እንደቫይረስ ተወረናል🔴በመጨረሻው ዘመን የሚሰበኩ የሀሰት ትምሀርቶች //ሚራክል ተካ አስጠነቀቀ //ተሰምቶ የማይታወቅ ትምህርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • የቻናላችን ቋሚ ሜምበር ለመሆን ይመዝገቡ❤️
    / @kaleab-co2dy

Комментарии • 205

  • @user-nc3gs1et3t
    @user-nc3gs1et3t Месяц назад +5

    በጠም ነዉ የተደስኩት ወንድሜ እስከ ዛሬ ድርስ ያላገኘ ሁት ትምህርት ነዉ የሰጠህኝ ዘምን ይባርክ አሁንም ጸጋሁን ያብ ዛልህ እዉነተኛ ትምህርት ነዉ የሰተማርከኝ ለዘመናት ጥያቄ የሆነብኝ ነዉ የተመለስልኝ

    • @mamushrobe6979
      @mamushrobe6979 Месяц назад +1

      ህይወት ለዋጭ ትምህርት ነው ....ተባረክ !!!

  • @SamuelSirbamo
    @SamuelSirbamo 24 дня назад

    በጣም እግዚአብሔርን ስላንተ ማመስገን እፈልጋለሁ። የህያዉ የእግዚአብሔርን ቃል ጥበብ ስለገለጠህ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ።

  • @SamuelSirbamo
    @SamuelSirbamo 24 дня назад

    በጣም እግዚአብሔርን ማመስገን እፈልጋለሁ ክብር ለሱ ይሁን ላንተ የአስተምህሮትን ጥበብ ስለሰጠህ ክብር ለኢየሱስ ይሁን። አንተም በኢየሱስ ስም ተባረክ

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 2 месяца назад +8

    ትምህርቱ፣ጥሩ፣ነው፣አንግሊዝኛ፣የማይሰማ፣ይኖራል፣ሰለዚህ፣ይታሰብበት፣፣

  • @genetgeni533
    @genetgeni533 Месяц назад

    ክብር ለእየሱስ ይሁን ተባረክልኝ❤❤

  • @yaataniisorsaa4806
    @yaataniisorsaa4806 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋው ይብዛልህ ይጠብቅህም።

  • @user-sh4pb3ny9v
    @user-sh4pb3ny9v 24 дня назад

    Amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen ❤❤❤❤❤

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td 2 месяца назад +6

    በጌታ ለእን ግን ታስቀናኛለሕ😢😢😢😢እጅግ በጣም በጣም💝💝💝💝💝 👉👉ከአምላኬ💝💝 ከክርስቶስ💝💝💝 ቀጥሎ ላየዉ የምናፍቀዉ ሰዉ👉😢 ኤልያስን 😢እና ዮ ሴፍን ነዉ 🙏ፈጣሪ🙏 ይርዳኝ

  • @abayeneshkebede8386
    @abayeneshkebede8386 2 месяца назад +3

    ጌታ ሆይ ሰምህ ይባረክ ሰለነብዬ እባርክሀለው

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 2 месяца назад +5

    ስለ ትምህርቱ እጅግ እናመሰናልርን ግ ን እንግሊዘኛ ለማያውቅ ሰው በጣም ግ ራ ይጋባል:: በ እንግሊዘኛ አስተምሩንና ወደ አማርኛ ይተርጎም ወይም .... ይህ ሁሉ ተደክሞ ግ ን ለመረዳት ያስቸግራል:: ተባረኩልን!!!

  • @LidetuWaja
    @LidetuWaja 13 дней назад

    Amenn amennn amennnn

  • @Asertamen
    @Asertamen 2 месяца назад +12

    ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በዚህ ዘመን ለትውልድ ሁሉ አስፈላጊው ትምህርት ነው የእግዚአብሔር ሰው ቀጥል.... አንተን ሳይ ለኢትዮጵያ ምድር ትልቅ ተስፋ እንዳለን አምናለሁ ወዳለው ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @user-lh8wc3xs4l
    @user-lh8wc3xs4l Месяц назад

    Amenn amen❤❤❤❤🥰🥰🥰✅✅✅💯💯💯❤ተበረከ 🙏💯

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 Месяц назад

    ሰለ ኤልያስ መንፈስ ቅዱስ አስተማረን አንተም የተማርከውን የተረዳህውን አስተማርከን - ተባረክ!!! ወሬ አይደለም ያወራህን ግ ን ትምህርት ነው ያስተማርከን:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @AberabidoNota-xr6mf
    @AberabidoNota-xr6mf Месяц назад +1

    thank you very much

  • @RakAfhan
    @RakAfhan Месяц назад +2

    Amen

  • @Genet-tw8js
    @Genet-tw8js 2 месяца назад +2

    Exellenet teaching blessed one❤❤❤

  • @bantegizemengiste
    @bantegizemengiste 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስም። እግዚአብሔር አምላክ የሚያከብሩትን ያከብራልና የሚባርኩትንም ደግሞ ይባርካልና የጌታ መንፈስ ያግኘኝ

  • @Erestia-tk1nd
    @Erestia-tk1nd 2 месяца назад +1

    በትክክል እውነት ነው ዛሬ እራሱ የኤልዛቤል መንፈስ ክርስቲያኖችን ሲዞራቸው አይቼ ነፍሴ አዝና ወደቤቴ ስገባ ስብከትህን ሰማሁ የልቤን እግዚአብሄር አይቷል ጌታ ይባርክህ

  • @selamawitdesta9080
    @selamawitdesta9080 Месяц назад

    እውነተኛ እና በጣም አስፈላጊና የሆነ ትምህርት አም ነው የገረመኝ እውነት እውነት እውነት እውነት ነው ወንድሜ ጌታ ዘመኔን የባህር ጸጋ ይብዛልህ ከዚህም በላይ እውነቶችን አውጥታ የምትናገርበት ሃይል ይበዛል እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በጥፊ የአዋርድብ በኢየሱስ ስም ተባረክ

  • @gelanaabdisa1129
    @gelanaabdisa1129 2 месяца назад +2

    what amazing education it is. God bless you

  • @YeabSra-ht9jq
    @YeabSra-ht9jq Месяц назад

    ጌታ ይባረክህ እየሱስ ጌታ ነው

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk 2 месяца назад +1

    ምን አይነት ትምህርት ነው መንፈስቅዱስ አመሰግንአለው የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ 🙏🙏

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 2 месяца назад +2

    አማርኛ.... ተባረኩልን::

  • @user-is9vh4uq5z
    @user-is9vh4uq5z 2 месяца назад +1

    አሜን አመን አሜንተባረክእግዚአብር ይባርክህ ወንድማችን

  • @LanaLolo-s5p
    @LanaLolo-s5p Месяц назад

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙌🙌🙌💖💖💖

  • @melakugobena9209
    @melakugobena9209 18 дней назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @misganawkebede6823
    @misganawkebede6823 2 месяца назад +1

    Waw...thank you prophet miracle that was life saving advice and revelation. You are so humble . Praise God waw God is good.

  • @gebremikaeltesfamariam3425
    @gebremikaeltesfamariam3425 2 месяца назад

    ዘመንህ ይባረክ የእግዚኣብሄር ነብዪ። ለዘመናችን በጣም ኣስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው። ብዙ ሰው በዚህ ትምህርት ተይዞ ቅድስናውን/ በጌታ የተስጠንን የቅድስና ህይወት/ቸል ብሎ ፍላጎቱን ለመፈጸም ሲል በትምህርትም ጭምር እያሰራጨ ያለበት ዘመን ነው ያለነው። ስለዚህ ጌታ ኣንተን በመጠቀሙ ክብር ይሁንለት።ለኣንተና ለበተሰቦችህ ደግሞ ጥበቃውና በረከቱ ይብዛችሁ። ተባተክልን።

  • @user-bt8vg6ue6q
    @user-bt8vg6ue6q 2 месяца назад

    በጌታ በእየሱስ ሰም ከየትኝውም ነገር ነፃ መውጣት ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ethamekonnen474
    @ethamekonnen474 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen egzabhar yestek wendemachen teru temehrt new

  • @TamratSelomon
    @TamratSelomon 2 месяца назад +2

    ፕሮፌት ሙሽራይቱን ለክርስቶስ ለሙሽራው የሚያዘጋጅ እና ማሰናከያውንም የምናይበት የሚገርም ትምህርት ነው ። ፕሮፌት እግዚአብሔር ይባርክህ ። ❤

  • @romanwondimu8696
    @romanwondimu8696 Месяц назад

    Thank you Prophet Miracle Teka for a powerful message you shared to us. God Bless you.

  • @Bleneneshlene
    @Bleneneshlene 2 месяца назад +2

    ጌታዬ ይባርክህ

  • @tigestfesta1953
    @tigestfesta1953 3 месяца назад +2

    ጌታሆይ ከዚከበለአም ትምህርት እኔን አውጣኝ !!!!!!!

  • @user-rj2ys4cv7v
    @user-rj2ys4cv7v Месяц назад

    God bless you.

  • @Qonjiit
    @Qonjiit 3 месяца назад +4

    God bless you and your family all 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹

  • @NigatuWolde-nj5cr
    @NigatuWolde-nj5cr 22 дня назад

    እወድሀለው

  • @tessemayosief7262
    @tessemayosief7262 18 дней назад

    Amen 🙏

  • @RobelJETRO
    @RobelJETRO 2 месяца назад +1

    Amen wendmachin ❤🙏

  • @user-qf2bt7fk9r
    @user-qf2bt7fk9r 2 месяца назад

    Amen amen amen zemenik yebareki spagawu yicemeribeki tebareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen

  • @MatiosAdola
    @MatiosAdola Месяц назад

    I love u contionu

  • @abinettegene-yb3gd
    @abinettegene-yb3gd 2 месяца назад +2

    አሜንንንንአሜንን❤አሜን❤

  • @YaredYalew-us8cr
    @YaredYalew-us8cr 3 месяца назад +2

    እግዚያብሔር ይባርክህ ውድ ወንድሜ በመንገዴ ብርሀንን አበራህልኝ

  • @esthergaym6824
    @esthergaym6824 2 месяца назад +1

    Amen Amen

  • @tigisttesema2896
    @tigisttesema2896 2 месяца назад +1

    Egziabhar yebarke yasetmarekwe ewent nwe Gata yetben yanstan Aman🙏🙏🙏

  • @Yahalom-lk7mq
    @Yahalom-lk7mq 2 месяца назад +1

    የእግዚአብሔር ሰው የምታስተምረው ትምህርት ሁሉ ነፍስን የሚያድስ ነው:: ጌታ ይባርክህ

  • @LidetuWaja
    @LidetuWaja 13 дней назад

    Geta hoyi bezu bediyewalew yekir belegni ketayi zemen bekidisina indini nor erdaygniii😢😢😢😢😢😢😢

  • @MikiyasWakjira
    @MikiyasWakjira 2 месяца назад +1

    GOD Bless u

  • @aishamohammid5487
    @aishamohammid5487 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ስው❤❤

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 месяца назад

    Amen amen amen i received God Bless You prophet!!

  • @gadisefita403
    @gadisefita403 2 месяца назад

    Praise the Lord!
    This is life change education
    GOD bless you more!

  • @henokhena-v7k
    @henokhena-v7k Месяц назад

    it's true pap .... stay blessed

  • @samriabdi220
    @samriabdi220 Месяц назад

    Amenn Amenn halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk 2 месяца назад +1

    ክፍል ሁለት የእግዚአብሔር ሰው ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Jesus73289
    @Jesus73289 Месяц назад

    ኦኦ አሜን አሜንን ???

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 Месяц назад

    Matthew 23:8-12 “And call no man your father on the earth: for one is your Father, even he who is in heaven. Neither be ye called masters: for one is your master, even the Christ. But he that is greatest among you shall be your servant.”

  • @selamawitjamieson9741
    @selamawitjamieson9741 2 месяца назад

    የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ

  • @elsamaharena1119
    @elsamaharena1119 2 месяца назад

    Amennn zemeneha yebareke prophet 🙏🏽😇❤️🌹

  • @DalicaneDali
    @DalicaneDali 3 месяца назад

    I love you prophets
    In Jesus name amen 🔥🔥🔥

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 месяца назад

    Thank you Jesus !!!

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 2 месяца назад

    Amen...glory to Jesus.

  • @yemisrachalemayehu315
    @yemisrachalemayehu315 2 месяца назад

    God bless you prophet ❤❤❤

  • @user-js3px6el5b
    @user-js3px6el5b 2 месяца назад

    Sele Nebeyat Leol Egeziabeheren betammmmmmmmmm Amesegenehalewu!!!!! Hallleluyah Halleluyah Hallleluyah!!!!!

  • @hayalneshihabte2029
    @hayalneshihabte2029 Месяц назад

    Betami ymgrmi timirti nu❤❤❤

    • @hayalneshihabte2029
      @hayalneshihabte2029 Месяц назад

      Neby zemnki geta yesusi ybarki buneti❤❤❤❤❤❤❤

  • @lielttessema2335
    @lielttessema2335 2 месяца назад

    Thank you bless you Mirrace

  • @selamawitjamieson9741
    @selamawitjamieson9741 2 месяца назад

    አሜን አሜን ሀሌሉያ የእግዚአብሔር ይባርክህ

  • @thelegesse2544
    @thelegesse2544 3 месяца назад

    Amen taberek prophet M

  • @SelamKebd
    @SelamKebd 2 месяца назад

    Amen God bless you papa

  • @TarekegnKebede-qr5ri
    @TarekegnKebede-qr5ri 2 месяца назад +1

    Tebarekgni

  • @Wasan-sc7hn
    @Wasan-sc7hn 2 месяца назад

    በኢየሱስ ስም የዛሬዉ ቃል ካለሁበት ሁኔታ መዉጣት ይሁንልኝ የቃሉ ጉልበት ያግኘኝ ጌታሆይ እርዳኝ🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @user-ry7oh1ex9r
    @user-ry7oh1ex9r 2 месяца назад

    This is amazing preaching

  • @wineebekale3676
    @wineebekale3676 2 месяца назад

    Amen Amen Amen Amen abaa ❤️♥️♥️

  • @abrahammola9271
    @abrahammola9271 2 месяца назад +1

    ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ

  • @tessi50artproduction37
    @tessi50artproduction37 2 месяца назад

    AMEN I RECEIVED IN JESUS NAME

  • @berhanemergia6235
    @berhanemergia6235 3 месяца назад

    Amen glory be to God

  • @user-jg8ij4jw5y
    @user-jg8ij4jw5y 2 месяца назад

    Netha yemeyaweta yegezew kal new keber lemenfes kedus yihun
    Tebarek bebzu zemenehe yibark

  • @user-vr9lf1mz6x
    @user-vr9lf1mz6x 2 месяца назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekilin tsegawun yabizalik 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤wawuuuuuuu migerim nawuko😢😢😢

  • @mulufekadu6556
    @mulufekadu6556 3 месяца назад

    Wowed wowed እውነት እውነት እውነት ተባረክ

  • @bellagualu-uh6nf
    @bellagualu-uh6nf 2 месяца назад

    Ameen Mastewal Mehret Ychemerlgen O Jesus AmeeeeeeeeeeenBe Eyesus Sem

  • @Sewmehon212
    @Sewmehon212 2 месяца назад

    ጌታ ይባርክለህ

  • @hiwotaga2397
    @hiwotaga2397 2 месяца назад

    Amen amen amen I received it ❤❤❤❤❤

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 2 месяца назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @BereketBalango
    @BereketBalango 2 месяца назад

    ተባረክ❤❤

  • @tsigeyigezu6252
    @tsigeyigezu6252 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይብርክህ

  • @user-wy3sg4hb7y
    @user-wy3sg4hb7y Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SaraShewa
    @SaraShewa 2 месяца назад

    Ameen Tebark

  • @EmuyeNadaw-mj5bm
    @EmuyeNadaw-mj5bm 3 месяца назад

    እዉነት ምገረም ትምህርት ነው

  • @FireTadese-qr5op
    @FireTadese-qr5op 3 месяца назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤

  • @HassavIugggy
    @HassavIugggy 2 месяца назад

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @tigsti-zj1py
    @tigsti-zj1py 2 месяца назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤❤

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 2 месяца назад

    ተባረክ አባት

  • @user-js3px6el5b
    @user-js3px6el5b 2 месяца назад

    Amennnnnn Amen Amennnnnnnnn!!!!!!

  • @bellagualu-uh6nf
    @bellagualu-uh6nf 2 месяца назад

    AmeeeeeeeenZemenk Yebarek AmeeeeenAmeeeenYtereg Be Eyesus Sem AmeeeeeeeeeenWetawooooo

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 2 месяца назад

    💝

  • @user-by2su9kw2r
    @user-by2su9kw2r 2 месяца назад

    አሜንንንንንንን

  • @JesuslordHayat
    @JesuslordHayat 3 месяца назад

    AMEN yehagere wud sita Akebrihalehu

  • @AragshLemma-gh7do
    @AragshLemma-gh7do 2 месяца назад

    Amen amen

  • @JEe942
    @JEe942 3 месяца назад

    ❤God Belles you

  • @user-wn5iu1jv3f
    @user-wn5iu1jv3f 2 месяца назад

    Amen amen amen 🙏🙌😢