Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ሳድሶች በርቱ የዚህ ዘመን ትውልድ የመናፍስት አሰራር ባለማውቅ ጠፍተዋል በዚህ ጊዜ አስፈላጊ የሆነ መረጃ ነው የምታቀርቡልን የመምህር ተስፋዬ አበራ ዩቲብ ገብታችሁ ተማሩ እህት ውንድሞቸ ትልቅ ትምህርት ታገኛላችሁ ከዛ እራሳችሁን ፈትሹ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ 😢😢🙏♥️♥️♥️♥️
የዝህ ዓለም ነገር የገባቸው መምህር እግዚአብሔር ስለ ሰጠን ስሙ ይመስገን አሜን.. አንድ ላይ ስናይ በጣም ደስስ ይለናል የመንፈስ ቅዱስ ስራ አንድ ያድርጋል እንድህ ❤
የክርስቶስ ኣርበኞች የዲያብሎስ ተቃዋሜዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ሁሌም በኣንድ ላይ ስሩ የዲያብሎስ ነጋሽ ሓሳዌ መሲሕን ድል ኣድርጉ።
በእውነት የዘመኑ እቁ መምህሮች ናችሁ ደሞ እደዚህ በጋራ ስሰሩ የበለጠ ሰወችን ታነቃላችሁ❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እደናተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤
ሦስቱም ትውልድን የሚታደጉ፣ የክፉ መናፍስትን ሴራ የሚያጋልጡ ፣ የፈጣሪያችንን ስም ከፍ ከፍ የሚያድርጉ ...ምርጥዬ ሰዎች ናቸው። ሦስቱንም የምከታተላቸው ሰዎችና ብዙ ጥቅም በሕይወቴ አግኝቼባቸዋለሁ። እና በዚህ አጋጣሚ ሦስታችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ። ስብስባችሁ ደስ ይላል። በዚሁ ቀጥሉልን ።
❤❤ምርጥ ሰው አንድ ላይ ሲቀመጥ የቤቱ መአዛ የአውዳል እግዚያብሄር ሃይል ይሁናችሁ
ወንድሞቼ ብዙልን..... ተሰባሰቡ እግዚአብሔር ይርዳችህ ::
አብያችን በምቶደው በእግዚአብሔር ይዤሀለው የማህፀን ክትባቱን እንዳይከተብ ተናገር እባክህ እህቶቻችን ታደጓቸው 🙏🙏
መምህር ተስፋዬ ይሄን ሁለት ቀን ሳይለቅ ቢቀር የቆዩትን ቪዲዮ ደግሜ እያዳመጥኩኝ ነበር ተመስገን በሳድስ መጣልን❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ
እንደ እኔ 😁
ሰላማችሁ ይብዛ መምህራኖቻችን አምላክ ቅዱሳን ሥራችሁ ይባርክ እንደ እናንተ አይነት ወንድም እህቶቻችንን ያብዛልን
በሂወቴ የተሸወድኩበትን መንገድ ዛሬ አገኘሁተሰ ቃለ ህይወት ያሠማልን
ደስስስስ የሚል ጥምረት ነው። በርቱ ! ወደ ፊት ብቻ !!!
እኔ በህይወት ዘመኔ እድሌ፣በረከቴ፣ሥራዬ ዘመኔ ...ወዘተ ብልሽት ሽቱ ወቶ አይሆኑ የሆነብኝ ሥለ እውነተኛው ወዳጄ እግዚአብሄር እና ሥለ ክፉው ጠላቴ ሠይጣን ዲያቢሎሥ የጭካኔና የአረመኔነት ጥጉን ማወቅ ባለብኝ ልክ ባለማወቄና ባለመማሬ ነበር ።እግዚአብሄር ግን እንደ መ/ር ተሥፋዬና አባ ግርማ...ወዘተ እና እንደ እናንተ ባሉ መምህራን ነው እጅግ ጥልቅና አሥገራሚ ነገርን ያገኘሁት በዚህም እጅግ በጣም እኮራለሁኝ።ሥለ ሠይጣን ብዙ ማወቅና ማውራት አይገባም ብለው እግዚአብሄርን ብቻ ተማር የሚሉኝንም እሠማለሁኝም እደሠታለሁኝም ምንም እንኳን እግዚአብሄርን የሚወድና የሚያከብር መ/ር እንዴት ሥለ እግዚአብሄር ጠላትና ልጆቹን በሀጢያትና በበደል ብሎም በእሥራት የሚነጥቅበትን ጠላት ጭካኔና አረመኔነት ባለመግለፅ፣ ባለማሥተማርና ባለማንቃት ውሥጥ ሆኖ እንዴት ሙሉ የእግዚአብሄር አገልጋይ መሆን ይቻላል የሚለው ጥያቄ ሁሌም ቢረብሸኝም ቢፈጥርብኝም
እድሜ ለመምህር ግርማ ወንድሙ አነቁን። ስንት አመት ተኝተን ፈዘን ደንግዘን እኒህ ስለሰይጣን አታወሩ የሚሉትን አትስሙ ድሮም ሰይጣን ስለራሱ እንዲወራ አይፈልግም። በነገራችን ላይ እንዲህ የሚሉ ሰዎች ዉሸታቸዉን ነዉ ስለ እግዚአብሔርም እንዲወራ አይፈልጉም። ወንጌል ሲሰበክ በ ሰንበት ቀን ተነስተዉ የሚሄዱ ናቸዉ። ራሳቸዉን ይፈትሹ። ምን ማለት ነዉ እሱ ስለ በጉ ብቻ አዉሩ ስለ ተኩላዉ ግን መረጃ አይኑራችሁ ማለት? ተኩላዉን ካላወቅን በተኩላ እንበላለን።
አዎ እግዚአብሔርን እውነት ነው እኔ እራሱ የሰይጣን ፈተና የእግዚአብሔርን ቸርነት ነው የሳወቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን
እረ ህፃናቶች የመሀፀን ክትባት እንዳይከተቡ ንገርዋቸዉ የጤና ሚንስተሯ መግለጫ አውጥታለች እባክቹ
ለህፃናት የመሀፀን ክትባት ደግሞ ምን ይሰራል ምንን በተመለከተ ነው ክትባቱ ?
ትክክል ዚም ከተባለ ከባድ ነው
@@uaeu7765 እነሱ ሚሉት የመሀጸን በር ካንሰር ለመከላከል ብለው ነው ሚከትብት ነገር ግን አላማው ሌላ ነው ሴት ልጆችን መሀን የሚደርግ አደገኛ ክትባት ነው ህዝብ ደሞ የዚህ መረጃ የለውም depopulation ህዝብ ቅነሳ ነው አላማው ከባድ ነገር ነው።
@@save7997 ይኸን ከተባለ እኮ ቆየ መቆየት ብቻ ሳይሆን በ2015በባህርዳር ዙሪያ ማለትም አማራን ቅነሳ ለማድረግ በየ ትምህርት ቤቶች ለሴቶች ሲሰጥ ቆይቷል በተመሳሳይ በሳኡዲ የሰራተኛ ምልመላ በነፃ ብሎ ምንም የማያውቁትን እድሜያቸው ከ18አመት በታች የሆኑ ተስፍ የሚያስቆረጥ ስልጠና ከሰጡ በኋላ በ600ሪያል መንግስት የሸጣቸው እኮ እነሱን ነው ምናልባት ካስታወሽ የትምህርት ግማሽ አመተ ምህረት 2015ለይ በብዛት ከደጀን ጀምሮ እስከ መተማ ላሉ አማራ ክልሎች ነበረ ሲኦሲ ሳይወስዱ ትምህረታቸውን እያቋረጡ ስደት የተመለመሉት ስለዚህ እንግዲህ በአማራ ዝም ስለተባለ እና በአሁኑ ሰአት ደግሞ ይኸን አደገኛ ዘር የማጥፍት ትውልድ እንዳይተካ የሚሰሩበት ቦታ በጦረነት ስለተያዘ ትምህርት ቤቶች በዚህ ምክንያት ስለተዘጉ ምናልባት አልመቻቸው ስላለ ለምን በሙሉ ኢትዮጵያ አንሰራም በይፍ የሚለው ነገረ ወስነው ይሆናል ደግሞ አዲስ የተመረጠችው የጤና ሚኒስተረ ጤነኛ አይደለችም ማለቴ በ666የተነከረች ናት ከነ ማስረጃው ወጥቷል ስለዚህ ትውልድ ለማጥፍት የማትሰራው ስራ አይኖራትም ጠቅላይ ሚኒስተሩ አቶ አብይ እንደሱ የምትሰራውን አምጥቶ የጤና ዘረፍ ለይ ቁጭ አድረጓል ያች የወረደችው ሊያ የሚላት በዚህ ደረጃ ትብብረ አላደረገችም ለዛ ስለሆነ ነው ስልጣን ያስለቀቃት አብይ
የመሀንነት ሳይሆን የማህፀን በር ካንሰርን ለወደፊት እሚከላከልላቸቸው ነው እሚሉት ክትባቱ ግን መሀንነትን ያስከትላል ይባላል
❤ ❤❤ 3 ፦ጀግኖች ኑሩልን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቱ ዘመናቹን ቅዱስ አማኑኤል ይባርክላቹ ❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናዋች የዘመናችን ታጋይ ሰማዕቶች🙏✝️
እረ ወዲያያያያ ሰማአት አላልሽም
መቼ ሰማዕት ሆኑ
መሰየፍ መግደል ብቻ ኣይደለም እኮ ከመናፍስት መውጋት እኮ በመንፈስ መኖር ማለት ነው ሃዋርያ ቅዱስ ከማይ ታዩ መናፍስት ነው ውግያችን ብልዋል @@Mihiret855
ሰማዕትነት በብዙ ይከፈላል ከማይታይ አጋንት ጋር መፋለምም ሰማዕትነት ነው
@@mekdesmelkamu5638በቶሎ ሰማአት መሆን እኮ ቀላል ነው የነዚህ ግን ለህዝቡ እዲነቃ ብለው እነሱ እራሳቸውን ቦተሰቦቻቸው ነው መፀዋት እያስከፈሉ ያሉት ስለመንፈስ እድንነቃበት ሲያስተምሩን እነሱን ደግሞ ስር ማሽ በጣሽ ደፍተራ ጠንቋይ ዎች እዲሂም የሉሲፈር አምላኪዎች ሰማላማቸውን ነው እሚነሱዋቸው ያው በፀሎት ከእግዚአብሔር ጋር እየታገሉት እንጂ ቢያመቻቸው ለመግደል ወደኋላ አይሉም ምክንያቱም ህዝቡ እደፈዘዘ እዲቀር ስለሚፈልጉ ይሄንን የምናውቀው የደረሰብም ሰዎች ይገባናል ለሌላው ለተከለለበት ሰው ግን ምንም ሊገባው አይችልም ሰይጣን የለም ብሎ የሚያምን ህዝብ ነፍ ነው ያለው ፍን ነው ያለው ግን እቤቱ ቤገባ እኮ ያለው ኮተት አያድርስ ነው
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ አለኝ ሁላችንም በአንድ ላይ ስላየኋችሁ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤
እኔ ስለመናፍስት ነቅቼ ስለቀጠቀጥኩ እና እራሴን ላድን ባልኩ እየው ስራ ጓደኛ የፈተና መአት ሆ ግን ግን በጣም ደስተኛ ነኝ በየሱስም ታምኑኛላችሁ ኮመንት በድምፅ ቢሆን ታነቡ ነበር ህመሙ ፈተናው የልቤን ሰዎች እያስነሳብኝ ወይ ጉድ ብቻ እኔ እንዲ የሆንኩ እነሱስ እንዴት ይሆኑ እያልኩ እገረማለው መምህርዬ ወርቅዬ የሰፈሬ ልጅ አብዬ በጣም ለኔ እዚ መድረስ ትልቅ አስተዋእፆ አላቹ ብቻ ሰምቼ እመለሳለው ❤❤❤❤
አባቶቻችን መምህሮዎቻችን ወንድሞቻችን ኑሩልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ እስከ ቤተሰቦቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእናተ ከይነት ሰዋች ቢበዙልን ሀገር ከመክሰር ትድናለች🙏✝️
እኔ ሚገረመኝ ህዝቡ አሁንም አልነቃም ማርያምን የምን መንፈስ እያሉ ይከራከራሉ😢😢😢😢
የምን መንፈስ ? የሚለዉ ራሱ መንፈስ ነዉ ምላሳቸዉ ላይ ቁጭ ብሎ። ሰዎቹንማ የሉም እኮ ሰዉሯቸዋል ማስተዋላቸዉ ጠፍቶ አይነጥላ ያጠላበት ትዉልድ።
እንደዛ መላዉ ከመንፈስ ጋር ሚስራ ነዉ እግዚአብሔር ይመረን በፀሎት መተሳስበ ነዉ❤❤❤
Teyzew nw tselot maderg yes halal hulum bet nw eht . Fetari mastewaln yaddlnn
አዎ ልባችን እና አዕምሮአችን ጨፍግጎ ይዝዋል እኮ ፣ እግዚአብሔር ይማረን
ድክመታችንን ነው መንፈሱም እየተጠቀመብን ነው
ለሁላችሁም ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን በርቱልን የኛ እቆወች ስወዳችሁ
❤❤መምህሮቻችን አቤት ደስስስስ ስትሉ እናተን አብሮ እደማየት እሚያስደስት ነገር የለም በርቱ ጠንክሩ ይበልጥ ባንድነት ንትሰሩ ያምርባቹሀን❤❤❤❤
ኑሩልን የኛ ምርጥ ጀግኖቻቺን መምህርና ጋዜጠኞቺ ሳድሳቺንመምህራቺን ተስፋዬ ጋዜጠኞቻቺን አብይ ወርቃፈራው ቤዚዬ ዘመናቹን እግዚያብሄር ይባርከው በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ስብስብ ነው በርቱ እውቀት ታላቁ እግዛብሔርን ታከብራለች ደስ የሚል አነጋገር ነው ❤❤❤
እኛ እድሜ ለመምህር ግርማ ነቅተናል የምገርመው ግን እነ መምህር ገብረ ክዳንኳ የምን መንፈስ ይላሉ አባቶች ጋር ተቀምጦ ያሳስታል ምእመናን ንቁ ማነው በስሜት የምያስተምረው ማነው ለምእመኑ ተጨንቆ የምያስተምረው. ማነው ለክብሩ ዝና ተነካሁኝ እያለ. ምያስተምረው. ለዩ. ሰባክያን አባቶች ተይዘዋል❤.
ሰላም ለናንተ እጅግ በጣም ለምወዳቹ መምህሮቼ ፕሮግራማቹ እጅግ በጣም አስተማሪ እና የክፉውን መንፈስ ሥራ ግልጥ አድርጋቹ ስላሳያቹኝ በጣም አመሰግናለው
የኔ ውድ መምህር ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ ኹላችኹንም ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጋርዳችሁ ፈተናው እንዴት ያለ ከባድ እንደኾነ የሚያውቀው ያቀዋል የኃያል እናት ኃይል ብርታት ማጽናኛ ትኹናችሁ ልባችኹን አይለውጥብን።❤“ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።” - ሆሴዕ 4፥6“አሁንም በምድር ሁሉ ላይ የሚጸናውን የጥፋት ትእዛዝ ከሠራዊት ጌታ ከእግዚአብሔር ዘንድ ሰምቻለሁና እስራት እንዳይጸናባችሁ አታፊዙ።” - ኢሳይያስ 28፥22“ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥8“እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤” - ያዕቆብ 4፥7“ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።” - 2ኛ ጴጥሮስ 3፥9#መንግስተ_ሰማያት_ቀርባለችና_ንስሐ_ግቡ‼️‼️‼️
ደስ የሚል ስብስብ ነው በርቱልን ሁላችሁም የበኩላችሁን አስተዋጽሆ እያደረጋችሁ ነው በዚህ ጊዜ መታየት ያለበት መርሐ ግብር ሳድስ ብቻ ይሁን!
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ በህብረት ስትሰሩ ማየት እንዴት ደስ ይላል
ዉዶቼ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይመስገን ሠይጣን ይፈር ጠላት ይውደቅ እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን ተባረኩ ኑሩልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛላችሁ እውነት ስታምሩ ☦️🕊🕊🕊
3 እንቁወች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
ዎው ሶስቱ ፈርጦች አንድ ላይ መጡልን። እመቤታችን ትጠብቃቹ! አንድ ቀን day 7 አንድ ላይ ሆናቹ እናያቹሃለን። ስወዳቹ! ኑሩልን።አሜን!
መምህሮቻችን አንድላይ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል ሰውነቴ ግማሺ ተደስቶል ግማሺ ተቃጥሎል ያው ያለብኝ መንፈስ ባንድላይ ሳያችሁ ተናወጠብኝ ውጤ አላቅም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህታችሁን ❤❤❤❤
መምህሮቻችን በጣም ጥሩ ነገር እያቀረባችሁ ትገኛላችሁ ቀጥሉበት በጣም ደስ ይላል ፀጋውን እውቀቱን ያብዛላችሁ
ስለ አገልግሎታችሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወድሞቻችን.በርቱልን.መምህራችን.እንኳን.መጣህልን..በጣምነው.ደስስስስ.የምትሉት❤❤❤❤❤❤❤
ዎው በጣም ድስ ይላል አንድነታቹ በጣም ነው ድስ ይላል እግዚአቤሔር አንድነታቹሁን ያፅናላቹ
እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባው መምህሮቸ እድሜ ጤና ፀጋ በረከት ያድላችሁ። እግዚአብሔር እናንተን የመሰለውን ያብዛልን።
ሁለ ጊዜ አንዱ ላዬ ሁኑ❤❤❤
እግዚአብሔር እውቀቱን ይግለፅላችህ በርቱልን
እንኳ ደህና መጣችሁ ውድ መምህሮቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ለሁላችሁም ❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን መልካም የአብይ ጾም ይሁንልን
በርቱልን እከታተላለው አዋጅ፣ አዋጅ፣ አዋጅ ጆሮ ያለው ይስማ ጎበዝ ይጠቅመናል እንጂ አይጎዳንም , እናመሰግናለን
በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ለኛም ልቦና ይስጠን❤❤❤❤
❤❤❤በርቱልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆያቹ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አብይ ዋና ቤዛዊት ራስን ለሌሎች አሳልፎ መስጠት በርቱ!!!!
አኔ በናተ ብዙ ነገር ተማርኩ ተባረኩ ስለመናፍስ ስሪ ብዙ ያልገባው ሰው አለ ትውልዱን ታደጉት ሰዎች ሁሉም ሰርቶ አይደለም ሀብት የሚያከማችቱ በየ ሰፈሩ ባእድ የሚያመልኩ አገር ይቁጠሪቸው እናንተን አግአዚተ አለም ስላሴዎች ይጠብቋችሁ
እግዚአብሔር ይመስግን በጣም ደስ ትላላች አንዱ መሁን ደስ ያላል ❤❤❤ መላክ መንክራት ግርማ ዉንዱሙ ፈሬ አፈሩ ሚበላዉ አሁን ነዉ❤❤❤
ሰለ እናንቸ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ ፀጋ እና ሠላም ይብዛላችሁ ❤❤😂
ሥስት የኢትዮጵያ እንቁዎች እንኳን ደህና መጣችሁ::
ጀግኖች ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅዬ፣ለእምነታችሁ ዘቦች፣ድንቅዬዎች የበጎ መንገድ ዘንጎች።ፈጣሪ መድኃኒያለም ያጠንክራችሁ!!!
ጀግኖች ምርጥ ናቸው ❤❤❤
ኡፍፍፍ ስታምሩ በርቱልን ህዝቡ ላይ ገና ብዙ ለውጥ ታመጣላቹ .... best collection ever
የመናፍስትን አሰራር የምታስተምሩን እንቁዎች ተባረኩ ጸጋው ይብዛላችሁ ። ❤❤
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቹ
ቃለህይወትን ያሰማልን እናመሰግናችሀለን ምርጥ ማንቅያ ደውልነው
አሁን ትልቅ ጥምረት ተፈጠረ። በርቱ በዚሁ ቀጥሉ። ህብረታችሁን እግዚአብሔር ይባርከዉ!!!
በርቱልን እግዚአብሔር መልካም ነው እንተን ሰቶናል ኑሩልን
እኔ፡የመምህር፡ተስፋየ፡አበራህ፡ከጀመረ፡ጀምሮ፡ተማሪ፡ነኝ፡፡የጠላት፡ዉግያ፡ማወቅ፡ማለት፡፡መንፈሳዊ፡ሂወት፡ጠንካራ፡ነዉ፡የምትሆንዉ፡፡እንደ፡መምህር፡ዓይነት፡ይብዙሉን፡፡ለሁላችን፡ተማሪዎች፡አንድ፡ነዉ፡ያደረገን፡፡አማራ፡ትግሬ፡ኦሮም፡ወዘተ፡ሳይል፡፡በሚድያ፡የማይታይ፡ስንት፡አሉ፡በየቤቱ፡ለንስሃ፡ለቁርባን፡በቅተዋል፡፡
❤❤❤ የኔ ዘመን ጀግኖች በርቱ በርቱ !!!!
የክፈለ ዘመኑ ምርጦች በርቱ
ጎበዞች በርቱ ወንድሞች❤❤❤
መምህሮቻችን እንኳን ሰላም መጣችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ስለረዳችሁ በዚህም መልኩ ነገሮችን እንድንመለከትበት መንገዱንም ሁኔታዎችንም እናንተንም ሁሉን ስላመቻቸልን አምላኬን በጣም አመሰግነዋለሁ ይህቺ ምድር በክፉው እንደተሞላች ማወቅ እኛ በምን አይነት ጥበቃ በራሱም ችሎታ ከሰው ባልሆነ ጥበብነ እገዛ የሌለበት አኗኗር እንደምንኖር ማወቅ ለተፈጠርንበት ዓላማ መኖራችንን ይመሰክራል ሰው በራሱ ላይ ምንም ስልጣን እንደሌለው ቢያውቅ ለተፈጠረበትና በፈቃዱ ውስጥ እየኖሩ ለማንም መሰናክል ሳንሆን የተሰጠንን ዘመን በደስታ ኖረን እናልፋለን ግን ግን አሁን የምትነግሩን የሰይጣንን ጥቂቷን ነገር ነው በዙሪያችን ያለው የእግዚአብሔር የጥበቃው ጉልበት ግን እጅግ የበዛ ነው ስለዚህ በተቻለ እየሰራ ያለው የጌታችንን ጉልበት ባገኛችሁት አጋጣሚ በተሰጣችሁም እድል ተጠቀሙበት በዚህ ሁሉ በምትነግሩን የአጋንንት ስራ ሳንጠፋ በውስጡ ያመላለሰንን የጌታን ጉልበት ንገሩን ተባረኩ
ኡፍ ስወዳችሁ በርቱልን
እኝ ደገሞ በፀሎት ማስበ አልበን እህት ዉንደሙች❤❤❤❤
ይህ መገበን በፆም ፀሎት ስግዱት ንስሀ ቅዱሰ ስጋዉ ከበሩ ደሙ ሚቀበል በች ነዉ ሌላ ስዉ አይገበወም❤❤❤ በመቆጥርያ መቀጥቀጥ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ይመስገን በርቱ መምህር የተኛነውን ህዝብ አንቁት እናቴ ሁሌ ስጠይቃት ጠንቋይ ቤት መሂድ ሀፅያት ነው ወይስ አይደለም ብዬ ስጠይቃት መሂድ ሀፅያት አይደለም ለጥሩ ነገር ከሆነ ግን እሰው ላይ መተት ማድረግ ነው ሀፅያት ትለኝ ነበር የኔ እናት በጣም የዋህ ነች ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የኔ እህት የዋህነት አይመስለኝም።የወደቀውን ጠላት አዋቂ ነው ብሎ እሱህ መለመን በሱ መንገድ መጓዝ ሀጢያት ነው እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው ከኔ ውጪ አታምልኩ ብሏል ።
በጣም የሚበረታታ ፕሮግራም ነው በርቱልን እግዚአብሔር ከናተ ጋራ ይሁን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
ሠላማችሁ ይብዛልን በጣም ታምራላችሁ ጸጋዉን ያብዛላችሁ ቀጥሉበት
ይደገም የሚገርም ጥምረት ነው ፆሙን እስኪያልቅ በሳምንት 1 ጊዜ እየተገናኛቹ እንደዚ አስተምሩን
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን አብረናችሁ ነን!!!
መምህር ተስፋዬ ሁሉ ግዜ ብቀርብልን በጣም ደስተኞች ነን ከቻላችሁ አቅርቡልን
በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
እንደዚህ እደምትቀጥሉ ተስፋ እርጋለን፡ በርቱልን።
ዋዉ ጥምረት 😍በርቱ🙏
በሃሳብ ተስማምታችሁ ጉዳዩን በጋራ መነጋገራችሁ አደንቃለሁ።
በርቱ ምርጥ ስብስብ ነው ሶስቱ ወፎች
የኔ ምርጦች እግዚአብሔር ይመስገን አብራችሁ ሳያችሁ እዴት ደስ እዳለኝ በርቱልን ❤❤❤
ሶስታችሁንም ስወዳቹ❤
እንቁ መምህሮቻችን በርቱ በጣም እናመሰግናለን❤
እንዴት አመሻችሁልኝ ኦ ዛሬ ደሞ ልዩ ናቹ ሰብሰብ ብላቹልኛል እመቤቴን እንዴት እንደምወዳቹ❤❤❤❤
ኣሬፍ ፕሮግራም ነው በታም ደስ ይላል ሁሉንም ሃይማኖት ያካተተ ኣገርን የሚገነባ ውይይት ነው ❤❤❤
መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት በጣም እወደዎታለሑ በእውነት ሥንቶቻችን በመተት ታሥረን አነቁን አሥተማሩን
I hope there is part 2,3,4....great team and great program
እግዛብሔር ይባርካችው በጣም የምወዳችውን የማከብራችው መምህር ተስፍይ ፣አብይ፣ሽዋፍራው ፣እድሜ ጤና ይስጥል አገራችን ከገባው እርኩስ መንፍስ ይገላግለን 👏
ዋው ጀግኖች❤❤❤❤❤በርቱልን ሳድሶች እግዚያብሔርይመስገን።
እናተን ስሰማ በእውነት ደስታየ መጠን የለውም እኔም ከተያዝኩበት መናፍስት ቤተሰቦቸ ሀሣቤን ለመቀበል ባያስደስታቸውም እኔ ግን ድኘ ለምስክርነት እንደምቀርብ አምናለሁኝ በአምላኬ ብቻ ሰው መሆን የናፈቀኝ ደካማ እሄታችሁ ነኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ይህን የምታነቡ በሙሉ😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሄር ይስጥልን❤❤❤
woooow ገራሚ ስብስብና ከየትኛው እንቶፈንቶ ሚዲያዎች የተለየና የዓመቱ ድንቅ ውይይት ብለነዎል ትምህርት፣ግንዛቤ ያገኘንበት ቆይታ ነበራቹ መምህራችን ተስፋዬ አበራ፣ወርቅሻ፣አብይ ቤዛንም ጨምሮ። መምህር አብይ የትክክለኛዎን የሐቲ ኦርቶዶክስን መንገድ የያዝክ ይመስላል በቆይታቹ ስንገነዘብ እንዳይረፍድብህ ወንድሜ። ይደገምልን ይህ ስብስብ።
መምህር የኔ እንቁ ❤❤
በርቱ በረቱ እንዴት እንደምወዳችሁ ባለፈው ከመምህር ተስፋየ ጋር ክርክር በሚመስል መልኩ ከመምህር ሮዳስ ጋር ጋር በመድሎት ሚድያ ጋር በተለያየ ጊዜ ቀርበዋል መምህር ረዳስ የመምህር ተስፋየን ማብራሪያ ውድቅ አድርጎ እንዲያውም መንድን ነው ያለው ጋኔን ጋኔን መጫወት አልሻም ብሏል ያልተያዘ ሰው ግልግል ያዉቃል ይባላል አርሱ ደግሞ የአውደ ንግስት ገላጭን ሁላ ሊቃውንት ነቸዉ በሎ የመያምን ነው ያለበትንም ደረጃ በመየት ይመስላል የፈላስፋ ንግግር ተናግሮ አውቀት ከለላቸው ሰወች መራቅ ነው እያለ የከዋክብት ፍልስፍናውን ሲቸረችር ነበር ሰለህዝቡ በደፍተራ መታሰር ምን አግብቶት እናንተ ግን ከደረሰባችሁ ጥቃት ተነስታችሁና የህዝባችን መፍዘዝ መደገዝ ሰለገባችሁበተቆርቋሪነት የመንፈሰን ጥቃት ታጋልጣላችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
ቆይተንም ቢሆን መንቃታችን ለመልካም ነው እናመሰገግናለን ያኑራቹ🙏
የኔ ቅመሞች እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ እንቁ ናችሁ እኛ ለውዳቂው ለምድራዊው አንገዛም ከእኛ ጋር ያለው እግዚአብሔር ከሁሉም ይበልጣል ስጋችንን እንኳን ቢያገኝ ነፍሳችንን አይነካትም የእዮብ አምላክ ልባችንን ይጠብቅልን ።
ሰሃቱ ግን ያንሳል, ከቻላች ከአንድ ሰሀት በላይ አድርጉት, እግዚአብሔር ፍቅድ ይሁን
Memeher Tesfaye change my life. Thank you and keep it up guys❤
ህዝቤ ሆይ ንቃ! በጦርነት አላልቅላቸው ስንል በክትባት መልኩ ሊጨርሱን ነው ቸሩ እግዚአብሔር አንተ ጠብቀን! መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልንበርቱልን
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ሳድሶች በርቱ የዚህ ዘመን ትውልድ የመናፍስት አሰራር ባለማውቅ ጠፍተዋል በዚህ ጊዜ አስፈላጊ የሆነ መረጃ ነው የምታቀርቡልን የመምህር ተስፋዬ አበራ ዩቲብ ገብታችሁ ተማሩ እህት ውንድሞቸ ትልቅ ትምህርት ታገኛላችሁ ከዛ እራሳችሁን ፈትሹ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ 😢😢🙏♥️♥️♥️♥️
የዝህ ዓለም ነገር የገባቸው መምህር እግዚአብሔር ስለ ሰጠን ስሙ ይመስገን አሜን.. አንድ ላይ ስናይ በጣም ደስስ ይለናል የመንፈስ ቅዱስ ስራ አንድ ያድርጋል እንድህ ❤
የክርስቶስ ኣርበኞች የዲያብሎስ ተቃዋሜዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ሁሌም በኣንድ ላይ ስሩ የዲያብሎስ ነጋሽ ሓሳዌ መሲሕን ድል ኣድርጉ።
በእውነት የዘመኑ እቁ መምህሮች ናችሁ ደሞ እደዚህ በጋራ ስሰሩ የበለጠ ሰወችን ታነቃላችሁ❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እደናተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤
ሦስቱም ትውልድን የሚታደጉ፣ የክፉ መናፍስትን ሴራ የሚያጋልጡ ፣ የፈጣሪያችንን ስም ከፍ ከፍ የሚያድርጉ ...ምርጥዬ ሰዎች ናቸው። ሦስቱንም የምከታተላቸው ሰዎችና ብዙ ጥቅም በሕይወቴ አግኝቼባቸዋለሁ። እና በዚህ አጋጣሚ ሦስታችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ። ስብስባችሁ ደስ ይላል። በዚሁ ቀጥሉልን ።
❤❤ምርጥ ሰው አንድ ላይ ሲቀመጥ የቤቱ መአዛ የአውዳል እግዚያብሄር ሃይል ይሁናችሁ
ወንድሞቼ ብዙልን..... ተሰባሰቡ እግዚአብሔር ይርዳችህ ::
አብያችን በምቶደው በእግዚአብሔር ይዤሀለው የማህፀን ክትባቱን እንዳይከተብ ተናገር እባክህ እህቶቻችን ታደጓቸው 🙏🙏
መምህር ተስፋዬ ይሄን ሁለት ቀን ሳይለቅ ቢቀር የቆዩትን ቪዲዮ ደግሜ እያዳመጥኩኝ ነበር ተመስገን በሳድስ መጣልን❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ
እንደ እኔ 😁
ሰላማችሁ ይብዛ መምህራኖቻችን አምላክ ቅዱሳን ሥራችሁ ይባርክ እንደ እናንተ አይነት ወንድም እህቶቻችንን ያብዛልን
በሂወቴ የተሸወድኩበትን መንገድ ዛሬ አገኘሁተሰ ቃለ ህይወት ያሠማልን
ደስስስስ የሚል ጥምረት ነው። በርቱ ! ወደ ፊት ብቻ !!!
እኔ በህይወት ዘመኔ እድሌ፣በረከቴ፣ሥራዬ ዘመኔ ...ወዘተ ብልሽት ሽቱ ወቶ አይሆኑ የሆነብኝ ሥለ እውነተኛው ወዳጄ እግዚአብሄር እና ሥለ ክፉው ጠላቴ ሠይጣን ዲያቢሎሥ የጭካኔና የአረመኔነት ጥጉን ማወቅ ባለብኝ ልክ ባለማወቄና ባለመማሬ ነበር ።እግዚአብሄር ግን እንደ መ/ር ተሥፋዬና አባ ግርማ...ወዘተ እና
እንደ እናንተ ባሉ መምህራን ነው እጅግ ጥልቅና አሥገራሚ ነገርን ያገኘሁት በዚህም እጅግ በጣም እኮራለሁኝ።ሥለ ሠይጣን ብዙ ማወቅና ማውራት አይገባም ብለው እግዚአብሄርን ብቻ ተማር የሚሉኝንም እሠማለሁኝም እደሠታለሁኝም ምንም እንኳን እግዚአብሄርን የሚወድና የሚያከብር መ/ር እንዴት ሥለ እግዚአብሄር ጠላትና ልጆቹን በሀጢያትና በበደል ብሎም በእሥራት የሚነጥቅበትን ጠላት ጭካኔና አረመኔነት ባለመግለፅ፣ ባለማሥተማርና ባለማንቃት ውሥጥ ሆኖ እንዴት ሙሉ የእግዚአብሄር አገልጋይ መሆን ይቻላል የሚለው ጥያቄ ሁሌም ቢረብሸኝም ቢፈጥርብኝም
እድሜ ለመምህር ግርማ ወንድሙ አነቁን። ስንት አመት ተኝተን ፈዘን ደንግዘን እኒህ ስለሰይጣን አታወሩ የሚሉትን አትስሙ ድሮም ሰይጣን ስለራሱ እንዲወራ አይፈልግም። በነገራችን ላይ እንዲህ የሚሉ ሰዎች ዉሸታቸዉን ነዉ ስለ እግዚአብሔርም እንዲወራ አይፈልጉም። ወንጌል ሲሰበክ በ ሰንበት ቀን ተነስተዉ የሚሄዱ ናቸዉ። ራሳቸዉን ይፈትሹ። ምን ማለት ነዉ እሱ ስለ በጉ ብቻ አዉሩ ስለ ተኩላዉ ግን መረጃ አይኑራችሁ ማለት? ተኩላዉን ካላወቅን በተኩላ እንበላለን።
አዎ እግዚአብሔርን እውነት ነው እኔ እራሱ የሰይጣን ፈተና የእግዚአብሔርን ቸርነት ነው የሳወቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን
እረ ህፃናቶች የመሀፀን ክትባት እንዳይከተቡ ንገርዋቸዉ የጤና ሚንስተሯ መግለጫ አውጥታለች እባክቹ
ለህፃናት የመሀፀን ክትባት ደግሞ ምን ይሰራል ምንን በተመለከተ ነው ክትባቱ ?
ትክክል ዚም ከተባለ ከባድ ነው
@@uaeu7765 እነሱ ሚሉት የመሀጸን በር ካንሰር ለመከላከል ብለው ነው ሚከትብት ነገር ግን አላማው ሌላ ነው ሴት ልጆችን መሀን የሚደርግ አደገኛ ክትባት ነው ህዝብ ደሞ የዚህ መረጃ የለውም depopulation ህዝብ ቅነሳ ነው አላማው ከባድ ነገር ነው።
@@save7997 ይኸን ከተባለ እኮ ቆየ መቆየት ብቻ ሳይሆን በ2015በባህርዳር ዙሪያ ማለትም አማራን ቅነሳ ለማድረግ በየ ትምህርት ቤቶች ለሴቶች ሲሰጥ ቆይቷል በተመሳሳይ በሳኡዲ የሰራተኛ ምልመላ በነፃ ብሎ ምንም የማያውቁትን እድሜያቸው ከ18አመት በታች የሆኑ ተስፍ የሚያስቆረጥ ስልጠና ከሰጡ በኋላ በ600ሪያል መንግስት የሸጣቸው እኮ እነሱን ነው ምናልባት ካስታወሽ የትምህርት ግማሽ አመተ ምህረት 2015ለይ በብዛት ከደጀን ጀምሮ እስከ መተማ ላሉ አማራ ክልሎች ነበረ ሲኦሲ ሳይወስዱ ትምህረታቸውን እያቋረጡ ስደት የተመለመሉት ስለዚህ እንግዲህ በአማራ ዝም ስለተባለ እና በአሁኑ ሰአት ደግሞ ይኸን አደገኛ ዘር የማጥፍት ትውልድ እንዳይተካ የሚሰሩበት ቦታ በጦረነት ስለተያዘ ትምህርት ቤቶች በዚህ ምክንያት ስለተዘጉ ምናልባት አልመቻቸው ስላለ ለምን በሙሉ ኢትዮጵያ አንሰራም በይፍ የሚለው ነገረ ወስነው ይሆናል ደግሞ አዲስ የተመረጠችው የጤና ሚኒስተረ ጤነኛ አይደለችም ማለቴ በ666የተነከረች ናት ከነ ማስረጃው ወጥቷል ስለዚህ ትውልድ ለማጥፍት የማትሰራው ስራ አይኖራትም ጠቅላይ ሚኒስተሩ አቶ አብይ እንደሱ የምትሰራውን አምጥቶ የጤና ዘረፍ ለይ ቁጭ አድረጓል ያች የወረደችው ሊያ የሚላት በዚህ ደረጃ ትብብረ አላደረገችም ለዛ ስለሆነ ነው ስልጣን ያስለቀቃት አብይ
የመሀንነት ሳይሆን የማህፀን በር ካንሰርን ለወደፊት እሚከላከልላቸቸው ነው እሚሉት ክትባቱ ግን መሀንነትን ያስከትላል ይባላል
❤ ❤❤ 3 ፦ጀግኖች ኑሩልን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቱ ዘመናቹን ቅዱስ አማኑኤል ይባርክላቹ ❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናዋች የዘመናችን ታጋይ ሰማዕቶች🙏✝️
እረ ወዲያያያያ ሰማአት አላልሽም
መቼ ሰማዕት ሆኑ
መሰየፍ መግደል ብቻ ኣይደለም እኮ ከመናፍስት መውጋት እኮ በመንፈስ መኖር ማለት ነው ሃዋርያ ቅዱስ ከማይ ታዩ መናፍስት ነው ውግያችን ብልዋል @@Mihiret855
ሰማዕትነት በብዙ ይከፈላል ከማይታይ አጋንት ጋር መፋለምም ሰማዕትነት ነው
@@mekdesmelkamu5638በቶሎ ሰማአት መሆን እኮ ቀላል ነው የነዚህ ግን ለህዝቡ እዲነቃ ብለው እነሱ እራሳቸውን ቦተሰቦቻቸው ነው መፀዋት እያስከፈሉ ያሉት ስለመንፈስ እድንነቃበት ሲያስተምሩን እነሱን ደግሞ ስር ማሽ በጣሽ ደፍተራ ጠንቋይ ዎች እዲሂም የሉሲፈር አምላኪዎች ሰማላማቸውን ነው እሚነሱዋቸው ያው በፀሎት ከእግዚአብሔር ጋር እየታገሉት እንጂ ቢያመቻቸው ለመግደል ወደኋላ አይሉም ምክንያቱም ህዝቡ እደፈዘዘ እዲቀር ስለሚፈልጉ ይሄንን የምናውቀው የደረሰብም ሰዎች ይገባናል ለሌላው ለተከለለበት ሰው ግን ምንም ሊገባው አይችልም ሰይጣን የለም ብሎ የሚያምን ህዝብ ነፍ ነው ያለው ፍን ነው ያለው ግን እቤቱ ቤገባ እኮ ያለው ኮተት አያድርስ ነው
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ አለኝ ሁላችንም በአንድ ላይ ስላየኋችሁ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤
እኔ ስለመናፍስት ነቅቼ ስለቀጠቀጥኩ እና እራሴን ላድን ባልኩ እየው ስራ ጓደኛ የፈተና መአት ሆ ግን ግን በጣም ደስተኛ ነኝ በየሱስም ታምኑኛላችሁ ኮመንት በድምፅ ቢሆን ታነቡ ነበር ህመሙ ፈተናው የልቤን ሰዎች እያስነሳብኝ ወይ ጉድ ብቻ እኔ እንዲ የሆንኩ እነሱስ እንዴት ይሆኑ እያልኩ እገረማለው መምህርዬ ወርቅዬ የሰፈሬ ልጅ አብዬ በጣም ለኔ እዚ መድረስ ትልቅ አስተዋእፆ አላቹ ብቻ ሰምቼ እመለሳለው ❤❤❤❤
አባቶቻችን መምህሮዎቻችን ወንድሞቻችን ኑሩልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ እስከ ቤተሰቦቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእናተ ከይነት ሰዋች ቢበዙልን ሀገር ከመክሰር ትድናለች🙏✝️
እኔ ሚገረመኝ ህዝቡ አሁንም አልነቃም ማርያምን የምን መንፈስ እያሉ ይከራከራሉ😢😢😢😢
የምን መንፈስ ? የሚለዉ ራሱ መንፈስ ነዉ ምላሳቸዉ ላይ ቁጭ ብሎ። ሰዎቹንማ የሉም እኮ ሰዉሯቸዋል ማስተዋላቸዉ ጠፍቶ አይነጥላ ያጠላበት ትዉልድ።
እንደዛ መላዉ ከመንፈስ ጋር ሚስራ ነዉ እግዚአብሔር ይመረን በፀሎት መተሳስበ ነዉ❤❤❤
Teyzew nw tselot maderg yes halal hulum bet nw eht . Fetari mastewaln yaddlnn
አዎ ልባችን እና አዕምሮአችን ጨፍግጎ ይዝዋል እኮ ፣ እግዚአብሔር ይማረን
ድክመታችንን ነው መንፈሱም እየተጠቀመብን ነው
ለሁላችሁም ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን በርቱልን የኛ እቆወች ስወዳችሁ
❤❤መምህሮቻችን አቤት ደስስስስ ስትሉ እናተን አብሮ እደማየት እሚያስደስት ነገር የለም በርቱ ጠንክሩ ይበልጥ ባንድነት ንትሰሩ ያምርባቹሀን❤❤❤❤
ኑሩልን የኛ ምርጥ ጀግኖቻቺን መምህርና ጋዜጠኞቺ ሳድሳቺንመምህራቺን ተስፋዬ ጋዜጠኞቻቺን አብይ ወርቃፈራው ቤዚዬ ዘመናቹን እግዚያብሄር ይባርከው በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ስብስብ ነው በርቱ እውቀት ታላቁ እግዛብሔርን ታከብራለች ደስ የሚል አነጋገር ነው ❤❤❤
እኛ እድሜ ለመምህር ግርማ ነቅተናል የምገርመው ግን እነ መምህር ገብረ ክዳንኳ የምን መንፈስ ይላሉ አባቶች ጋር ተቀምጦ ያሳስታል ምእመናን ንቁ ማነው በስሜት የምያስተምረው ማነው ለምእመኑ ተጨንቆ የምያስተምረው. ማነው ለክብሩ ዝና ተነካሁኝ እያለ. ምያስተምረው. ለዩ. ሰባክያን አባቶች ተይዘዋል❤.
ሰላም ለናንተ እጅግ በጣም ለምወዳቹ መምህሮቼ ፕሮግራማቹ እጅግ በጣም አስተማሪ እና የክፉውን መንፈስ ሥራ ግልጥ አድርጋቹ ስላሳያቹኝ በጣም አመሰግናለው
የኔ ውድ መምህር ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ ኹላችኹንም ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጋርዳችሁ ፈተናው እንዴት ያለ ከባድ እንደኾነ የሚያውቀው ያቀዋል የኃያል እናት ኃይል ብርታት ማጽናኛ ትኹናችሁ ልባችኹን አይለውጥብን።❤
“ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።”
- ሆሴዕ 4፥6“አሁንም በምድር ሁሉ ላይ የሚጸናውን የጥፋት ትእዛዝ ከሠራዊት ጌታ ከእግዚአብሔር ዘንድ ሰምቻለሁና እስራት እንዳይጸናባችሁ አታፊዙ።”
- ኢሳይያስ 28፥22“ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል።”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥8“እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤”
- ያዕቆብ 4፥7“
ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።”
- 2ኛ ጴጥሮስ 3፥9
#መንግስተ_ሰማያት_ቀርባለችና_ንስሐ_ግቡ‼️‼️‼️