የልብ ህመም አደገኛ 14 ምልክቶች | ጥንቃቄ አድርጉ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 9

  • @KalKidan-km4wl
    @KalKidan-km4wl 24 дня назад

    ዶክተር ደረቴን ስነካው ወደግራ በኩል ያለው ያበጠ ይመስለኛል ህመም የለውም ግን ደግሞ ከጡቶቼ መሀል ህመም አለኝ በእጀ ጫን ሳረገው አጥንቴን ያመኛል እና ይሄ ከልብ ጋር ይገናኝ ይሆን የመገጣጠሚያ ህመም አለብኝ እባክህ ዶክተርየ መልስልኝ ተጨንቄያለሁ 🙏

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 24 дня назад

    እኳን ሰላም መጣህ💚💛❤🎉

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  24 дня назад

      እንኳን ሰላም ቆያችሁኝ🙏

  • @Almemehs
    @Almemehs 24 дня назад

    ሰላም ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እባክህ መልስልኝ እናቴ የጭቅላት እጢ አለብሽ ተባለች በፊት ሲጀምራ ከባድ ራስ ምታት ነበራት ከዛ ራሷት መሳት ጀመረች ሆስፒታል ስወስዳት የአይምሮ ጭንቀት መዳኒ አስጀመሯት ከዛ ደናሆች ራሷን ስታ ስትወድቅ የነበረው አቆመ ከትንሽ ወራት በሗላ አኗን ጋረዳ ሁቱም አይኗ ማየት አቆመ ከዛ ፀባል ውሰጃት አሉኝ ፀበል አላሽላት ከዛ እኔ ማነሳ የምጥለው ብር ሳጣ ስደት መምጣት ነበረብኝ እህቴን አስጠመቂያት እኔ ሰርቸ ብር ልኬ እናሳክማታለን አልኳት ከመጣሁ 3 ወር ሆነኝ ከዛ ወንድሜን ህክምና እንዲወስዳት ነገርኩት ራጂ ተነሳች የጭንቅላት እጢ ነው አሉን በጣም ጨነቀኝ እክምናው እንዴት የመዳን እድሏስ የበር መጠኑስ እስከስንት ይሆናል እባክህ መልስልኝ ጨነቀኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  24 дня назад

      የጭንቅላት እጢ በጣም ከባድ በሽታ እና ህክምናውም በጣም ከባድ የሆነ በሽታ ነው። ህክምናው ቀዶ ጥገና ሲሆን የሚደረገውም በሀገራችን ውስጥ በሚገኙ ውስን ሆስፒታሎች ነው። እንዳልኩሽ ቀዶ ጥገናው በ specialist ሀኪሞች የሚደረግ ነው። ህክምናው እንደ እጢው መጠን ያለበት ቦታ ይወሰናል። አሁን አሁን አንዳንድ ቀዶ ጥገናዎች በሀገራችን ውስጥ የሚሰሩ ቢሆንም እስከ ውጪ ሀገር ሄዶ እስከመታከም የሚያደርስም በሽታ ነው። ለዚህ ደግሞ በሚሎኖች የሚገመት ገንዘብ ይጠይቃል። እናም እናችሽ ህክምናውን የምትከታተለው የት ሆስፒታል ነው ?

    • @Almemehs
      @Almemehs 24 дня назад

      @@dr.amanuel- ጎንደር ነው እስካሁን የጢው አይነት አልተነገረነም እና ይዚህን ያክል ከባድ ነው ማለት ነው ወይኔ እናቴን ላጣት ነው በቃ ወደ ውጭ ሂዳ መታከም አለባት ከተባለ እኮ እኔ በምን አቅሜ ነው የምችለው አጋዠ ሰውም የለኝ ኡፍፍፍ ጨነቀኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  23 дня назад

      no እንደዛ ማለቴ አይደለም። እዚህም ሀገር ህክምናው አለ ብዬሻለው ኮ እንደ ጥቁር አንበሳ ያሉ ሆስፒታሎች ውስጥ በተሳካ ሁኔታ ህክምናው ይደረጋል። እንድትጨነቂ አይደለም ይሄን ያልኩት። እንዳልሺውም እጢው ስላልታወቀ ቀላል የሚባል ሊሆን ይችላል። ስለዚህ አትጨነቂ 🙏

    • @Almemehs
      @Almemehs 23 дня назад

      @@dr.amanuel- እግዚአብሔር ይርዳኝ ዶክተር ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 12 дней назад

      እኔ ኪታሮት የሆድ ድርቀንት አለብኝ