ሮፍናን "ግጥም ቤት ስለመታልኝ ብቻ ገጠምኩ ማለት አይደለም ምን አስተላልፌያለውን ማየት እፈልጋለው" /Helen Show/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 ноя 2024

Комментарии • 146

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Месяц назад +23

    በሄደክብት ህሉ ይክናወንልህ የሳካልህ እግዚአብሔር እምላክ ይቅደምልህ ይጥብቅህ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Mekdi-f7s
    @Mekdi-f7s Месяц назад +47

    ሔለን ሾው ላይ ትቀርባለህ ሲባል የምር ደስ ብሎኝ ስጠብቀው የነበረ ኘሮግራም ነው። wow አነጋገር ደስ ይላል። ታምራለህ ቃል ሀቅ ነው ሳቅህም ሙዚቃ ነው ታምራለህ። የእውነት ሮፊ በጣም የምወድህ 💚💛❤😍😘 እስቲ የሮፊ አድናቂዎች የታለ የታል አዚጋ አለን 🙌 እናንተስ ?❤👈👍

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 Месяц назад

      💜🙏

    • @AmusedAtv-lx3zn
      @AmusedAtv-lx3zn Месяц назад

      i respect you❤

    • @getdani
      @getdani Месяц назад

      መእዛ ብሩ ላይ የቀረበ ጀግና ነው እንኳን ሄሌን ጋር

  • @sinte335
    @sinte335 Месяц назад +29

    ሄሌን ሾው በጣም ጀግና ሴት ነች ለብዙ አመታት ያለ ምንም ስፖንሰር እንግዶችን እያቀረበች እዚህ የደረሰች ጀግና ሴት ነች ይመችሽ 👍

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM Месяц назад

      ruclips.net/video/t3PAVFt-gEs/видео.html

    • @AmyM-d6q
      @AmyM-d6q Месяц назад

      @@sinte335 she jegna because she entertains you. If she really care about Ethiopia tell her to talk about the atrocities that is happening in Ethiopia

    • @AmyM-d6q
      @AmyM-d6q Месяц назад

      @@sinte335 she is jegna because she entertains you? Tell her to talk about atrocities that is happening to her people then I will call her jegna

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 Месяц назад +10

    ሮፊ አድናቂህ ነኝ ተጨንቀህ ለህዝብ የምትለቀው ስራ ያስገርመኛል ለኔ በተለየ የምሰማው አደዋ ይለይብኛል እናመሰግናለን ሔሉዬ አንቺም ውብ ሴት በጣም እንወድሻለን ከነቤተተሰብሽ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ❤❤❤

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 Месяц назад +5

    የምትገርም ማንነት፣ ብቃት ፣ ትህትና አገላለፅ ያለህ ወጣት ነህ ! አደነኩህ!

  • @Mekdi-f7s
    @Mekdi-f7s Месяц назад +12

    የምር ሮፊ ትለያለህ ለእኔ ብቻ ሳትል ለሰዎች ማሰብህ ማሰብ ብቻ አይደለም ያቅምህን እያረክ መደገፍ የእውነት በጣም ደስ ይላል የእውነት ቀላል አይደለም እንደቀላል እንዳታየው በአሁን ሰአት እንዳንተ አይነት ሰው ነው የጠፋው እንዳተ አይነት ሰው ያብዛልን አሜን አሜን ያብዛልን በዚሁ ቀጥልበት በምንም አቅም ባልደግፍ እንኳን በፀሎት የአንተ ጋር ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ። ሮፊ 🙏🙏❤💖

  • @sosyb4270
    @sosyb4270 Месяц назад +7

    Rophnan will elevate our music to another level!!! Thank you for your amazing talent! God bless!

  • @shumyegebrehiwot854
    @shumyegebrehiwot854 Месяц назад +5

    Rophnan you're very disciplined musician and I believe you will exile more in your endeavor!!!

  • @troynati10
    @troynati10 Месяц назад +15

    🔥የ ሮፍናን ወዳጅ የታላችሁ እጃችሁን ወደላይ 🥇

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Месяц назад +8

    እግዚአብሔር ሥራህን ሁሉ የባርክልህ ጨዋ ይዋህ ልጄ ነህ እንደ ልጄ እሳሳሐለው❤❤❤

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 Месяц назад +6

    ተባረክ እግዚአብሔርየልብህን ይስጥህ🙏🏽

  • @almazibrahim7448
    @almazibrahim7448 29 дней назад +1

    You're optimistic and refreshing. If You're not married. She will be lucky to have a gentleman like you

  • @JahAdam
    @JahAdam Месяц назад +4

    Helu thanks for bring this young blood, your genuinity humbleness and natural flow kept him to speck flawlessly..... Love ya both keep growing and shining brother Rofy

  • @betukulubrhan
    @betukulubrhan Месяц назад +4

    ሮፊዬ ሽኮሪና❤ in the house ...Thank you Helenye🙌

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Месяц назад +1

    Rophnan ♥️♥️♥️ is a deep thinker with interesting perspectives & wise insights in a calm demeanour & good articulation 🤗🤗🤗 so this interview with the beautiful & eloquent Helen 💖💖💖 was just a lovely sight & cherished conversation 🥰🥰🥰

  • @akliludereje4186
    @akliludereje4186 Месяц назад +6

    ዝም ብዬ ሳያህም ስሰማህም ብቻ ምን ያህል ለምትሰራው ሥራ ጥልቅ ፍቅርና ደሰተኛ በመሆንህ ስኬታማ ያረገህ!!!
    ሕመምህ ሕመማቸውን .... ቁጭትህ በድምጽህም ይታያል፡፡

  • @MiliyonMamo-bc9fo
    @MiliyonMamo-bc9fo Месяц назад +1

    እሮፍናን ምርጥ ሰው እንደሆነ ስክነቱ
    አስተውሎቱ እሳቤው አሰናሳይ ሰው እንደሆነ እረዳለው የሆነ ፕሮግራም ላይ ግሩም ዘነበ ይኮረክመኛል ሲል ሰምቼዋለው ስለዚ እሮፍናን አንባቢ ነው ማለት ነው ሮፊ❤

  • @NeverGiveUp-1-9-7
    @NeverGiveUp-1-9-7 Месяц назад +7

    Ropnan this generation music king 👑❤❤❤

  • @ramidus-k3h
    @ramidus-k3h Месяц назад +37

    እርጋታው ደስ ሲል እርጎ እንዳንተ አይረጋም

  • @TemesgenDandena
    @TemesgenDandena Месяц назад +5

    First time watching Helen show 🎉

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 Месяц назад +5

    Rophnan like always yalayehubetin menged enday new mitaregegn much respect my generation ❤❤❤

  • @Habeshazt
    @Habeshazt Месяц назад +12

    All Ethiopian journalists should learn from Helen's show ❤

  • @eskihaile8246
    @eskihaile8246 Месяц назад +5

    I love my beautiful hebesha people. !!

  • @Binnyanimation
    @Binnyanimation Месяц назад +2

    በ 1.5X አፍጥኑት አሪፍ ኢንተርቪው ነው፡ ፡ 🎉

  • @merongirma611
    @merongirma611 Месяц назад +4

    Amazing talent and great personality, Rophnan! Helu you look amazing! God bless you both! ❤️

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 Месяц назад

      You too can look amazing. Just go down to a beauty supplier and get you some Malaysian hair extensions. 😂😂😂

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 Месяц назад +6

    ሮፍናን ልዩ የሆነ አርቲስት ነው::

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit 27 дней назад

    He has really an amazing personality. I learn a lot from him

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 Месяц назад +1

    ሮፊ ትለያለህ የማይቀያየር ስብዕና ነው ያለህ
    🥰👍🙏

  • @martagizaw6342
    @martagizaw6342 Месяц назад +1

    ጎረቤቴ የሰፈሬ ልጅ ከደግ ከጥሩ ቤተሰብ የወጣህ ልጅ 🙏ንሮህ ሁሉ የተሳካ ይሁን 🙏

  • @SelamawitJebesa
    @SelamawitJebesa Месяц назад +5

    ከማዛ ቡሩ ጋር ባደረከዉ ቆይታ ባንተ ፍልስፍና ብዙ በዚህ ሙያ ዘርፍ የተሰማሩ የጥበብ ቤተሠቦችን በአንድ ጎዳና ልታራምድ ችለሀል በእኔ እይታ እንደዉም ሁለት አልበም በአንድ ላይ እንደ እንቁዋ አስቴር አወቀ ትንሽ ትችት ይገጥምሀል የሚል ስጋት ጭሮብኝ ነበር በድል አልፈህዋል ! ነገር ግን አሁን ላይ በሙዚቃዉ ኢንዱስትሪዉ ካንተ በመስተካከል ወደህዝቡ ለሚቀርቡ ልጆች ትንሽ ርቀትህን አስፍተሀል! እንዳንተ አይነት ያብዛልን ባይ ነኝ. ቴዲ ከሀዋሳ ዩንቨርስቲ

  • @tigiayalew7390
    @tigiayalew7390 Месяц назад +4

    መወደድና መከበር ከላይ ነው

  • @yonatangenetu4611
    @yonatangenetu4611 Месяц назад +3

    he is soooooooo smart

  • @oromomusiclyricset
    @oromomusiclyricset Месяц назад +20

    ለመጀመርያ ግዜ ሄለን ሾው አየው

  • @RasJon-n3k
    @RasJon-n3k Месяц назад +8

    ሮፍ ዘእምነገደ ጦቢያ 👑

  • @simretmulugetabogale
    @simretmulugetabogale Месяц назад

    HELEN i am so proud of u television show saseb helem asbshalhu ...hulum tokeshow hostoch kanci bizu negrochne bemaru bay neg ...ROPHINAN musican bante west aywalhu gizhen edmhnen be agebabu yetetkmeke sew nek ...personality plus tehut ,arkoastwaye ,yetrgagake sew nek balfew ke meaza biru gar yadrgkwen koyta semcwalhu le betsbe yalek bota bexam des yelal ,,,,good luck ROPHINAN,,,!!!

  • @Mekdi-f7s
    @Mekdi-f7s Месяц назад +5

    Respect rophi 👈💪✊👏👏👏

  • @AboutTeketel
    @AboutTeketel Месяц назад +4

    ጀግና❤❤❤

  • @binaini2553
    @binaini2553 Месяц назад +2

    make ethiopia africa proud

  • @Fikrefika
    @Fikrefika Месяц назад

    ደሀ አይደለም ተዘርፎ ነው ምርጥ አገላለፅ

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 Месяц назад +2

    ሮፍናን ስወድህ ሄለንዬ እወዳለሁ

  • @HailabEntertainment_12
    @HailabEntertainment_12 Месяц назад +10

    he is my role model Rophnan respect🙏

  • @Erashenchal
    @Erashenchal Месяц назад +1

    Thanks.

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Месяц назад

    ❤አገላለፅ ልዩ ነው❤❤❤

  • @eb6259
    @eb6259 Месяц назад

    Helen yaltelemedu tiyakewoch new yeteyekishiw....betam gobbez❤ big love for you ❤❤❤

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 Месяц назад +6

    Rophnan addis ababa Ethiopia

  • @በናተፍቅርየተጎዳችኢንሻአ

    ጋዜጠኛ ሄለን ድንቁ የናዝሬት ልጅ ❤

    • @degol162
      @degol162 Месяц назад

      Helen Mesfin

  • @anwargobena5324
    @anwargobena5324 Месяц назад

    Eshi helen show! Yamral

  • @rfds7894
    @rfds7894 Месяц назад +7

    ስነስረአትህ ብቻ ይበቃል

  • @ZaidGebre-ix2jx
    @ZaidGebre-ix2jx Месяц назад +10

    Rophnan ኣለ ሲባል በሩጫ መጣን😊

  • @ProMobile-ps8um
    @ProMobile-ps8um Месяц назад +1

    Helisha Tnx For This❤❤❤❤❤❤

  • @AyyaantuuWagari
    @AyyaantuuWagari Месяц назад +2

    I love 💕 rophnan 🎉❤

  • @Foreverfree00
    @Foreverfree00 Месяц назад +1

    Helen yes girl ur glowing yup get it

  • @hannayirda
    @hannayirda Месяц назад +1

    ምን ሆነህ ነው እንደዚ የተረጋጋኸው እኛን ካሳበድክ በኋላ

  • @luwamteshome68
    @luwamteshome68 Месяц назад +2

    Heluya u Look amazing 🤩

  • @RekikMekonnen
    @RekikMekonnen Месяц назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ሮፍናንን ስለጋበዝልን❤

  • @alemtesfa1427
    @alemtesfa1427 Месяц назад

    If the interview is in Amharic it's good to talk in Amharic. Amharic is wide and easy to express Ideas

    • @ሰለሜ_Tube
      @ሰለሜ_Tube Месяц назад +3

      Bruh/girl u write un english 😂😂😂😂 stop the cap 🧢 they have the right speak whatever the want. Amharic hard when u live abroad.

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад +1

      ቃለመጠይቁ በአማርኛ መሆን አለበት እያሉ በእንግሊዝኛ የትችት አስተያየት መፃፍ ፡ ግብዝነት ይባላል። 🤔

  • @edrakonjo2260
    @edrakonjo2260 Месяц назад +1

    Why she is so fast when she ask him 😂 he is very calm ☺️

  • @antenehsamson7383
    @antenehsamson7383 Месяц назад +9

    ሄለን ሾዉ ለመጀመሪያ ጊዜ አየዉ

    • @feyjem54
      @feyjem54 Месяц назад +2

      ምርጥና ሰውን እስከጥግ አክባሪ ናት(እያት እንዴት አለሳልሳና ልምምጥ በሚመስል መልኩ አክብራ ስታዋራው...ለሁሉም እንዲህ ናት)።መለስ ብለህ ብታያት ደግሞ ትወዳታለህ...ጋበዝኩህ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Месяц назад

      እስከዛሬ ስላላየሀት ብዙ ነገር አምልጦሀል

    • @AgerYd-en1lm
      @AgerYd-en1lm Месяц назад +1

      Ur missing out bro..
      Ye Ethiopian mirtu show Helen show new i s manm aygedaderatm...

  • @seniberi6289
    @seniberi6289 Месяц назад +2

    Rophnan workkkkk thut egziabher ytebkh

  • @yaredawizema2023
    @yaredawizema2023 Месяц назад

    King roph ❤❤❤

  • @hirutgmartinsson9728
    @hirutgmartinsson9728 Месяц назад +1

    Endet ayinett meregagat new👌

  • @fasilzulke7823
    @fasilzulke7823 Месяц назад +4

    የበሰለ ልጅ ማለት

  • @yarededaniel2546
    @yarededaniel2546 Месяц назад +1

    Ti voglio bene rophnan

  • @fikermehirete7275
    @fikermehirete7275 Месяц назад

    ስወድህ ሮᎊዬ❤

  • @Fikrefika
    @Fikrefika Месяц назад +1

    ማነው ያስተማረው እራሱን በራሱ ነው ያስተማረው ?

  • @Mikiyas.t
    @Mikiyas.t Месяц назад +1

    ስለ copyright ባወራኸው ነገር አዝኛለው ብዙ ነገር እንዳስብ አርገኸኛል 🙏🏾

  • @leulgetahun23
    @leulgetahun23 Месяц назад +2

    Rophi

  • @helentesfamariam8885
    @helentesfamariam8885 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @Mytube-n6z
    @Mytube-n6z Месяц назад +2

    🧡👑endet endemwedh

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад

      ✍🏿✍🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦

  • @joswag2419
    @joswag2419 Месяц назад

    እና ማነው ወለፈንቶ ግስንግስ ቤት መታልኝ ብሎ የሚገጥመው። ጥሩ ዲጄ ነህ አለቀ ግን በግድ ድምፃዊ በሉኝ አልክና ተሳካልህ።

  • @melisechevron
    @melisechevron Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @muluhailu8171
    @muluhailu8171 Месяц назад +5

    የተረጋጋ

  • @tirhaslegesse7700
    @tirhaslegesse7700 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaelehabtemariam6069
    @michaelehabtemariam6069 Месяц назад

    Mert sew ❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሚካኤልሀብተማርያም

  • @leulgizaw8178
    @leulgizaw8178 Месяц назад

    ...ገጠኩ...

  • @abdurahmanjk
    @abdurahmanjk Месяц назад

    👏🙏

  • @P4-20
    @P4-20 Месяц назад +2

    አረ ኤዴተር ገጠምኩ ነው የሚባለው ካልሆነ ቅጠሩኝ ልፃፍላቹ??

    • @beuwnethaile7957
      @beuwnethaile7957 Месяц назад

      ❤❤❤😊😊😊

    • @P4-20
      @P4-20 Месяц назад

      @@beuwnethaile7957 አይሻልም

  • @cornice-7090
    @cornice-7090 Месяц назад

    Eshetu melese interview biregew asbachutal

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ኮርኒስ፸፻፺

  • @mimmielias717
    @mimmielias717 Месяц назад

    ፂሙ የተሳለ ነዉ?

    • @mygeneration8135
      @mygeneration8135 Месяц назад +3

      ከዚ ሁላ ወሬ ፂሙ ነው የታየሽ?

    • @rodasasefa4048
      @rodasasefa4048 Месяц назад

      ካንቺ ሒወት ጋ ምን አገናኘዉ

  • @PepysFlora-t8p
    @PepysFlora-t8p Месяц назад

    Hernandez Deborah Lee Betty Moore Lisa

  • @ThomasButlergT6
    @ThomasButlergT6 Месяц назад

    Jackson Patricia Brown Maria Martin Linda

  • @berhanegirmay6129
    @berhanegirmay6129 27 дней назад

    ♥️🥰♥️🙏

  • @Spy-y4p
    @Spy-y4p Месяц назад

    ሔለንዬ ከሳሽብኝ

  • @RolandWebster-l1u
    @RolandWebster-l1u Месяц назад

    Brown David Anderson James Davis Frank

  • @yo-yo8964
    @yo-yo8964 Месяц назад +2

    ገና ከመሄዱ እንግሊዝኛ ማውራት ጀመረ 😂😂😂

  • @HuntingtonCora-c7j
    @HuntingtonCora-c7j Месяц назад

    Thomas Linda Harris Frank Hernandez Anna

  • @Win_Tube1
    @Win_Tube1 Месяц назад

    10 ኛ ኮማች😊

  • @californa6827
    @californa6827 Месяц назад

    ካሊፎኒያለ በል

  • @BuniMedia
    @BuniMedia Месяц назад

    ከነፀብራቅ ቡሃላ ግን ብዙም አይደለም

  • @MuluMana-e9h
    @MuluMana-e9h Месяц назад

    Yhen show results bye new yayehut😂

  • @azebg328
    @azebg328 Месяц назад +1

    ልጅ ከሆነ አንጋፋነት አለ እንዴ

  • @babeabebe4681
    @babeabebe4681 Месяц назад

    Spelling Erorr astekaklu

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Месяц назад

    My dear ! The return of Christ is at the 11 hours 59.000001 minutes phase and here you conduct an interview about ( Azmarinet ) characterized as sinful that denies the inheritance of the kingdom of God .please read Galatians chapter 5 verse 21

  • @totit_t1445
    @totit_t1445 Месяц назад

    Wey helenye, i like your new "hair ". 😂😂😂😅

  • @wazema609
    @wazema609 Месяц назад

    Stupid title.

  • @Raheluwa
    @Raheluwa Месяц назад +1

    He is an overrated artist.

    • @almazibrahim7448
      @almazibrahim7448 29 дней назад

      You mean underrated?

    • @Raheluwa
      @Raheluwa 28 дней назад

      @@almazibrahim7448 no, I mean overrated.

  • @AmyM-d6q
    @AmyM-d6q Месяц назад +2

    People in Ethiopia r dying and suffering. Millions of our young precious kids are dying in war. It is really to waist time watching this garbage. Very sad and upsetting. The silence of this media is mind boggling…

    • @betukulubrhan
      @betukulubrhan Месяц назад +4

      Why are you here then? if its waste of time.... He is preaching love and unity. Atleast he is taking his social responsibility through his career.

    • @AmyM-d6q
      @AmyM-d6q Месяц назад

      @@betukulubrhan I am here to inform her audiences that the show is a garbage. Innocent civilians are been kidnapped, raped, killed because of ethnicity. This type of show hide the atrocities that is happening in Ethiopia. I do not want to see her viewers being fooled.

    • @AmyM-d6q
      @AmyM-d6q Месяц назад

      I am here to inform her viewers that Helen show is a garbage. Her people are been killed, kidnapped and raped because of their ethnicity. Helen never talked about atrocities that is happening in Amhara, Oromo and Tigray region. Her own citizens is been drone attacked this last three days here we talk about music. Entertainment. People needs to wake and stand up for their people. I say again this show is a garbage.

    • @betukulubrhan
      @betukulubrhan Месяц назад

      @@AmyM-d6q well I only see the garbage here is your behaviour you can tell her through mannered way .......and she isn't politician the things happening in our country is due to our negligence behaviour of politicians and racist ppl ....the fact is she is atleast trying to do her part .

  • @samsontamirat3055
    @samsontamirat3055 Месяц назад

    Mr. Illuminati guy

  • @LuckyCharms222
    @LuckyCharms222 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mallsilleshi
    @mallsilleshi Месяц назад

    ❤❤❤❤❤