ብዙዎችን ያስለቀሰው ድንቅ ዝማሬ| zemari besufkad endargachew

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 550

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Год назад +67

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጒርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡተ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ዘርአ ብርክ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ዘና ማርቆሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ አፂር ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ዲያቆት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

    • @ajsdnxn7941
      @ajsdnxn7941 Год назад +3

      Amen amen amen

    • @boubabouba3988
      @boubabouba3988 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @zedyearsemalj3890
      @zedyearsemalj3890 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

    • @Kb-tube7407
      @Kb-tube7407 Год назад

      Amen3

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Год назад +73

    አሜን ሰአሊለነ ቅድስት 😭😭 በረከታችሁ ይድረሰን ለኛ ለስደተኞች😭😭💒🙏

    • @tigistamare1811
      @tigistamare1811 Год назад +7

      እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችው ይደርብን ዛሬ ዘወትርም አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌 እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ኢትዩጵያን ጠብቃት እኛንም አጥያኃታችን በደላችንም ሣይሆን እንደቸርነትህ ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን 🙌😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @GODISLOVE21
      @GODISLOVE21 Год назад +3

      Amen Amen Amen!

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 Год назад +2

      Amen

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Год назад +2

      አሜንአሜንአሜን

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Год назад +2

      Amen Amen amen 😭🙏

  • @Zahra-wh5yj
    @Zahra-wh5yj Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን አምላኬ ሆይ ይቅር በለን አዛኝቱ እናቴ እመቤቴ በቅፍሽ አኑሪን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @سميرة-خ6ز
    @سميرة-خ6ز Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ልብየሚጠግን ዝማሬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GenetTayu
    @GenetTayu 24 дня назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክ ያሰማልን አቤቱ ማረን ማረን ማረን እግዚያቤሔረ አገራችንን ሰላም አርግልን ለንሰሀ ሞት አብቃን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Год назад +31

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾✝️⛪️❤️ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏾 እግዚአብሔር አምላክ ለሐገሬችን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ሰላሙን ይላክልን ህዝቡንም ያረጋጋልን🙏🏾❤️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

    • @SaraSara-bk1yb
      @SaraSara-bk1yb Год назад +1

      አሜን❤

  • @ያለውአይቀርም-ጐ6አ
    @ያለውአይቀርም-ጐ6አ Месяц назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!ፍፃሜህን በቅድስት ቤተክርስቲያን ይሁን!!!

  • @Aine2721
    @Aine2721 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዝሜሬ መልእክት ያስማልን 🤲🤲🤲

  • @ባርችነኝየስደቷ
    @ባርችነኝየስደቷ Год назад +8

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አጥት የሚያለመልም አጀት የሚበላ ዝማሬ ነዉ ያሠማክን😭😭😭 ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈፅምልክ🙏🙏🙏

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك Год назад +6

    የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን አመቤቴ ማርያም በስዴት ያለንዉን ልጆችሽን አስቢን ፈተና በዝቶብናልና አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Год назад +6

    አሚንንንንንንንንንንንሰ አቤት የተዋህዶ ውበት መዳኒታለም እየሱስ ክርሰቶሰ አውቄ በድፍረት ሳላውቅ በሰተት የሰራሁትን ሀፅያት ይቅር በለኝ እመቤት በነገሬ ሁሉ ከፊቴ ቅደሚልኝ በትክክለኛ መንገድ ምሪኝ ወንድማችን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ከልብክ ሰለምትዝመሪ በጣም ነው ደሰ የሚለው ዘመንክን እመቤቴ ትባርክልክ በርታልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

    • @arowaglow2093
      @arowaglow2093 Год назад

      Ameen Ameen zemar melaket yasemalen yagilgelot zemaneh yebark ameen

  • @elcomegalaxy3854
    @elcomegalaxy3854 Год назад +14

    ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏አቤቱ እንደቸእነትህ ማረን ይቅር በለን ጌታሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አቤቱ ጌታሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

    • @ኢትዮጲያአገሬ
      @ኢትዮጲያአገሬ Год назад

      የመች መዝሙር ነው

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Год назад +1

    ❤❤❤❤ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን አጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ጸጋውን ያብዛልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Год назад +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በሱፍቃድ በእውነት ዝማሪዎችህ ሁሉ ልብ ያረሰርሳሉ ፁጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻😍🌺🌹🌺🌹🌺🌹💒💒💒

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Месяц назад

    በእውነት በእንባ የሚዘመር መዝሙርነው የመፈስ ቅዱስ ቅኝት ያለበትነው። ፍቅር ሁሉን ያነፃል ፍቅር ሁሉን ይታገሳል የክርቶስ ፍቅር ልዩነው ከአእምሮ በላይነው ክብር እናምስጋናውዳሴእና አምልኮ ሁሉን ለፈጠረ ለሰራዊት ጌታ ይሁን አሜን።

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በሱፍቃድ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ💞🙏💞 እኔም ይህንን መዝሙር ስሰማ የሰራሁት ሃጢያትና በደል ነዉ እማስበዉ ጌታ ሆይ በብዙ አስቀይሜሃለሁ ደካማዋን ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @አባ
    @አባ Месяц назад +1

    በሰመአብ ወ ወልድ ወ መንፈሰ ቅዱሰ አህዶ አምላክ አሜን😢 ወንድሜ የምድህ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በመቀጠል እኔ ሀፀያተኛ ነኝ ግን ያየሁትን የተሰማኝን ነገር ልናገር ወደድኩ እደት እደዚህ አይነት ተግባር ታሳያላችሁ አባቶች በግራ በቀኝ የተቀመጣችሁ4ሰወች ያየሁትን ሰቅጥጥ ነው ያርገኝ በየ ሰከንዱ መንሾካሸክ ልክ እደሰይጣን ሆናችሁበትኮ ልብሱን ለይምሰል ነው ለካ የምትለብሱት አሳፍሪ ናችሁ በሰመአብ 😢😢😢😢

  • @QedestBacha
    @QedestBacha 26 дней назад

    አሜን ሰአሊነ ቅድስ አሜን😭😭በረከታችሁ ይድረሰን ለኛ

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Месяц назад

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ።ፁዑም ያለው ዜማነው በጣም ያስደስታል ።

  • @MikiyasDemsew
    @MikiyasDemsew 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ወንድማችን

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Месяц назад

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልል ይታረቀን አቤቱ አባቴ ታረቀን ፀሎታችንን ስማ🙏🙏🙏

  • @mitikneshabebe3562
    @mitikneshabebe3562 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hana1221haye
    @hana1221haye Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን የአገለግሎት ዘመንህን ይባርክልን መንግስተ ሰማያት ያወርስልን ምንኛ መታደል ነው የሰደተኞችም ፈጣሪ አሰበን😢😢😢😢

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ዚማራ ቃላቱን ያሠማልን ከቤቱ ማረንይቅርበለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seyfehaile4612
    @seyfehaile4612 Год назад +8

    መዝሙሩን ለመስማት ነበረ የፈለኩት ከዋላ የምትስቁትነገር ይረብሽል እንዴት አውደምህረትለይ መሳቅና መውራት ለናተ ተፈቀደ መምህር እየነገር ይስተካከል ለዘማሪውም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ድንግል ማርያም በእውነት ምህረት ትላክልን አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @MoLo-t9y
    @MoLo-t9y Месяц назад

    አሜን አሜን ❤ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤ አሜን ❤❤ አሜን ❤❤ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባ ሳላውቅ እያወቅሁ በሠራሁት ኀጢኣት ባሳዘንኩህ ሁሉ ይቅር በለኝ።

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Год назад +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣አቤቱ፣እንደሐጢያታችን፣ሳይሆን፣እንደ፣ቸርነትክ፣ይቅር፣በለን፣ቃለሂወትን፣ያሰማልን፣የአገልግሎዘመንክን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @Ldmdjdj
    @Ldmdjdj Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አገልግሎተ ዘመነወን ያርዝምልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 4 месяца назад +1

    ወድማቺን መድሀኒ አለም ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏🙏 ድንቅነው ቃል የለኝም

  • @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ

    አሜን(3)🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወደንድማችን🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌾🌾🌾🌾🌾🥀🥀🥀🥀🥀

  • @elfnshebelte8984
    @elfnshebelte8984 Год назад +10

    ዘማሪያኑ ና ካህናቱን ልብ ያለ አለ ግን ለምን ግን ለነሱ የ አባ ገብረ ኪዳን ስብከት ያስፈልጋቸዋል ተጀምሮ እስኪያልቅ እየተሾካሸኩ ይስቃሉ ምናለ ለሰከንድ ያሉበትን ቢያስቡ😢😢😢

  • @yewubdaryewubdar7351
    @yewubdaryewubdar7351 Год назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሀገራችን መከራውን አቅሎ ሰላሙን ያንጣልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @MulusewKassahun
    @MulusewKassahun 3 месяца назад +4

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን
    አባቶች መምህራኖች ሰው ከናንተ ብዙነገር ይማራል ጥሩ ነገር ለሰው ዝሩ መዝሙሩን በፅሞና ተከታተሉ ከኋላ የግልነገር ካለ ካውደምህረት በኋላ ብታደርጉት የተሻለነው ለተመልካች ይደብራል ይረብሻል ካጠፋሁ ይቅር በሉኝ እናንተን መናገር አይገባኝምነበር ግን እኛው በኛው እንተራረም በማለትነው

    • @አባ
      @አባ Месяц назад

      በጣም አሳፍሪ ናቸው ለይምሰል ነው ለካ

  • @Dxb-r8l
    @Dxb-r8l 4 месяца назад +2

    አቤቱ፣እንደ፣ሀጥያቴ፣ሳይሆን፣እንደ፣ቸርነትህ፣ማርኝ፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ዝማሬ፣መላእክ፣ያሰማልን፣አሜን

  • @HsbUsb-c4s
    @HsbUsb-c4s Месяц назад

    አሜን😢😢😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @negesetadele8651
    @negesetadele8651 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የድንግል ማርያም ፍቅሯ ይደርብን አሜን

  • @Kasanesh-h7g
    @Kasanesh-h7g 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላክት ያሰማል❤❤❤❤

  • @felekche8544
    @felekche8544 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @berketjoni8548
    @berketjoni8548 Год назад

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @RahelAbrha-v5k
    @RahelAbrha-v5k 2 месяца назад +2

    በሱ ፍቃል ስውደው መዝሙሩ ብስማው ብስማው የማይስለቸኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ⛪ እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልን❤❤❤❤

  • @manahlosharagaw8077
    @manahlosharagaw8077 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እግዚአብሄር ስለድንግል ብለህ ይቅርብበለን::

  • @sahratashpe2489
    @sahratashpe2489 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን! ዝማሬ መለአክ ያሰማልን:

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @MdabolkorimHossain
    @MdabolkorimHossain Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RaedRarf
    @RaedRarf Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💞💞💞 እልልልል ቃለ ህይወትን ያሰማልን;;🙏በስደት ላለነዉ 😢በረከታችሁ ይደርብን አሜን!::

  • @MemarMetalgn
    @MemarMetalgn 2 месяца назад +1

    አሜን አሜንአሜን ዝማሬ መላክን የሠማልን::❤❤❤

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Год назад

    በእኛ ዘመን ከልባችን እናለቅስ ነበር በእውነት ለዚህነበር
    ዘመናችን ጥሩ የነበረው።

  • @NgsoMlasa
    @NgsoMlasa 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁንል ይደረግልን ይቅሩ ይበለን የምረት ባለቤት❤

  • @NetanetGetahun
    @NetanetGetahun 2 месяца назад

    አሜን ዘማሪ መላእክ ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @yohassuyum1336
    @yohassuyum1336 Год назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በሱፈቃድ እግዚኣብሄር በቤቱ ያኑርህ

  • @hanatefara5751
    @hanatefara5751 Год назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን➕

  • @tsigeeshete7056
    @tsigeeshete7056 Год назад

    ዘማሬ መላዕክት ያሰማልን የተሰበረ ልብ ይጠግናል

  • @GeberemichaelAlemu
    @GeberemichaelAlemu 28 дней назад

    አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @heedaskeedas5722
    @heedaskeedas5722 Год назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ወደ መስቀልህ አድርሰኝ😢😭😭

  • @platclient6033
    @platclient6033 Год назад +1

    ዝማሬ መላክት ያስማልን ወድማችን 🙏🙏🙏 ለሀገራችንም ስላሙን ያውርድልን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏🙏😢🤲👏⛪👏👏👏👏👏👏👏👏🍀🍀☘️

  • @ሱሱየድንግልማርያምልጅ

    Amen amen amen zemara melaket yasemalen
    Sel enatu selazagntwa sel weladit amlak belo yemaren yeker yeblen

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን💕🙏🙏🙏💕

  • @meronalemayehu3840
    @meronalemayehu3840 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ ።ልብ የሚነካ ዝማሬ!!!

  • @mitikneshabebe3562
    @mitikneshabebe3562 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልብ አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው

  • @desu-vu9gx
    @desu-vu9gx Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማለእክትን ያሰማልን 🤲😢😢😢🙏🙏🙏❤❤❤

  • @RuhFjj-q5n
    @RuhFjj-q5n 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤቱ ጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅርም በለን አስተዋይ ልብንም ስጠን

  • @SleepyLotusFlower-op9lu
    @SleepyLotusFlower-op9lu Месяц назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በስደት ያለነውን በፀሎታችሁ አስቡን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kukuchu
    @kukuchu Год назад

    amen amen amen........yene emebrhan ,yene medhaniyalem hagerachenen yebarkulen

  • @ሂወትነሽድንግልማርያም

    ዝማሬ መላእክትም ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን😭😭😭

    • @molokbety6970
      @molokbety6970 Год назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @بتبتبن-ك8ف
    @بتبتبن-ك8ف 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰 አሜን 🥰 አሜን 🥰 አሜን 🥰 አሜን 🥰 አሜን 🥰 አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezuyeAyalew
    @BezuyeAyalew 2 месяца назад

    አሜን ።🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Sam-i1b2s
    @Sam-i1b2s Месяц назад

    ዝማሬ መላአክት ያሰማለን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ፈጣሪ ሆይ አስበን በምህረትህ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @negesetadele8651
    @negesetadele8651 Год назад +2

    ቃለሕወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ምልጃና ረከቷ ይደርብን

  • @AynayEthiopa
    @AynayEthiopa 2 месяца назад +1

    አሜን3 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክት ያስማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

  • @user-mt8sb1cg6e
    @user-mt8sb1cg6e Год назад

    አሜንአሜንአሜንንንንንንዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንንንን

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልመውን የመላክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የቀደመ በደላችንን አታስብብን አቤቱ ይቅርታህ ፈጥኖ ይደረግልን( 2) አሜን

  • @lovehope2149
    @lovehope2149 Год назад +5

    Listened for 5 times, Heart-touchable Mezmur 😢

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @sarayoujadcell441
    @sarayoujadcell441 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያዉስልን😢😊

  • @FikrteTaxess
    @FikrteTaxess Месяц назад

    በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን

  • @kiduslalibelaabatee
    @kiduslalibelaabatee Год назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን የኛ እንቁ ዘማሪያችን 🙏🙏🙏

  • @Aregahegntechane-oj5iv
    @Aregahegntechane-oj5iv Год назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ከፋ ረዘመ ያረግልን

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Год назад +1

    አሜን አሜን አሚን አሜን አሚን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

  • @genetgeni8786
    @genetgeni8786 Год назад

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን በጣም ያሥለቅሣል እመቤታችን ታሥበን

  • @habitshezelalmenurilen
    @habitshezelalmenurilen 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን😢😢😢ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 Год назад

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭🕯🕯🕯🕯
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

  • @YimesginTibebu
    @YimesginTibebu 2 месяца назад

    ክበርልን ተወዳጁ ወድማች በሱ ፍቃድ እንቁ ዘማሪቻን መዝሙሩን ስሰማ ነፍሴ ሀሴትን አረገች ቃለህወት ያሰማልን በቤቱ ያቆይህ በሉት

  • @Ubi-o3x
    @Ubi-o3x Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን መለከት ያሰማልን አባታችን

  • @metadeltube1
    @metadeltube1 6 месяцев назад

    Zamree Melktn yesaml Bexm Leba yeminak mezmur uuuuuufff Abetu Yeqar Belan 😢😢

  • @dersosisay8838
    @dersosisay8838 Год назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በረከቱ ይድረሰን በቤቱ ያፅናልን

  • @HaymiSime
    @HaymiSime 8 месяцев назад

    ዝማሬመላዕክትያሰማልን 💚💛❤️ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅልን አሜን ፡😂😂

  • @GermaGetachew-v5n
    @GermaGetachew-v5n 2 месяца назад

    እግዜአብሔር ለቦና ይስጠን❤❤❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን😭😭😭😭

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад +1

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

  • @እናቴኪዳነምሕረት

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

  • @lidiyatube
    @lidiyatube Год назад

    አሜን ፫ ዘማሬ መላእክት ያሠማልን 😭😭🤲🤲🤲

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ይሠማልን❤❤❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene Год назад

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏😢😢😢

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ለ3ገ

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @ayehushumet
    @ayehushumet Год назад

    አሚን ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት ቀራኒዬን አየሁት እንዳንተ ሁሉም ከአንጀቱ ብንዘምር አምላክ ይሰማናል

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Год назад +1

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልኝ ወንድሜ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!