለያላችሁ አይገልፀዉም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeharaHumer
    @ZeharaHumer Месяц назад

    እንካን ደሰ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Месяц назад

    ስታምሩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane Месяц назад

    💚💛❤👏