የጨዋታ እንግዳ- ጋዜጠኛ እና ደራሲ ጳውሎስ ኞኞ ትውስታ - ጥቅምት 6፣ 2015

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2022
  • Yechewata Engida / የጨዋታ እንግዳ- ጋዜጠኛ እና ደራሲ ጳውሎስ ኞኞ ትውስታ - ጥቅምት 6፣ 2015
    #Ethiopia #ChewataEngida #የጨዋታ_እንግዳ #ጳውሎስ_ኞኞ
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 10

  • @bekelewoldemariam5706
    @bekelewoldemariam5706 Год назад +1

    እጅግ ከምወዳቸው የትረካ ጣቢያዎች መካከል አንዱና በመጀመሪያ ረድፍ ላይ የሚገኝ ነው። ከዚህ ጣቢያ ብዙ ከመማር አልፌ ለጽሑፌ መጣቀሻ አድርጌ ተጠቅሜአለሁ ። እንዲሁም ከማደንቃቸው የሚዲያ ሰዎች መካከል ጳውልስ አንዱ ስለሆነ እሱን ስላቀረባችሁልን ወ/ሮ መዓዛንና ባልደረባዎቿን በጣም አመሰግናለሁ !
    መምህር በቀለ ወ/ማርያም ። (ከምድረ አሜሪካ )

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Год назад +1

    Thank you so much enjoyed from the start to finish. God bless you all

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Год назад +1

    Thank you Meazu

  • @temesgent.mariam6135
    @temesgent.mariam6135 Год назад +1

    I also never met him. But I read almost all of his writings. He was extraordinary!

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 Год назад +2

    ጋሽ ጳውሎስ ድሬዳዋ እስላም ትምህርት ቤት (በተለምዶ)የተማረ ይመስለኝ ነበር ስለ ከለር እንቁላል እረስታችኋል

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Год назад +1

    ጀግናው

  • @Bwondema
    @Bwondema Год назад

    I never met him, I am not in his age group but my father was his admirer and later I read his books before he died. I was devastated when he died at a young age. I am an admirer of the past generation unmatched influential personalities like, Yidnekatchew Tesema, Tsagaye Gebre Medhin, Asrat Weldeyes, Afework Tekle, Debbie Eshetu, Aklilu Habte wolde, Endalkachew mekonen, Wubshet Workalemahu, ,Solomon Tesema, Mengistu lema from top of my head among many Compare what we have now. The safest thing is this generation does not know what they missed. When you think about it, the last generation has at least one worldwide famous personality in every profession.

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 Год назад +2

    ልጆች እያለን የእሁድን ጋዜጣ ገዝተን የጋሸ ጳውሎስ shadow face(with recognisable big nose)"አንድ ጥያቄ አለኝ"የሚሚመጡ ጥያቄዎችና የአሽሙርና የእውቀት መልሶቹን "ፉ..ት ማለት የሳምንት ቀለብ ነበር።

  • @issayasnewatu9452
    @issayasnewatu9452 Год назад +1

    እኔ ኤረትራዊ ነኝ ግን ማንበብ መጽሓፍ ማንበብ ከጀመርክበት ግዜ ጀምሮ።ስለ ጳውሎስ ኛኞ እሰማ ነበር አረተኛ ክፍል አቋርጦ ግን ከምሁራን በለይ ወይ አንድ የተማረ ሰው ሊያበረክተው ይችላል ብለን የምናስበው፡ ስራ የሰራ ድንቅ ሰው እንደሆነ።
    እውቀት በትምርትቤት ብቻ እንደማይገኝ፡ሰርትፍኬት ከትምርት ልታገኝ ትችላለህ ወይም የምስክር ወረቀት።
    እንደጳውሎስ ለለድንቅ ጥበበኛ ሰው ግን፡ በትንሽ እውቀት ጎርጉረህ፡ጥረህ ላይ መድረስ እንደሚቻል ተምሬበት አለሁ።
    ደንበኛቹ ነኝ ፕሮግራሞቻቸሁ በጣም ነው እምወድላቹሁ፡ብዙም ተምሬበት አለሁ።
    አልማዝ ብሩ በኡነትም ጉበዝነሽ።

    • @user-df4dm6df2c
      @user-df4dm6df2c Год назад +1

      ወ/ሮ ማዓዛ ብሩ የኢትዮጵያ ብርቅየ እንቁ ልጆዓ ነች 📌💚💛❤️✌🏾